Get Mystery Box with random crypto!

በክለቡ በግዜያዊ አሰልጣኝነት ቆይታው ብዙ የማያስከፋ ውጤት ቢያስመዘግብም፣ በርካቶች ግን ዋና አሰ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

በክለቡ በግዜያዊ አሰልጣኝነት ቆይታው ብዙ የማያስከፋ ውጤት ቢያስመዘግብም፣ በርካቶች ግን ዋና አሰልጣኝ እንደማይሆንና እሱን ተክቶም በዋና አሰልጣኝነት ጆን ቴሪ እንደሚተካ ዘግበው ነበር፣ ነገር ግን ደርቢ ካውንቲወች ዋዛን ዋና አሰልጣኝ በማድረግ ሾሙት፣ ዋዛም ዋና አሰልጣኝ ከሆነ በኋላ ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን ትናንት ያስመዘገበ ሲሆን ክለቡን ከወራጅ ቀጠናም እያወጣው ይገኛል። ሮኒ በቅርቡም አይለክ ቤትክ እንደ ምትመለስ ተስፋ አረጋለው

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”