Get Mystery Box with random crypto!

የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የቴሌግራም ቻናል አርማ the_red_forever_mv — የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴
የሰርጥ አድራሻ: @the_red_forever_mv
ምድቦች: መኪናዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 22.71K
የሰርጥ መግለጫ

📍WELCOME |👇እንኳን ደና መጡ📍
➲የኛ-Manchester-UTD 🔴💃
➥ የ ዩትዩብ ቻናላችን
👇SUBSCRIBER ያርጉ
https://www.youtube.com/@the_red_forever_mv
ቲክቶክ -> tiktok.com/@the_red_forever_mv

🔴Group➥ @man_united_forever
👨‍💻➥ @Sir_AbdGGMU

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-05-16 06:58:54
ምናልባት አዲስ ዜና እንሰማ ይሆናል!!

በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አቭራም ግሌዘር፣ በሼክ ጃሲም አባት ከተያዘው ሆቴል ተገኝተዋል፣ እስካሁን የወጣ መረጃ ባይኖርም፣ ግሌዘር ግን ወደ ሆቴሉ ሲገቡ ካሜራ ውስጥ ገብተዋል።

አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን ይዘን እንቀርባለን።

Let We hear good news

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
4.1K views03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 06:55:06
ከ 10 በላይ አመታትን በዩናይትድ የቆየውና ባለፉት 4 አመታት አብዛኛውን ግዜ በጉዳት የሚያሳልፈው፣ ፊል ጆንስ በመጪው ክረምት ዩናይትድ እንደሚለቅ ተረጋግጧል።

ከጆንስ በተጨማሪ፣ በካሪንግተን አድጎ፣ በበርካታ ክለቦች በውሰት ቢያሳልፍም ጉዳትና ተነሳሽነት አቅሙን እንዳያሳይ ያደረገው ቱዋንዘቤ እንዲሁ በመጪው ክረምት ዩናይትድን ይለቃል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.9K views03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 06:54:15
ከ 10 በላይ አመታትን በዩናይትድ የቆየውና ባለፉት 4 አመታት አብዛኛውን ግዜ በጉዳት የሚያሳልፈው፣ ፊል ጆንስ በመጪው ክረምት ዩናይትድ እንደሚለቅ ተረጋግጧል።

ከጆንስ በተጨማሪ፣ በካሪንግተን አድጎ፣ በበርካታ ክለቦች በውሰት ቢያሳልፍም ጉዳትና ተነሳሽነት አቅሙን እንዳያሳይ ያደረገው ቱዋንዘቤ እንዲሁ በመጪው ክረምት ዩናይትድን ይለቃል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.8K views03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 20:47:24
አርሰናል ብሎ የተጠቀመ ገበሬ ብቻ ነው
3.5K views17:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 20:46:13
ሰበር ዜና

ሼክ ጃሲም 4ተኛ ዙር አዲስ ዋጋ ሊያቀርቡ ነው!! የሳውዲው ሶፖርት ጋዜጠኛ ናዋፍ፣ ከ ሼክ ጃሲም ቢሮ አገኘሁት ብሎ በዘገበው ዜናው ግሌዘሮች በራትክሊፍ አቀራረብ በመሳባቸውና ዋጋው ከራትክሊፍ ጋር ተመሳሳይ መሆኑ ምናልባት ነገሮች ወደ ራትክሊፍ ያመራሉ በሚል ስጋት አዲስና የተለየ እንዲሁም ከራትክሊፍ የሚርቅ የ 6 ቢሊዮን ፓውንድ አዲስ ክፍያ ለማቅረብ እንደተዘጋጁ ተዘግቧል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.4K views17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 14:40:23
ታላቅ ፍጥጫ፣ በእንግሊዝ ሴቶች ኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ!!

ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ

ዛሬ ቀን 10:30 ሲል፣ በሴቶች ሊግ እጅግ ጠንካራ አቋም ላይ የሚገኙት ሁለቱ ክለቦች ይፋጠጣሉ።

በሴቶች ሊግ ከወትሮው በተሻለ እጅግ ጠንክሮ የቀረበው ዩናይትድ፣ የ WSL የደረጃ ሰንጠረዥንም እየመራ የሚገኝ ሲሆን፣ በኤፍ ኤ ካፑም ዛሬ በሴቶች ሊግ ከአመት አመት ጠንካራ የሆነውን ቼልሲ ይፋለማል።

ድል ለቀያይ ሰይጣኖቹ እንስቶች

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.8K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 14:39:18 ብሩኖ ማርሺያል ጎል እንደሚያስቆጥር አውቅ ነበር፣ ምክንያቱም ጸጉሩን የተቆረጠው እኛ የምንቆረጥበት ጸጉር ቤት ነው

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.4K views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 14:38:05
አማድ ዲያሎ ጎል አስቆጥሯል!!

በፈጣሪ ያገባው ጎል እንደ ጥይት ተኩሶ ነው ከቅጣት ምት የለቀቀውውው

እጂግ አስደናቂ ጎል አስቆጠረ እጂግ ውብና አስደናቂ ጎል በየሳምንቱ እያስቆጠረ ይገኛል ኤሪክ ቴንሀግ ትናንት ስለሱ እንዲህአለ የሱ ወደፊት ከማንችስተር ዩናይትድ ጋርነው .....

አማድ ዲያሎ ከአንቶኒ
ጋርናቾ ከራሽፎርድ እና ሳንቾ

ከተቻለ ግሪንውድ ከአዲሱ ፈራሚ አጥቂጋር ከባድ ፉክክር በቀጣዩ ሲዝን ካልሆነም ራሽፎርድ ከ አዲሱ አጥቂ ጋር እንደዚህ አይነት ፉክክርነው ዩናይትድን ማሳደግ ሚችለው ...

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.3K viewsedited  11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 14:34:39
በብዙ ሪከርዶች ታሪኮች ክብረ ወሰኖች መዝገቡ የተጨናነቀውን የኦልትራፎርዱን ክለብ የታሪክ መዝገብ ብታገላብጥ አንድም አሰልጣኝ ገና በመጀመሪያው የውድድር አመት የመላጣውን ያህን ብዙ ጨዋታ ያሸነፈ አሰልጣኝ አታገኝም ...

ሰር አሌክስ መልቀቅ እና ሻምፒዮን ከሆንበት ከ 2010/ 11 በዋላ በአንድ የውድድር አመት 38 ጨዋታዎችን በሁሉም ውድድሮች ሲያሸንፍ እና በሊጉ ሆነ በአውሮፓ ብዙ ጨዋታዎች ላይ ጎሉን ሳያስደፍር በመውጣት ቀዳሚውን ቡድን ሲያስመለክተን ገና ተገንብቶ ባላለቀው ተፈረካክሶ ድጋሜ ከዜሮ ግንባታው ተጀምሮ በመጠጋገን ላይ ባለው ቡድኑ ነው ...

ETH
COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
3.2K viewsedited  11:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 19:02:05
ጋርናቾ ቴንሀግ !


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv
4.0K views16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ