Get Mystery Box with random crypto!

በብዙ ሪከርዶች ታሪኮች ክብረ ወሰኖች መዝገቡ የተጨናነቀውን የኦልትራፎርዱን ክለብ የታሪክ መዝገብ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

በብዙ ሪከርዶች ታሪኮች ክብረ ወሰኖች መዝገቡ የተጨናነቀውን የኦልትራፎርዱን ክለብ የታሪክ መዝገብ ብታገላብጥ አንድም አሰልጣኝ ገና በመጀመሪያው የውድድር አመት የመላጣውን ያህን ብዙ ጨዋታ ያሸነፈ አሰልጣኝ አታገኝም ...

ሰር አሌክስ መልቀቅ እና ሻምፒዮን ከሆንበት ከ 2010/ 11 በዋላ በአንድ የውድድር አመት 38 ጨዋታዎችን በሁሉም ውድድሮች ሲያሸንፍ እና በሊጉ ሆነ በአውሮፓ ብዙ ጨዋታዎች ላይ ጎሉን ሳያስደፍር በመውጣት ቀዳሚውን ቡድን ሲያስመለክተን ገና ተገንብቶ ባላለቀው ተፈረካክሶ ድጋሜ ከዜሮ ግንባታው ተጀምሮ በመጠጋገን ላይ ባለው ቡድኑ ነው ...

ETH
COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv