Get Mystery Box with random crypto!

የፈረንሳዩ ታማኝ ጋዜጣ ሊኪፕ ይዞት የወጣው ዜና አክሴል ዲሳስ ዩናይትድን ለመቀላቀል እንደመረ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የፈረንሳዩ ታማኝ ጋዜጣ ሊኪፕ ይዞት የወጣው ዜና አክሴል ዲሳስ ዩናይትድን ለመቀላቀል እንደመረጠ ገልጿል ምንጩ በሁለቱ ክለቦች መሀልግን የተደረገ ድርድር የለም ነገርግን ሞናኮ ከ 40/50ሚዮ ለማግኘት እቅድ አላቸው ሲል አስነብቧል ዲሳስ LB ላይም የመጫወት አቅም አለው

መረጃው እውነት ሁኖ ይህ ዝውውር ቢፈፀም የኪም ዝውውር ሚቀር ከሆነ ምቾት አይሰጠኝም ኪም ለዩናይትድ ፈርሞ ማየትን እመርጣለሁ ምናልባት ግን ኤሪክ ማጉዌርን ሊሸጠው ስለፈለገ ለመተካት ከሆነ ይስማማኛል ያማለት ሁለት CB ያስፈርማል ማለትነው

በነገራችን ላይ ይህ ተከላካይ በጣም ጠንካራ ተከላካይነው ከኳስ ጋርም ምቹነው የግራ እግር ተከላካይ ነው ነገርግን እኔ ባየሁት ከሆነ ፈጣን የሚባል አደለም

LCB Disas Martinez
RCB Varan Kim Linda ...


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv