Get Mystery Box with random crypto!

ያ ጥርሱ ወጣ ወጣ ያለው የማዴይራው ስሪት እንደልቡ በትያትር ኦፍ ድሪምስ ኮሪደሮች ላይ ከጀርባው | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ያ ጥርሱ ወጣ ወጣ ያለው የማዴይራው ስሪት እንደልቡ በትያትር ኦፍ ድሪምስ ኮሪደሮች ላይ ከጀርባው ታሪካዊውን 7ቁ አድርጎ ቦርቆበት ይበልጥ ታሪካዊነቱን አሳምሮት ከሄደ በኃላ ብዙዎች ለብሰውታል ክብሩን አጉድፈውት ሄደዋል በድጋሚ ተመልሶ የመጣው ሮናልዶ ራሱ ያን ቁጥር እንደመጀመሪያው አላላቀውም !..... አሁን ተራው የእሱ ይመስላል ክብሩ እንደቀድሞ ያልሆነውን ተወዳጁን 7ቁ ከጀርባው ሸክፎ የትያትር ኦፍ ድሪምስ አድማቂዎች የናፈቃቸውን ቁጥር በእዛ ቤት ከሚወደደው የኮሪደሮች ተዝናኖት ጋር ወደቀድሞ ልዕቅናው ለመመለስ ተመራጩ ሰው እሱ ወደመሆኑ ተቃርቧል

አይገባህም አልልም ትንሸ ቢዘገይልህ ግን ደስተኛ ነኝ

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv