Get Mystery Box with random crypto!

ምርመራው ተጠናቋል!! ማንችስተር ዩናይትድ በሜሰን ግሪንውድ ጉዳይ ሲያደርግ የነበረው ምርመራ ተጠ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ምርመራው ተጠናቋል!!

ማንችስተር ዩናይትድ በሜሰን ግሪንውድ ጉዳይ ሲያደርግ የነበረው ምርመራ ተጠናቋል፣ በዚህም ክለቡ በቀጣዮቹ ጥቂት ግዜያት ውስጥ፣ ውሳኔ የሚያሳልፍ ሲሆን፣ ከሰሞኑ ደግሞ የክለቡ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሪቻርድ አርኖልድ፣ ከግሌዘሮች ጋር እንደሚወያይ ተነግሯል።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv