Get Mystery Box with random crypto!

VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹 V
የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @shewapress
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.95K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ፈጣን እና እውነተኛ መረጃወች ይተላለፉበታል።
መረጃ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያዬት ለመስጠት @melkah
የyoutube አድራሻች👉👉
https://youtube.com/channel/UC05y0-96PuPy2yRN0Sk4a3A

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 94

2022-05-13 13:54:27
የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

ፕሬዚዳንቱ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ73 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት፡፡

ህልፈታቸውን ተከትሎ የ40 ቀን ሃዘን እንደሚታወጅ የፕሬዚዳንታዊ ጉዳዮች ሚኒስቴሩን ጠቅሶ አልጀዚራ ዘግቧል።

ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለረጅም አባታቸን ሼክ ዛይድ አል ናህያንን ተክተው በፈረንጆቹ 2004 ወደ ስልጣን መምጣታቸው ይታወሳል።

@shewapress
@Shewapress
5.0K views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-13 11:03:58
ውብ ሀገር ውብ መልከዓ ምድር ሸዋ መንዝ ጓሳ

@shewapress
4.4K views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 14:04:10
በ ደ/ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ በስልጠና ላይ ያሉ ፋኖወች መታሰራቸውን ተከትሎ በከተማው የህዝብዊ ቁጣ ተቀሰቀሰ።

@shewapress
@Shewapress
10.5K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 13:34:28
ሰበር ዜና !

ህወሓት በወልቃይት እና በሁመራ መካከል በምትገኘው "ማይጋማ" በምትባል ሥፍራ ላይ በመሆን በሁለት አቅጣጫ ጦርነት ከፍቷል።

@Shewapress
11.3K views10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 09:12:11
ሁሉም የ አብን ማስተባበሪ ፅ/ቤቶች ከሊቀመንበሩ ጀምሮ ያሉትን ሁሉም ስራ አስፈፃሚዎችን በአዲስ ለመተካት ለምርጫ ቦርድ የሚገባ የድምፅ ማሰባሰብ ስራ እየሰሩ ነው።
ይህ በጣም የሚበረታታና ጥሩ ስራ ነው የ መላው አማራ ህዝብ የሆነን ድርጆት የተሰጣቸውን ሀላፊነት ወደ ጎን ትተው ለግል ጥቅማቸው ብለው ድርጅቱን ለማፍረስ የሚዳድሩት ነቅርሳወችን ተነቅለው መጣል አለባቸው።
@shewapress
11.9K views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 17:26:10
ጠላትን በመፋለም ወገኖቻችንን ከ ወራሪ ነፃ ለወጣችሁ እና ፋኖ ተደራጅቶ እዚህ ደረጃ ለመድረሱ ትልቁን አስተዋፅኦ ለ አደረጋችሁ ሁሉ እናመሰግናችኋለን የ ፋኖ ትልቁ ሽልማቱ ከ ካድሬ ሳይሆን የ ህዝብ ፍቅር ነው #በላይ_ዘለቀ ሀገርን ታዳነ ቡሃላ ከገዥው መንግስት ሽልማት ሳይሆን ስቅላት ነው የጠበቀው።
ቢገደልም ግን ጀግንነቱን እና ለ ሀገር ያደረገውን አስተዋፅኦ ከህዝብ ልብ ማውጣት አልተቻለም

ዘመነ ካሴ የ አማራ ወጣት ሁሉ እንድሰለጥን እና ፋኖን እንድቀላቀል ያስተላለፈው ጥሪ ታሪክ መቸም አይረሳው።

ሊንኩን ተጭናችሁ አድምጡት።

Watch "ጀግናው #ፋኖ ዘመነ ካሴ የሚፈሩበት ሚስጥር እና ታሪክ የማይረሳው ለቅስቀሳ ያስተላለፈው መልዕክት።" on YouTube


14.0K views14:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 16:42:23
እናመሰግንሃለን

@shewapress
12.5K views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 16:24:31
ሸዋ ፋኖ (የምኒልክ ፋኖ) አመራር እና አባል በጫጫ ከተማ በስራ ላይ እያሉ በዛሬው እለት ታስረውብኛል ሲል አስታወቀ!

ከታሳሪዎቹ መካከል:-
1-ፀጋው አከበረኝ የስልጠና ሀላፊ
2-ሙሉጌታ ወንደሰን ሒሳብ ሹም
3-መንፈስ / አራጋው ፀጋው የተባሉት የፋኖ አባል እና አመራር ናቸው!

@Shewapress
@Shewapress
12.3K views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 15:21:22 ፋኖነት ሕይወቱ ነው!

ከምርጫ 97 ማግስት ገና በልጅነቱ ነው የአርበኝነት ትግሉን የተቀላቀለው! በአማራ ተጋድሎ ምልክት የነበረው የጎቤ ጦር አካል ነበር። ያውም ቀኝ እጁ!


በአርበኝነት ትግሉ ደጀኔ ማሩን ሊያፍኑ የመጡ አንድ መኪና የአፋኝ ቡድን አባላት መንገድ ላይ ተመትተው አላማቸው የከሸፈው አጋዬ በሚመራው ጦር ነበር። ከተመቱት መካከል የቆሰሉትን ታዲያ ከሕዝብ መኪና ጠይቀውም ወደ ጎንደር ሆስፒታል ልከዋቸዋል። መንግስት የተባለው "ሽፍታ" ብሎ አስከሬን በሚጎትትበት ወቅት ፋኖዎቹ እነ አጋዬ ሊገድላቸው የመጣን ቁስለኛ አሳክመዋል።


በ2008 ዓ/ም በነበረው ንቅናቄ ወደ አማራ ክልል መጥተው ንፁሃንን ሊያፍኑ የትህነግ የትህነግ የአርማጭሆን በርሃ ሳያልፉ መምገድ ላይ የቀሩት በእነ አጋዬ ጦር ነበር። እነ አጋዬ ጫካ ሆነውም የከተማውን ሕዝብ ጠብቀዋል።


አጋዬ አድማሱ ለእስር ተዳርጎ ማዕከላዊና ሌሎች እስር ቤቶችንም አይቷል። ሲመለስ ወደ ግብርና ስራው ገብቷል። ጠላት ሲመጣ ደግሞ የግብርና ስራውን ትቶ በርካታ ጀብዱዎችን ሰርቷል። ዛሬ የአማራ ክልል በሕልውና ትግሉ ላደረገው አስተዋፅኦ ሸልሞታል። ሲያንሰው ነው! አጋዬ የሕልውና ትግሉ ፋኖ ብቻ አይደለም። ፋኖነት ያደገበት ነው። ፋኖነት የኖረበት ሕይወቱ ነው!

Getachew Shiferaw

@Shewapress
12.7K viewsedited  12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-11 14:49:51
ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የጄግና ሜዳሊያ ተነፈጋቸው

በአማራ የህልውና ዘመቻ አስተዋፅኦ ያበረከቱ አካላት ባህርዳር የሽልማትና እውቅና ኘሮግራም ዛሬ ተካሂዷል።

በዚህ ኘሮግራም የአሁኑ የአማራ ልዩ ሃይል አዛዥ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ እና የአማራ ሚሊሻ አዛዥ ኮሎኔል ባምላኩ አባይ የአንደኛ ደረጃ የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልመዋል።

በከፋፍለህ ግዛውን የሚተዳደረው የአማራ ብልፅግና ግን በዚህ የሽልማት ኘሮግራም በአብይ አህመድ ቀጥተኛ ትዕዛዝ የጄኔራል ተፈራ ማሞ ስም እንዳይጠራ አድርጎት አልፏል።

በመንግስት ዕዝ ስር ሆነው የዘመቱ ፋኖዎች እንደ አስተዋጿቸው በአማራ ብልፅግና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በራሳቸው መዋቅር የዘመቱ ፋኖዎች ግን ጥሪ አልደረሳቸውም።

አሸባሪው ህወሃት ደብረታቦር ሲቃረብ 60 ሚሊዮን ብር ዘርፈው ሊኮበልሉ የነበሩት የአማራ ብልፅግና አመራሮች የክብር እንግዳ ነበሩ።

@Shewapress
14.7K views11:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ