Get Mystery Box with random crypto!

ሁለቱም ተከላካዮች ወደ ዩናይትድ ለመምጣት ስምምነት ላይ የደረሱ ናቸው የዩናይትድ ሰወች ከሁለቱም | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ሁለቱም ተከላካዮች ወደ ዩናይትድ ለመምጣት ስምምነት ላይ የደረሱ ናቸው የዩናይትድ ሰወች ከሁለቱም ጋር የግል ጥቅማቸው ላይ ጨርሰዋል ነገርግን ሁለቱም በአንድጊዜ ለዩናይትድ ይፈራረማሉ ማለት አደለም የዩናይትድ ፕላን A የናፖሊው ኪም ሚንጃይ ሲሆን የሱ ዝውውር ከከሸፈግን የሞናኮውን ዲሳስ ያገኙታል ማለትነው

ኪም አሁን በኮሪያ የወታደራዊ ግዴታዎች ጋር በሀገሩ ይገኛል እና እዛም ለተጨማሪ ቀናቶች ይቆያል እንደ ፉት መርካቶ ላጋዜታ ዴሎስፖርት የመሳሰሉ የጣሊያን ተነባቢ ጋዜጦች ኪም ተመልሶ ወደ ናፖሊ አይመጣም ወደ ዩናይትድ ይሄዳል እያሉ ቢገኝም የተጨዋቹ ውሳኔ እስካሁን አልተረጋገጠም ናፖሊወችም ዛሬ አዲስ የውል እድሳት ኩንትራት የሰጡት ሲሆን የደሞዝ ጭማሪ ይደረግለታል ይህን ሚቀበለው ከሆነደሞ በተጨዋቹ ውልላይ ያለው ኩንትራት ማፍረሻ ሂሳብ ያሻቅባል ማለትነው

ነገርግን የዚህ ተጨዋች ማረፊያ ኦልድትራፎርድ እንደሚሆን እየተጠበቀ ይገኛል ።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv