Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 19.21K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

Crater 👨‍💻➥ @ Sir_Abu_Elham

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 280

2021-02-14 17:02:32 ጎልል ዌስትብሮም!!
1.7K viewsAbd Abd, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 17:02:15 ተጀመረ

ዌስትብሮም 0-0 ማንችስተር ዩናይትድ
1.7K viewsAbd Abd, 14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 16:51:56
ዛሬ ፍሬድ በማንችስተር ዩናይትድ ማሊያ 100 ኛ ጨዋታው ነው::

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
1.9K viewsAbd Abd, edited  13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 16:49:05
የዛሬው የተረጋገጠው አስተላለፍ ይሄን ይመስላል!!

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
1.8K viewsAbd Abd, 13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-14 10:06:57 የጨዋታ ቀን
ቡምምምምምም GGMU DAY

ተጋጣሚዎች ዩናይትድ ከ ዌስትብሮም

ሰአት አመሻሹን 11:00 Et

ስታዲየም The Hawthorns

የጨዋታው ዳኛ ክሬግ ፓውሰን England
ኦሌ ሶልሻየር ከ ሳም አላርዳይስ
ጨዋታው እጅግ አስፈላጊ የማሸነፍና ማሸነፍ ግዴታ ያለበት እጅግ ወሳኝ መርሀ ግብር ነው።

በጥብቅ መከላከል ለትላልቅ ክለቦች ፈታይ የሆኑት አንጋፋው አላርዳይስ ማንችስተር ሲቲን ነጥብ ካስጣሉ በኋላ በትላልቅ ክለቦች የተሸነፉ ሲሆን፣ ዛሬም በታላላቆቹ ታላቅ በሆነው ዩናይትድ ምን ያስተናግዱ ይሆን??

የቢቢሲው ላውሮ ዩናይትድ 2ለ0 ያሸንፋል ያለ ሲሆን፣ በርካቶችም ዩናይትድ በቀላሉ እንደሚያሸነፍ ገምተዋል። ቻናላችንም ዩናይትድ 3ለ0 ያሸንፋል ብላለች፣ እናንተስ ??

ከመልካም ምኞት ጋር ግምታቹህን አስቀምጡ??

መልካም ቀን መልካሙን ሁሉ ለማንችስተር ዩናይትድ ቡምምም ማንቼ

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
3.8K viewsAbd Abd, 07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-13 18:51:43
| ቀጣይ ጨዋታ | Next Match

| በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በ23 ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር

ዌስብሮም ማን.ዩናይትድ

እሁድ የካቲት 7 | Feb 14

ከ ምሽቱ 11:00 ላይ

ሀውቶርን ስቴድየም

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
5.6K viewsAbd Abd, 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-13 18:49:42
ወጣት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን ስለማሳደግ ተጠይቆ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ሲመልስ "ለቡድኑ ሁሌም መልካም ነገር ነው:: ወጣት የአካዳሚ ምሩቅ የሆኑ ልጆችን ወደ ዋናው ቡድን ማሳደግ ጥሩ ምልክት ነው::

ምክንያቱም ይህ የሚያሳየው በማንችስተር ዩናይትድ አካዳሚ ልጆቹ የሚገባ ስልጠና እያገኙ እንደሆነ ነው"::

"ነገርግን ብዙ መንገድ ይቀራል ምክንያቱም እኔም በመጀመሪያ ከዋናው ቡድን ጋር ልምምድ ስሰራ ትዝ ይለኛል:: ይሄ የመጀመሪያው እርምጃ ነው ብዙ መስራት ይጠበቅባቸዋል:: ትሁት መሆን አለባቸው እራሳቸውንም ዝቅ ማረግ ይጠበቅባቸዋል"::

"ከኛጋር ልምምድ ይሰራሉ ነገርግን ተመልሰው ከ18 እና 23 እድሜ በታች እየሄዱ ይጫወታሉ ስለዚህ እዚያም ትልቅ ለውጥ ማምጣት አለባቸው"::

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
5.1K viewsAbd Abd, 15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-13 18:46:57
ብዙ ተስፋ የተጣለበት ፈረንሳዊዉ የዩናይትድ ከ 23 አመት በታች ቡድን ኮከብ የሆነው ሀኒባል ሙጅብሪ የዩናይትድ ዋናው ቡድን ተቀላቅሏል።
ኦሌ ሶልሻየር ይፋ እንዳደረጉት፣ ሶልሻየርን ወደ ዋናው ቡድን ማሳደጋቸውን ይፋ አድርገዋል።

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
4.6K viewsAbd Abd, 15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-13 18:46:06
ኦሌ ሶልሻየር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ባለፈው ሳምንት የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ኮንትራቱን ያስፈረሙትን ሾላ ሾሪታየርን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገውታል፣ የዛሬ ሳምንት ብላክበርንን ላይ ሀትሪክ የሰራው አጥቂ እጅግ ተስፋ የተጣለበት ሲሆን፣ ከኮንትራቱ በፊት ፒ ኤስ ጂ እንዱሁም ባርሴሎናን የመሳሰሉ ሀያላን ክለቦች ይፈልጉት ነበር። ሾላ ኳስ ሲይዝ የሚያምርበትና ምርጥ ድሪብለር ሲሆን በጠባብ አንግል ጎል የሚያስቆጥር ድንቅ እይታ ያለው ተጨዋች ነው።
መልካም እድል ሾላ

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
4.2K viewsAbd Abd, edited  15:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-13 18:37:21
ተስፈኛው የማንችስተር ዬናይትድ ወጣት አጥቂ

የ17 ዓመቱ ወጣት አጥቂ ቻርሊ ማክኔይል በወጣት ቡድን ደረጃ እስካለፈው አመት ድረስ ለማንችስተር ሲቲ ከ 600 በላይ ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

ባለፈው ዓመት የተቀናቃኞቹን ቡድን ማንችስተር ዩናይትድን በ 1 ሚሊዮን ዶላር የተቀላቀለ ሲሆን, ዛሬ በነበረው ከ18 አመት በታች ውድድር ላይ በደርቢው ጨዋታ አራት ግቦችን አስቆጥሮ የዩናይትድ ባጅ በመሳም ደስታውን ገልፃል።

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”
4.2K viewsAbd Abd, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ