Get Mystery Box with random crypto!

ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለ ማን ዩናይትድ ድልድል እንዲህ ብሏል.. #Zlatan_Ibrahimovic | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለ ማን ዩናይትድ ድልድል እንዲህ ብሏል..

#Zlatan_Ibrahimovich : "አዎን ሁሉም ሰው አጓጊ ድልድል እንደሆነ አስቧል ። ነገር ግን ለእኛ በጣም አስፈላጊው ጨዋታ ምንም የሴርኤ ጨዋታ አለመሸነፍ ነው እናም ትኩረታችን ቀጣይ አመት ቻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ነው ።

እውነት ለመናገር ለእንግሊዙ ክለብ በጣም አጓጊ ድልድል ነው ምክንያቱም እነሱ ማንቸስተር ሲቲ ጥሏቸው ሄዷል ዋንጫውን ለማንሳት ስለዚህ እነሱ ከሚላን ጋር ለመጫወት በጣም ዝግጁ ናቸው ዋንጫ ማንሳት ስለሚፈልጉ። "

"ስለዚህ ለነሱ ምንም ነገር ቃል መግባት አልችልም ምክንያቱም ካለምንም ግፊት ልንገጥማቸው ነው እናም እኛ በመጨረሻ ሩብ ፍፃሜውን እንቀላቀላለን አረጋግጥላችኋለሁ ።

በኦልድትራፎርድ መጫወት ምንም አልናፈቀኝም ምክንያቱም በቅርቡ የእግር ኳስ ቅይታዬ በጉዳት ነው የተጠናቀቀው ከማንቸስተር ዩናይትድ ጋር መጫወት ከሌላ የሚለየው ነገር የለም እኔ ብዙ ታላላቅ ምሽቶች አለሳልፌ አቃለው ብዙ ረቡዕም ተጫውቼ አውቅ ነበር ስለዚህ ይህ የሀሙስ ለኔ ምርጡ ጨዋታ ሊሆን አይችልም ።" ኢብራሂሞቪች

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”