Get Mystery Box with random crypto!

Mason mount its too early to say nothing ግን ይህ ዝውውር ከተሳካ እና | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

Mason mount

its too early to say nothing ግን ይህ ዝውውር ከተሳካ እና ማውንት ለቴን ሀግ ምን ሊሆን ይችላል የሚለውን በተለያዩ መመዘኛወች የራሴን ሀሳብ አስቀምጣለሁ።
ኤሪክ ቴን ሀግ በሁለት advanced 8ቁጥሮች መጭውን ሲዝን ለመጫወት እንዳሰበ ብዙ መረጃወች እየወጡ ነው የመጀመሪያ የመሀል ሜዳ ፈራሚው ደግሞ ሜሰን ማውነት ሊሆን ይመስላል።

ማውንት ምን አለው ምን ሊሰጠን ይችላል?
☞progressive pass
ሜሰን ማውንት ለፈጣን ሽግግር ምቹ የሆኑ ፓሶችን ማድረግ የሚችል ከመሀል ሜዳ ወደ አጥቂወች ቀጥተኛ እና የተሳኩ ኳሶችን በማድረስ እንድሁም ጥሩ እይታ ያለው ነው ።
☞pressing
Socks off worker የሚባሉ አይነት ተጫወቾች አይነት ነው እርፍ የማይል ጠንካራ ሰራተኛ የሆነ His intensity off the ball is excellent ይህ ከቡርኖ ፈርናንደሽ የሚያመሳስለው ጎኑ ነው በዚህ አመት possession adjusted pressure በማድረግ በሊጉ በሶስት ተጫወቾች ነው የሚበለጠው ጥሩ አመት ሳያሳልፍ ይሰመርበት።
☞ball carrying
ዩናይትድ አሁን ካሉት አማካዮች በተሻለ ኳስን እየገፋ መሄድ የሚችል አማካይ ነው ምን አልባት low centre of gravity አላቸው የሚባል ተጫወቾች አይነት ኳስ ገፊ አይደለም ሆኖም ግን ኳሶችን ወደ ላይኛው የሜዳ ክፍል ይዞ መውጣት ይችላል ።
☞attacking threat
ማውንት ጎሎችን ማስቆጠር የሚችልgoal instinct ያለው ግብ እድሎችን መፍጠር የሚችል የቆሙ ኳሶችን የሚጠቀም አንድ የማጥቃት ሀይል መጨመር የሚችል ከመሆኑ በላይ በሊጉ ከማንም በላይ የግብ እድሎችን የፈጠረና መፍጠር የሚችለው ብሩኖ ፈርናንደሽ ጎን ቢጫወት ምን ያህል እድሎችን በየጨዋታው ማግኜት እንደምንችል ማሰብ ቀላል ነው።
☞Dynamsim
ማውንት እንደ ግራ ክንፍ ተጫወች መጫወት የሚችል፣በተቃራኒ ፉልባክና የመሀል ተከላካይ ያሉ ቦታወች ላይ መገኜት የሚችል ባህሪይ የያዘ መሆኑ ከማርከስ ራሽፎርድ ጋር በእንቅስቃሴ ውስጥ ቦታ ልውውጥ እንድፈጠር ያደርጋል በተለይ በዚህ አመት በ9ሚና የተሰራበት ራሽፎርድን box ውስጥ ጊዜ እንድያሳልፍ ይረዳዋል በሌላኛው ጎን ደግሞ ከማውንት በሁለቱም half space መገኜት እና ኳስ መቀበል መቻሉ ከአንቶኒ ማግኜት የምንመኜውን ነገር ለማገዝ ምቹ ያደርገዋል።
☞Crossing accuracy
ማውንት በ20/21በሊጉ ጥሩ የክሮስ ስኬት ካላቸው ተጫወቾች የመጀመሪያው ሆኖ ጨርሷል በአማካይ ተጫወቾች ሜዳ ወደ ቀኝ በኩል እየተገኜ በአማካይ በጨዋታ 5 የተሳኩ ክሮሶችን ማድረግ ይችላል ።

ኤሪክ ቴን ሀግን ባለፈው አመት በብዙው ካሳደዱት የተጫወች ባህሪይ አይነት ማለት ብዙ ከኳስ ጋር ትዕግስት ያለው (ዲዮንግ)በመተው እንደት ወደ ፈጣን ሽግግር ለሚመች ተጫወች ዞሩ የሚለው ብዙ ጥያቄ ይዞ ይመጣል ምን አልባትም ሀግ በከፍተኛ ኳስ ቁጥጥር ከታወቀው 2018/19ማለትም በሁለት የተለያየ ሚና ባላቸው ተጣማሪወዎች አንዱ በመከላከሉ ጥሩ የሆነ ሌላኛው progressive, roaming በሜዳው በብዙ ቦታወች የሚያካልል እና ብዙ ሰአቱን ቦክስ ውስጥ የሚያሳልፍ 10ቁጥር (Schone De jong, Van DB) ከሰሩት ቡድን ይልቅ 2021ላይ በሁለት advanced 8እና single pivot (Alvarez, Gravanbrech,Klaassen )የሚመስል ሊሆን ይችላል ።
ምን አልባትም ይሄ መንገድ ብዙ ለኳስ ቁጥጥር የማይጓጓና ፈጣን የማጥቃት ሽግግር ላይ የተመሰረተ ቡድን ሊሆን ይችላል ግን እዚህ ጋር አንድ ግልፀ ጥቁር ነጥብ አለ በፈጣን ሽግግር ላይ ለሚመሰረቱ ቲሞችም እንድሁ በከፍተኛ ዃስ ቁጥጥር እንደሚሰሩ ቡድኖች በእግሩ ለመጫወት የማይቸገር ግብ ጠባቂ ወሳኝ ነው ግብ ጠባቁው በሶስት ነገሮች ላይ ጥሩ መሆን አለበት (precision, timing, awareness)
timing ኳስ ከራሱ ክልል ማስጀመር እንዳለበትና ተቃራኒወቹ ያልተደራጁበትን ጊዜ የሚረዳ እና ለፈጣን ማጥቃት የሚያጋልጥ ውሳኔ ያለው ኳስ የሚሰጥ√

Precision ኳሱን ለሚፈልገው ሰው በትክክል የሚያደርስና እንድሁም የሰው ምርጫው ትክክል የሆነ√
awareness የቡድኑን የጨዋታ መንገድ ጠንቅቆ የሚረዳና ለዚህ ዝግጁ የሆነ ሰው that man is not david de gea!
ሌላው ካሴሚሮ ኳስ ከተከላካይ በመቀበል ምቹ ባለመሆኑ የሚፈጠሩ ችግሮችን መልስ መስጠት የሚችል ወይም ኳስ በመመስረት ውስጥ ወደ 6ቁጥር ቦታ ላይ የሚሳብ የመሀል ተከላካይ ያስፈልጋል በዚህ በኩል እድለኝነቱ ማርቲኔዝ ቀድሞ ያለን ተጫወች ነው ግን አሁንም ኳስ ጋር ጥሩ የሆነ ከኳስ ውጭ agressive ተከላካይ ያስፈልገዋል።

ለሁሉም ግን ሜሰን ማውንት ጥሩ አይደለም የሚሉ የቼልሲ ደጋፊወች ስሜት ግልፅ ነው which is normal ያሳደገውን ክለብ ትቶ ወደ ተቀናቃኝ ቡድን ሊሄድ ነው የሚሰማቸው ስሜት ሁላችንም ላይ ያለ ነው ሌሎች ግን እንትና አልተሳካለትም እሱም አይሳከለትም ብለው የሚሞግቱት hypocrisy ነው ምንም መሞገቻ አያቀርቡም ልጁ እኛ በግርድፉ የምናየው ይቅርና ቱሄል፣ አርቴታ፣ ክሎፕ ፣ሳውዝ ጌ፣ፖተር፣ ፖቼ ፣ሀግ ዝም ብለው አልፈለጉትም።

i hope he will with us next szn n no problem he will prove any doubts

በ Hatem ben arfa


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv