Get Mystery Box with random crypto!

ከ 10 በላይ አመታትን በዩናይትድ የቆየውና ባለፉት 4 አመታት አብዛኛውን ግዜ በጉዳት የሚያሳልፈው | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ከ 10 በላይ አመታትን በዩናይትድ የቆየውና ባለፉት 4 አመታት አብዛኛውን ግዜ በጉዳት የሚያሳልፈው፣ ፊል ጆንስ በመጪው ክረምት ዩናይትድ እንደሚለቅ ተረጋግጧል።

ከጆንስ በተጨማሪ፣ በካሪንግተን አድጎ፣ በበርካታ ክለቦች በውሰት ቢያሳልፍም ጉዳትና ተነሳሽነት አቅሙን እንዳያሳይ ያደረገው ቱዋንዘቤ እንዲሁ በመጪው ክረምት ዩናይትድን ይለቃል።

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv