Get Mystery Box with random crypto!

አማድ ዲያሎ ጎል አስቆጥሯል!! በፈጣሪ ያገባው ጎል እንደ ጥይት ተኩሶ ነው ከቅጣት ምት የ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

አማድ ዲያሎ ጎል አስቆጥሯል!!

በፈጣሪ ያገባው ጎል እንደ ጥይት ተኩሶ ነው ከቅጣት ምት የለቀቀውውው

እጂግ አስደናቂ ጎል አስቆጠረ እጂግ ውብና አስደናቂ ጎል በየሳምንቱ እያስቆጠረ ይገኛል ኤሪክ ቴንሀግ ትናንት ስለሱ እንዲህአለ የሱ ወደፊት ከማንችስተር ዩናይትድ ጋርነው .....

አማድ ዲያሎ ከአንቶኒ
ጋርናቾ ከራሽፎርድ እና ሳንቾ

ከተቻለ ግሪንውድ ከአዲሱ ፈራሚ አጥቂጋር ከባድ ፉክክር በቀጣዩ ሲዝን ካልሆነም ራሽፎርድ ከ አዲሱ አጥቂ ጋር እንደዚህ አይነት ፉክክርነው ዩናይትድን ማሳደግ ሚችለው ...

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv