Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ ፍጥጫ፣ በእንግሊዝ ሴቶች ኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ!! ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ ዛሬ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ታላቅ ፍጥጫ፣ በእንግሊዝ ሴቶች ኤፍ ኤ ካፕ ፍጻሜ!!

ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ

ዛሬ ቀን 10:30 ሲል፣ በሴቶች ሊግ እጅግ ጠንካራ አቋም ላይ የሚገኙት ሁለቱ ክለቦች ይፋጠጣሉ።

በሴቶች ሊግ ከወትሮው በተሻለ እጅግ ጠንክሮ የቀረበው ዩናይትድ፣ የ WSL የደረጃ ሰንጠረዥንም እየመራ የሚገኝ ሲሆን፣ በኤፍ ኤ ካፑም ዛሬ በሴቶች ሊግ ከአመት አመት ጠንካራ የሆነውን ቼልሲ ይፋለማል።

ድል ለቀያይ ሰይጣኖቹ እንስቶች

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv