Get Mystery Box with random crypto!

ሸዋ ፋኖ (የምኒልክ ፋኖ) አመራር እና አባል በጫጫ ከተማ በስራ ላይ እያሉ በዛሬው እለት ታስረው | VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

ሸዋ ፋኖ (የምኒልክ ፋኖ) አመራር እና አባል በጫጫ ከተማ በስራ ላይ እያሉ በዛሬው እለት ታስረውብኛል ሲል አስታወቀ!

ከታሳሪዎቹ መካከል:-
1-ፀጋው አከበረኝ የስልጠና ሀላፊ
2-ሙሉጌታ ወንደሰን ሒሳብ ሹም
3-መንፈስ / አራጋው ፀጋው የተባሉት የፋኖ አባል እና አመራር ናቸው!

@Shewapress
@Shewapress