Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ሼክ ጃሲም 4ተኛ ዙር አዲስ ዋጋ ሊያቀርቡ ነው!! የሳውዲው ሶፖርት ጋዜጠኛ ናዋፍ፣ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ሰበር ዜና

ሼክ ጃሲም 4ተኛ ዙር አዲስ ዋጋ ሊያቀርቡ ነው!! የሳውዲው ሶፖርት ጋዜጠኛ ናዋፍ፣ ከ ሼክ ጃሲም ቢሮ አገኘሁት ብሎ በዘገበው ዜናው ግሌዘሮች በራትክሊፍ አቀራረብ በመሳባቸውና ዋጋው ከራትክሊፍ ጋር ተመሳሳይ መሆኑ ምናልባት ነገሮች ወደ ራትክሊፍ ያመራሉ በሚል ስጋት አዲስና የተለየ እንዲሁም ከራትክሊፍ የሚርቅ የ 6 ቢሊዮን ፓውንድ አዲስ ክፍያ ለማቅረብ እንደተዘጋጁ ተዘግቧል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv