Get Mystery Box with random crypto!

በወቅቱ መረጃውን ለመጻፍ የሜይል ኦንላይን ዘገባ ነው ብየ በመተዌ ዛሬ ቆጨኝ። ምናልባት ከአንድ ወ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

በወቅቱ መረጃውን ለመጻፍ የሜይል ኦንላይን ዘገባ ነው ብየ በመተዌ ዛሬ ቆጨኝ። ምናልባት ከአንድ ወይም ሁለት ወር በፊት ይመስለኛል። ሜይል አንድ መረጃ አወጣ። ራሽፎርድና ሊንጋርድ ጓደኛ ናቸው፣ ውሏቸው ሁሉም ነገራቸው አብሮ ነው፣ ሊንጋርድ አሁን ችግር ላይ ነው፣ በዚህ ወቅት ክለቡ ለሊንጋርድ እድል እየሰጠው አይደለም፣ ራሽፎርድ ደግሞ ጓደኛውን ሜዳ ላይ ማየት ይፈልጋል፣ ሊንጋርድ የሚሸጥም ከሆነ ራሽፎርድ ከፍተኛ የብቸኝነት ዲፕሬሽን ውስጥ ይገባል።

ሊንጋርድና ራሽፎርድን መነጠል ከባድ ነው ሲል ሜይል ሰፋ ያለ ዘገባ ሰርቶ ነበር።

አሁን የማየውም፣ ራሽፎርድ ህመም አይሉት ምን ፊቱ ደብዝዟል፣ ጎል ስቶኳ አይቆጭም፣ አጋጣሚወችን አይጠቀምም፣ ያ ፍጥነቱ የለም፣ ተነሳሽነቱ ተለይቶታል።

ምናልባት የሜል ዘገባ እውነት ሆኖ ይሆን ??

#GGMU #MUEF

ሼር/Join
በቴሌግራም @the_red_forever_mv
                
ግሩፓችንም @man_united_forever
                 
𝙀𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙖𝙢𝙚, 𝙚𝙫𝙚𝙧𝙮 𝙜𝙤𝙖𝙡, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙤𝙣 በየኛ ማንችስተር ዩናይትድ የ YouTube ቻናል (Ethio Man United) ሰብስክራይብ በማረግ አዝናኝ ጊዜ ያሳልፉ በማንችስተራዊ ስራዎቻችን
Subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
http://www.youtube.com/channel/UCT0Z6i9B-WLL9DSNRyr7jvQ

Don't forget subscriber our channel”