Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

🔴Group➥ @man_united_forever
👨‍💻➥ @Sir_AbdGGMU

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-06-25 15:27:44
ሰበር ዜና

ማንችስተር ዩናይትድ ሜሰን ማውንት ላይ ያለውን ፍላጎት አቋርጦ፣ ሞይሲ ካሴዶን ለማስፈረም ጥያቄ ማዘጋጀቱን ዘ ታይምስ ዘግቧል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
6.6K views12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 21:18:14
ያ ጥርሱ ወጣ ወጣ ያለው የማዴይራው ስሪት እንደልቡ በትያትር ኦፍ ድሪምስ ኮሪደሮች ላይ ከጀርባው ታሪካዊውን 7ቁ አድርጎ ቦርቆበት ይበልጥ ታሪካዊነቱን አሳምሮት ከሄደ በኃላ ብዙዎች ለብሰውታል ክብሩን አጉድፈውት ሄደዋል በድጋሚ ተመልሶ የመጣው ሮናልዶ ራሱ ያን ቁጥር እንደመጀመሪያው አላላቀውም !..... አሁን ተራው የእሱ ይመስላል ክብሩ እንደቀድሞ ያልሆነውን ተወዳጁን 7ቁ ከጀርባው ሸክፎ የትያትር ኦፍ ድሪምስ አድማቂዎች የናፈቃቸውን ቁጥር በእዛ ቤት ከሚወደደው የኮሪደሮች ተዝናኖት ጋር ወደቀድሞ ልዕቅናው ለመመለስ ተመራጩ ሰው እሱ ወደመሆኑ ተቃርቧል

አይገባህም አልልም ትንሸ ቢዘገይልህ ግን ደስተኛ ነኝ

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
7.9K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 20:38:20 Andre Onana ....

ኢንተር ሚላን የሚፈልገው 50 ሚዮ አካባቢነው ይህን ገንዘብ ላቀረበ ክለብ ኦናናን ለመስጠት ወደኋላ አይሉም
ከሰሞኑ ቴንሀግ ልጁን አሳምኖታል የሚሉ ወሬወች ከሰማን በኋላ ትናንት ደሞ የተጨዋቹ ኤጀንት በማንቸስተር ከተማ ተገኝቶ ከዩናይትድ ጋር ንግግሮች ሲደረጉ እንደነበር ምንጮች በማስረጃ አስደግፈው አወሩ ....

Di marzeo ወኪሉ ከዩናይትድ ጋር መነጋገሩን አረጋግጧል
Fabrzio ም በተመሳሳይ ወኪሉ ከዩናይትድ ጋር መነጋገሩን አረጋግጧል የተጨዋቹ የግል ጉዳዮች በሙሉ ስምምነት ላይ የተደረሰባቸው ሲሆን የሚጠበቀው የዩናይትድ እና ኢንተርሚላን ስምምነት ነው ዩናይትድ ኢንተር የሚጠይቀውን ለመክፈል ፍላጎት አላቸው አከፋፈሉግን በረዥም ጊዜ ውል እና ክፍያው የረዥምጊዜ ቆይታ ያለው እንዲሆን ይፈልጋሉ ....

አንድሬ ኦናና 1.90 የሚረዝም ግዙፍ ግብጠባቂነው እሱ በእግሩ ስላለው የመጫወት ኳሊቲ ማውራት ድካምነው ትርፉ እንዴውም ከልኩም አልፎ ሚቀብጥበትጊዜ አለው እጂግ በጣም በልበ ሙሉነት በጥልቀት መሀል ሜዳውላይ ልንመለከተው ሁሉ እንችላለን አንዳንዴ እሱን ስመለከት የቀድሞው የኮሎምቢያ ሌጀንድ ሬኒ ሂጎይታ ትዝ ይለኛል ሂጉዊታን በወቅቱ አላየሁትም የሱን ብዙ ቪዲዮ ግን አያለሁ በእርግጥ ሂጉዊታ ድሪብል እያደረገ ጎል ላግባ የሚል የጠገበ እብድነው

ዋናው ነገር ዩናይትድ ኦናናንም አገኜ ኮስታ ወይም ሌላ ግብጠባቂ ያብቻ ለውጥ አያመጣም ለውጡ ሚመጣ በእግሩ መጫወት ለሚችል ግብጠባቂ የሚመች ቡድን መስራት ነውና ቴንሀግ እንደ ኦናና አይነት ግብ ጠባቂ ካገኜ ቡድኑን በደምብ መስራት እና ከኋላ ለሚጀመረው ኳስ ምቹ ሁኔታዎችን መመስረት አለበት

ኦናና በኢንተር እንኳን በአስተማማኝ ሁኔታ በቋሚነት እየተጫወተ አልነበረም በሴሪኤ በተለይ ብዙ ጌሞች አላገኘም ምናልባት የቡድኑ ቅርፅ ለኦናና ነገሮችን ምቹ ስላላደረገ ሊሆን ይችላል ወይም ኦናና ከልክ በላይ ከኋላ መቅበጡን ጠልተው ሊሆንም ይችላል

ነገርግን አንድሬ ኦናና እጂግ አስደናቂ ኳሊቲ ያለው በእግሩ የሚጠበብ ግብጠባቂነው ።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
6.7K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-23 20:36:23
5.8K views17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 16:38:39
መልስ የለም!!

ነገሩ እንዲህ ነው፣ ግሌዘሮች ዩናይትድን ለመሸጥ እስከአሁን ድረስ ከሼክ ጃሲም ጋር ንግግር ላይ ናቸው፣ ሼክ ጃሲም የመጨረሻ ያሉትን 5ተኛ ዙር ጨረታ ካቀረቡ በኋላ ነገሩ በሙሉ ወደ ኳታር ዞሯል፣ ግሌዘሮችም ንግግራቸውን ከሼኩ ጋር አድርገው ራትክሊፍን ትተዋቸዋል። ታዲያ የቀረበላቸው 6 ቢሊዮን ዶላር ገደማ አንሶ የታያቸው ግሌዘሮች ሼክ ጃሲምን በእጅ አዙር ገንዘብ ለማስጨመር፣ ለራትክሊፍ ደብዳቤ ይልካሉ።

ደብዳቤውም ከሼክ ጃሲም ጋር እየተደራደርን ነውና፣ ከሼኩ የተሻለ አቅርበህ ዩናይትድን ውሰደው የሚል ነው፣ ራትክሊፍ ካቀረበ ሼኩ ይጨምራሉ ነው ስሌቱ፣ ነገር ግን ግሌዘሮች የጻፉት ደብዳቤ፣ ተቀባይነት አላገኘም፣ ዛሬ ነገ እያሉ ነገሩን አንጓተው ቢጠብቁም፣ ራትክሊፍ አቅማቸውን አውቀው፣ ዝምታን መርጠዋል፣ የግሌዘሮች ደብዳቤም መልስ አልባ ሆኗል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
10.1K views13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-18 08:01:58 ብሩኖ ርናንዴዝ ትናንት ምሽት በፖርቹጋል ስታዲዮ ዳ ሊዩዝ ደምቆ አምሽቷል፣ ቦስኒያን የገጠመቸው ፖርቹጋል 3ለ0 ስታሸንፍ ብሩኖ የመጀመሪያውን ጎል ለበርናዶ አሲስት ያደረገለት ሲሆን፣ 77ተኛና 93ኛ ደቂቃ ላይ ሁለት ጎሎች ማስቆጠር ችሏል።

ማግንፊኮ

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
8.8K views05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-12 17:18:50
የፈረደበት ተፈላጊ ደግሞ እሱ ሆኗል የወልፍስበርጉ አማካይ ፊሊክ ኒሚቻ የማንችስተር ዩናይትድ ሰዎች ከተጫዋቹ አባት ጋር እየተወያዩ መሆኑን sport የዘገበ ሲሆነ ክለቡ ለተጫዋቹ 15ሚ ዩሮ ይፈልጋል

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
2.5K views14:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 19:51:09
ቀናሁ!!

የምር ቀናሁ፣ ምሽት ላይ በአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ኢንተር ከ ሲቲ ሲጫወቱ ጨዋታውን እየተመለከትኩ ውስጤ በቅናት ይተክናል፣ በማን ቀናህ እንዳትሉኝ፣ በሲቲ ስኬት አልቀናሁም፣ በኢንተር ተፎካካሪነትም አይደለም፣ ቀናት ያንገበገበኝ የአንድሬ ኦናና ብቃት ነው፣ ምናለ የእኛ በሆነ እላለሁ፣ ግብ ክልሉን ጥሎ ወጥቶ፣ በአንድ ፓስ 5 ተጨዋቾችን ሲቀንስ ሳይ፣ በረኛም አልመሰለኝ የተዋጣለት አማካይ እንጂ፣ እንዴት ግን አንድ በረኛ በዚህ ልክ በልበ ሙሉነት ግብ ክልሉን ትቶ ወጥቶ ከአማካዮች በላይ ኳሶችን ያደራጃል፣ እግሮቹ ከጭንቅላቱ ጋር ፍጹም የተናበቡ ናቸው፣ ጫንቅላቱ ያሰበውን እግሩ ይፈጽማል፣ ኳሷን ጠልዟት ያሰበባት ቦታ ነው ቁጭ የሚያደርጋት፣ ብቻ ብዙ ብዙ፣ እንዲህ አይነት ዘመናዊ ግብ ጠባቂ በዩናይትድ እመለከት ይሆን
ቴን ሃግ ንቃ ፕሊስ የቀድሞ ግብ ጠባቂህን ኦናና ከኢንተር አምጣው በቃ አምጣው ኡፍፍፍፍ ይችላልኮ አይገልጸውም!!!

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
4.1K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-11 00:02:47 ኦናና እና ኤደርሰንን እያየህ ዳሂያን ማሰብ ከቻልክ ነገሮችን ለመረዳት አስቸጋሪ አደሉም

ከብዙ ከምንኮራባቸው ታሪኮች መሀል አንዱን የሆነውን የሶስትዮሽ ዋንጫ ማሸነፍ ታሪክ ከጎረቤታችን ጋር ተጋርተናል
5.0K viewsedited  21:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-10 20:44:48
ናስር አልካላፊ,, የኳታር ስፖርት investment ፕሬዝዳንት እና ሰርአሌክስ ፈርጉሰን ከኦልትራፎርድ ሲወጡ ታይተዋል

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
    
5.2K views17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ