Get Mystery Box with random crypto!

ምናልባት አዲስ ዜና እንሰማ ይሆናል!! በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አቭራም ግሌዘር፣ በሼክ ጃ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ምናልባት አዲስ ዜና እንሰማ ይሆናል!!

በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አቭራም ግሌዘር፣ በሼክ ጃሲም አባት ከተያዘው ሆቴል ተገኝተዋል፣ እስካሁን የወጣ መረጃ ባይኖርም፣ ግሌዘር ግን ወደ ሆቴሉ ሲገቡ ካሜራ ውስጥ ገብተዋል።

አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን ይዘን እንቀርባለን።

Let We hear good news

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv