Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

🔴Group➥ @man_united_forever
👨‍💻➥ @Sir_AbdGGMU

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 281

2021-01-31 13:25:53
የትላንትናው የአርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ያለምንም ግብ መጠናቀቁ ይታወሳል::

በዚህም ጨዋታ የመሀከል ዳኛው የጨዋታውን መጠናቀቅ ሲያበስር ቡሩኖ ፈርናዴዝ ጭንቅላቱን በመያዝ የመበሳጨትና የማዘኑን ስሜት ሳይደብቅ ማንንም ሳይጨብጥ ወደ መልበሻ ክፍል አምርቷል::

ቡሩኖ ፈርናንዴዝ እንደሌላው ጊዜ ብዙ እድሎችን መፍጠር አልቻለም::

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
6.6K viewsAbd Abd, 10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-31 13:24:10
Marcus Rashford at 13 years old (via risingballers)

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
6.3K viewsAbd Abd, 10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-31 13:23:00
ከትላንት ምሽቱ ጨዋታ በኃላ የዘረኝነት ዘለፋዎች የደረሱበት ማርከስ ራሽፎርድ በማንነቱ እንደሚኮራ ገልፃል፦

" እኔ ጥቁር ሰው ነኝ በመሆኔም እኮራለው፤ ማንም ሰው ጥቁር በመሆኔ አስተያየት ቢሰጥ የተለየ ስሜት እንዲሰማኝ አያደርገኝም። ስለዚህ ከእኔ ጠንካራ ምላሽን እየፈለጉ ከሆነ ለ እንደዚህ አይነት ነገር ምላሽ አይኖረኝም። "

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
5.9K viewsAbd Abd, 10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-31 13:12:37 በክለቡ በግዜያዊ አሰልጣኝነት ቆይታው ብዙ የማያስከፋ ውጤት ቢያስመዘግብም፣ በርካቶች ግን ዋና አሰልጣኝ እንደማይሆንና እሱን ተክቶም በዋና አሰልጣኝነት ጆን ቴሪ እንደሚተካ ዘግበው ነበር፣ ነገር ግን ደርቢ ካውንቲወች ዋዛን ዋና አሰልጣኝ በማድረግ ሾሙት፣ ዋዛም ዋና አሰልጣኝ ከሆነ በኋላ ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን ትናንት ያስመዘገበ ሲሆን ክለቡን ከወራጅ ቀጠናም እያወጣው ይገኛል። ሮኒ በቅርቡም አይለክ ቤትክ እንደ ምትመለስ ተስፋ አረጋለው

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
5.5K viewsAbd Abd, 10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-31 13:11:14
5.3K viewsAbd Abd, 10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-31 13:11:03
ያለፉት ሁለት ጨዋታዎች ቢሳካ !! የሚጎለው ነገር ቢኖር ጎሎችን አለማስቆጠሩ ነው፣ ከዛ ውጪ ግን በሁሉም ነገር እጅግ የተዋጣላት፣ ክሮሶቹ የተሳኩ፣ የማጥቃት እንቅስቃሴው እጅግ ማራኪ፣ ፍጥነቱና የተለመደውና የበለጠ የተሻሻለው መከላከሉ፣ አስገራሚም አስደናቂም ነበር። ያዝልቅለት AWB

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
5.5K viewsAbd Abd, 10:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-31 09:28:15 በወቅቱ መረጃውን ለመጻፍ የሜይል ኦንላይን ዘገባ ነው ብየ በመተዌ ዛሬ ቆጨኝ። ምናልባት ከአንድ ወይም ሁለት ወር በፊት ይመስለኛል። ሜይል አንድ መረጃ አወጣ። ራሽፎርድና ሊንጋርድ ጓደኛ ናቸው፣ ውሏቸው ሁሉም ነገራቸው አብሮ ነው፣ ሊንጋርድ አሁን ችግር ላይ ነው፣ በዚህ ወቅት ክለቡ ለሊንጋርድ እድል እየሰጠው አይደለም፣ ራሽፎርድ ደግሞ ጓደኛውን ሜዳ ላይ ማየት ይፈልጋል፣ ሊንጋርድ የሚሸጥም ከሆነ ራሽፎርድ ከፍተኛ የብቸኝነት ዲፕሬሽን ውስጥ ይገባል።

ሊንጋርድና ራሽፎርድን መነጠል ከባድ ነው ሲል ሜይል ሰፋ ያለ ዘገባ ሰርቶ ነበር።

አሁን የማየውም፣ ራሽፎርድ ህመም አይሉት ምን ፊቱ ደብዝዟል፣ ጎል ስቶኳ አይቆጭም፣ አጋጣሚወችን አይጠቀምም፣ ያ ፍጥነቱ የለም፣ ተነሳሽነቱ ተለይቶታል።

ምናልባት የሜል ዘገባ እውነት ሆኖ ይሆን ??

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
6.3K viewsAbd Abd, 06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-31 09:28:04
6.1K viewsAbd Abd, 06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-30 22:24:39 ተጠናቀቀ
7.3K viewsAbd Abd, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-30 22:21:22 አርሴናል 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
7.4K viewsAbd Abd, 19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ