Get Mystery Box with random crypto!

የትላንትናው የአርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ያለምንም ግብ መጠናቀቁ ይታወሳ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የትላንትናው የአርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ያለምንም ግብ መጠናቀቁ ይታወሳል::

በዚህም ጨዋታ የመሀከል ዳኛው የጨዋታውን መጠናቀቅ ሲያበስር ቡሩኖ ፈርናዴዝ ጭንቅላቱን በመያዝ የመበሳጨትና የማዘኑን ስሜት ሳይደብቅ ማንንም ሳይጨብጥ ወደ መልበሻ ክፍል አምርቷል::

ቡሩኖ ፈርናንዴዝ እንደሌላው ጊዜ ብዙ እድሎችን መፍጠር አልቻለም::

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”