Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 19.21K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 277

2021-02-28 18:44:22
የዛሬው የተረጋገጠው አስተላለፍ ይሄን ይመስላል!
810 viewsAbd Abd, 15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 17:19:10 ኦሌ ሶልሻየር ለምሽቱ ከባድ ጨዋታ 4 ለውጦችን ሊያደርጉ ይችላሉ፣

ፖል ፖግባና ስኮት ማክቶሚናይ በጨዋታው ላይደርሱ ይችላሉ የሚለው መረጃ እውን የሚሆን ከሆነ፣ ዶኒ ቫን ዴ ቢክ ከፍሬድ ጋር በመጣመር ከማቲች ሊቀድም ይችላል፣ ሰሞንኛ አቋሙ ጥሩ የሆነው ማቲች ምናልባት የቀድሞ ክለቡን ሊገጥም የሚችልበት ሰፊ እድል ቢሆንም፣ ከኦሌ መግለጫ አንጻርም ቤክ ወደ ቋሚ ተሰላፊነት ሊመጣ ይችላል፣ ሌላውና ቅያሪ ሊደርግበት የሚችለው የባይሊ ጉዳይ ሲሆን፣በትልልቅ ጨዋታዎች ላይ ለሊንድሎፍ ቅድሚያ የሚሰጡት ኤሌ በኢሮፓ ሊጉ ድንቅ የነበረውን ባይሊ ሊያስቀድሙ ይችላሉ፣

ሌላው ቅያሪ ሊሆን የሚችለው አንቶኒ ማርሲያል ሲሆን፣ ጨዋታውን በተጠባባቂነት ሊጀምር ይችላል፣ ምናልባት ጀምስና ራሽ መስመሩን ይዘው መሀሉን ለግሪንውድ እንደሚሰጡት ይጠበቃል፣ ካልሆነም ጀምስና ግሪንውድ ወደ መስመር በመውጣት የመሀል አጥቂነቱን ሀላፊነት ራሽ የመውሰድ እድሉ ሰፊ ነው።

አራተኛው ቅያሪ ዴህያ ሲሆን፣ ምንምኳ አስተማማኝ ባይሆንም በሄንደርሰን ሊቀየር ይችላል፣ ከደጋፊው ጀምሮ እስከ ስፖርት ተንታኞች በሁለቱ ጉዳይ ጫና የበረከተባቸው ኦሌ ሄንደርሰንን የማስቀደም እድላቸው ጠባብ እንዳልሆነ መገመት ቀላል ነው፣

ግምታዊ አሰላለፍ
ሄንደርሰን
ቢሳካ ባይሊ ማጉየር ሾው
ፍሬድ ቫን ዴ ቢክ
ጀምስ ብሩኖ ራሽፎርድ
ግሪንውድ
ተጠባባቂዎች
ዴህያ
ሊንድሎፍ
ቴሌሽ
ማቲች
ማርሺያል
ፖግባ
እንደሚሆኑ ይጠበቃል።

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
1.7K viewsAbd Abd, 14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-28 16:26:17
𝐌 𝐀 𝐓 𝐂 𝐇 𝐃 𝐀 𝐘

ቼልሲ ከ ማን ዩናይትድ !!
1.0K viewsAbd Abd, 13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-27 22:45:52
ማርከስ ራሽፎርድ ቼልሲ ላይ ያስቆጠራት አስገራሚ የቅጣት ምት!

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
4.5K viewsAbd Abd, 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 23:04:32 ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለ ማን ዩናይትድ ድልድል እንዲህ ብሏል..

#Zlatan_Ibrahimovich : "አዎን ሁሉም ሰው አጓጊ ድልድል እንደሆነ አስቧል ። ነገር ግን ለእኛ በጣም አስፈላጊው ጨዋታ ምንም የሴርኤ ጨዋታ አለመሸነፍ ነው እናም ትኩረታችን ቀጣይ አመት ቻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ነው ።

እውነት ለመናገር ለእንግሊዙ ክለብ በጣም አጓጊ ድልድል ነው ምክንያቱም እነሱ ማንቸስተር ሲቲ ጥሏቸው ሄዷል ዋንጫውን ለማንሳት ስለዚህ እነሱ ከሚላን ጋር ለመጫወት በጣም ዝግጁ ናቸው ዋንጫ ማንሳት ስለሚፈልጉ። "

"ስለዚህ ለነሱ ምንም ነገር ቃል መግባት አልችልም ምክንያቱም ካለምንም ግፊት ልንገጥማቸው ነው እናም እኛ በመጨረሻ ሩብ ፍፃሜውን እንቀላቀላለን አረጋግጥላችኋለሁ ።

በኦልድትራፎርድ መጫወት ምንም አልናፈቀኝም ምክንያቱም በቅርቡ የእግር ኳስ ቅይታዬ በጉዳት ነው የተጠናቀቀው ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር መጫወት ከሌላ የሚለየው ነገር የለም እኔ ብዙ ታላላቅ ምሽቶች አለሳልፌ አቃለው ብዙ ረቡዕም ተጫውቼ አውቅ ነበር ስለዚህ ይህ የሀሙስ ለኔ ምርጡ ጨዋታ ሊሆን አይችልም ።" ኢብራሂሞቪች

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
6.9K viewsAbd Abd, 20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 18:14:10
በውሰት ለሚላን እየተጫወተ የሚገኘውና ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረገ ያለው ዲያጎ ዳሎት፣ በውሰት ውል ስለሆነ ዩናይትድ ከ ሚላን በሚያደርጉት ጨዋታ ላይሰለፍ ይችላል ቢባልም አሁን በወጣ መረጃ ዲያጎ ዳሎት ለኤሲ ሚላን በመጫወት እናት ክለቡን በተቃራኒ እንደሚገጥም ተረጋግጧል።

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
7.4K viewsAbd Abd, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 18:04:31
በኢሮፓ ሊጉ ወደ 8ቱ ውስጥ ለመግባት ዩናይትድ ከ ኤሲ ሚላን ጋር ይጫወታል!!

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
7.1K viewsAbd Abd, 15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 09:09:18
ማርሺያል ዩናይትድን እየረዳበት ያለ መንገድ
7.5K viewsAbd Abd, edited  06:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 08:45:23 ምትሀተኛ እግሮች፡ የማይታመኑ የሽርፍራፊ ሰከንድ ተአምሮች፡ መቼም መቼም የማይዘነጉ ሊሆኑ የማይችሉ ነገር ግን ሆነው የተገኙ፡ የጭማሪ ደቂቃ ጎሎች። የአስራ ዘጠኝ ዘጠና ዘጠኙ የድል ዘዋሪ። አይደክሜና ታጋይ እንደ ሸረሪት ፈጣን እንቁ ለማልያው ሟች። ማርሽ ቀያሪው አይተኬ ህያው የዩናይትድ የቁርጥ ቀን ልጅ። የቀዩ ቤት ህያው ድምቀት።

የቲያትር ኦፍ ድሪምስ መንደር ንጉስ። መቼም የማይዘነጋ ሊዘነጋም የማይችል በዩናይትድ የድል ማህደር ስሙን በወርቅ ብእር ያጻፈ። ወርቃማው አይረሴ የዩናይትድ ንጉሥ። ኦሊ ጉነር ሶልሻየር። በዩናይትድ ተጫውተውና ደምቀው የማይረሱ ታሪኮችን ሰርተው።

ለቀዩ ማልያ ቀይ ደማቸውን ካፈሰሱ። በአልሸነፍ ባይነት ወኔ ለዩናይትድ ክብር ከተዋደቁ ንጉሶቻችን አንዱ ነው። ኦሊ ጉነር ሶልሻየር በፌብርዋሪ 26 1973 ልክ በዛሬዋ ቀን በኖርዌይ ኬሶ ከተማ ተወለደ። በተለያዩ ክለቦች ተፈትኖ በዩናይትድ የደመቀው የቀድሞ ኮከብ። በ 1999 የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ። ባየርን ሚውኒክ ከማንችስተር ዩናይትድ ተፋጠዋል። ጨዋታው ተጀምሯል። ሙኒክ ገና ባስቆጠራት ጎል 1ለ0 እየመራ ነው። ይገርማል እነ ጊግስ ስኮልስ ሌሎችም ኮከቦች የዩናይትድን ለሁለተኛ ግዜ የሻንፒዮንስ ሊግ። ክብር ለመመለስ ይዋደቃሉ። ነገር ጎል የለም 90 ደቂቃ ሞልቷል። የሀያሉ ሰው ሰር አሌክስ ፈርጊ ይጠበቃል።

ቤቢ ፌሱ ኮከብ። ተቀይሮ ገብት 90+2 ሊጠናቀቅ 1 ደቂቃ ሲቀረው ተአምረኛ ጎል አስቆጠረ። ጨዋታው ተጠናቋል ብለው። ሲጨፍሩ የነበሩ የመመውኒክ ደጋፊዎች በእንባ ሊራጩ ግድ ሆነ። ይገርማል በተጨማሪ ሰአት እናስገባለን ብለው ተስፋ ቢያደርጉም አይነኬውና ታታሪው ሶልሻ ሁለተኛ ጎል አስቆጥሮ የባቫሪያኑን ክለብ ተስፋ ቀበረ። ዩናይትድ መቼም ቢሆን ሊደገም የማይችለውን ገድል ፈጸመ።

ኦሊ ጉነር ሶልሻየር ህያው የቁርጥ ቀን ልጅ።
አሁንስ በአሰልጣኝነት ዘመኑ። ምን ያሳየን ይሆን ?? መልሱ ለናንተ
መልካም ልደት ለኦሊ ጉነር ሶልሻየር። HBD Boss

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
7.5K viewsAbd Abd, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-26 08:44:45
6.9K viewsAbd Abd, 05:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ