Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር ዜና ኳታራዊው ቢሊየነር ሼክ ጃሲም ለአራተኛ ዙር አዲስና የተሻሻለ ዋጋ ያለው ጥያቄ አቅር | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ሰበር ዜና

ኳታራዊው ቢሊየነር ሼክ ጃሲም ለአራተኛ ዙር አዲስና የተሻሻለ ዋጋ ያለው ጥያቄ አቅርበዋል። ከዩናይትድ አመራሮች ዘንድ በቀጣዮቹ 11 ሰአታት ዋጋ አሸሽላቹህ ግዙት ወይ ተውት የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው ሼክ ጃሲም የመጨረሻውን ጥያቄ ዋጋ አሻሽለው አቅርበዋል።

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv