Get Mystery Box with random crypto!

VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹 V
የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @shewapress
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.05K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ፈጣን እና እውነተኛ መረጃወች ይተላለፉበታል።
መረጃ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያዬት ለመስጠት @melkah
የyoutube አድራሻች👉👉
https://youtube.com/channel/UC05y0-96PuPy2yRN0Sk4a3A

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 86

2022-05-24 10:06:50 ፋኖ ማለት ይህ ነው ፋኖን ማዋከብ ይቁም

ወልድያ ላይ ሲሰለጥን የቆየው ተወርዋሪው ኮማንዶ ፋኖ ወደ ግንባር ተሟል።

ፋኖነት ማለት ይህ ነው ከ መከላከያ ሰራዊቱ ጋርም ተናበው እየሰሩ ነው።
የ ፋኖ መደራጀት እና መታጠቅ ለገዥው መንግስትም ሆነ ለ አማራ ህዝብ ደጀን እና ጥላ ይሆነዋል እንጅ መቸም ስጋት አይሆንም።

ፋኖ ሀገር ይታደጋል እንጅ መቸም ከ ሀገር አፍራሾች ጋር ሕብረት የለውም።

Watch "ወልድያ ላይ ሲሰለጥን የቆየው ተወርዋሪው ኮማንዶ ፋኖ ወደግንባር ዘመተ።" on YouTube


13.0K views07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 22:08:43
ሰበር መረጃ!!

መነሻቸውን ሻሸመኔ ያደረጉ 4ግለሰቦች ኮሮላ መኪና በመጠቀም መዳረሻቸዉን ደብረብርሀን ላይ አለም ገነት ሆቴል በማድረግ የኦህዴድ የሽብር አላማን ለማሳካት ሲንቀሳቀሱ በሸዋ ፋኖ አባላት ክትትል በቁጥጥር ስር ዋሉ። በተያዙበት ወቅትም ለሽብር ተግባር የሚያገለግላቸውን፦

1) ብዛት ያላቸው በተለያየ ስም የተመዘጉ የመታወቂያ ካርዶች

2) ሁለት ከፍተኛ መጠን ያላቸው ተቀጣጣይ ፈንጅ

3) የ925 ሺህ ብር የቡና ባንክ ቼክ

4) 925 ሺህ ብር ንግድ ባንክ በዛሬው እለት ትራንስፈር የተደረገ
በሸዋ ፋኖ እልህ አስጨራሽ ክትትል አለም ገነት ሆቴል አድረው ምንም ጉዳት ሳያደርሱ በሸዋ ፋኖ አባላት ተይዘዋል።

ሸዋ ፋኖ

@shewapress
5.1K viewsedited  19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 18:35:25 ጠዋት ላይ ፋኖን ለመምታት የታሰቡ ኦፕሬሽን ናቸው ተብለው የወጡትን ሰነዶች የ አማራ ክልል መንግስት ለችግራቸው መሸፋፈኛ እንደ ጫው የሚጠቀሙትን ትህነግን ይሄም ሰነድ በትህነግ የተቀነባበረ ነው ሲሉ አስተባብለውታል።

እውነታው ግን እዛ ሰነድ ላይ የተጠቀሱት ሁሉ ተፈፃሚ ሲሆኑ እያየን ነው።

ለህዝባችሁም ለሀገርም የምታስቡ ከሆነ ስህተትን በሌላ ከማሳበብ ይልቅ ስህተትን አምኖ ህዝቤ ምን ይፈልጋል ብላችሁ ከተላላኪነት ወጥታችሁ ሰከን በሉና ወረድ ብላችሁ ህዝቡን አወያዩት ምን እንደሚፈልግም አዳምጡት።

@shewapress
10.4K viewsedited  15:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 13:56:41 "የዐማራ ክልል ከፌደራል መንግስት ለመነጠል ገንዘብ ተከፍሏት እየሰራሽ ነው "

.....በፋኖ እና በፌዴራል መንግስት መካከል እምነት እንዳይኖ.....

ዛሬ ግንቦት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ጠዋት በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ ከጠበቆቿ ሔኖክ አክሊሉ እና ሰለሞን ገዛኸኝ ጋር ፤
የፌ/የመ/ደ/ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 2ኛ የጊዜ ቀጠሮ የወንጀል ችሎት ተገኝቷል ።

ፖሊስ በችሎት እንደገለጸው " መስከረም አበራ የተለያዩ ሚዲያዎችን በመጠቀም ሁከት እና ብጥብጥ እንዲነሳ በማድረግ ፤ የዐማራ ክልል ከፌደራል መንግስት ለመነጠል ገንዘብ ተከፍሏት እየሰራሽ ነው ። እንዲሁም በፋኖ እና በፌዴራል መንግስት መካከል እምነት እንዳይኖ እና ቅሬታ እንዲፈጠር ቅስቀሳ እያደረገች ነው። ይህን በመሆኑ ፤ ተባባሪ አባሪዎችን ለመያዝ ፣ የኤልክትሮኒስ ማስረጃቸውን ምርመራ ለማከናወን ፣ ምስክሮችን ለማሰባሰብ ፤ ተጨማሪ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ይሰጠን በማለት " ለፍርድ ቤቱ ጥያቄ አቅርቧል ።

የጋዜጠኛ መምህር መስከረም አበራ ጠበቆች ለፖሊስ በሰጡት ምላሽ የሕግና የፍሬ ነገር ክርክር ያካሄዱ ሲሆን ፤ የሕግ ክርክሩን በተመለከተ ፦

"ተጠርጣሪ ጋዜጠኛ ስለሆነች እና ወንጀሉም ተፈፀመ የተባለው በሚዲያ እንደመሆኑ መጠን ፤ ፖሊስ ተፈጸመ ያለው ወንጀል በመገናኛ ብዙሃን መደበኛው የጊዜ ቀጠሮ ሳይሰጥ ለዐቃቤ ሕግ ተመርቶ ክስ ይመሠረትበታል እንጂ የምርመራ ጊዜ የሚጠየቅበት ስርዓት የለም።

እንዲሁም ለቀጠሮ መጠየቂያ ምክንያት የሆኑት ነገሮችም ገና ወንጀል ስለመፈፀሙ ለማጣራት እንጂ ፓሊስ ምንም ዓይነት የተፈፀመ ወንጀል ስለመኖሩ ማስረጃ ኖሮት አይደለም፤ ተጠርጣሪዋ አየር መንገድ ላይ ሳይሸሸጉ በነፃነት ሲንቀሳቀሱ መያዛቸው ንፁህ መሆናቸውን የሚያሳይ ነው።

ወ/ሮ መስከረም ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብታቸውን ተጠቅመው ስርዓቱን በመሞገታቸው ለማሸማቀቅ የቀረበ እስር እንጂ ፤ ለእስር የሚዳርግ
ተግባር ፈፅመው አይደለም ። በተጨማሪ የ7ወር አራስ መሆናቸውን ታሳቢ በማድረግ የዋስትና መብታቸውን ሊከበር " ይገባል በማለት ተከራክረዋል ።

ፍርድ ቤት የገራና ቀኝ ክርክር ከሰማ በኋላ በጉዳዩ ላይ ብይን ለመስጠት ለነገ ግንቦት 16 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠዋት 3፡30 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል ።

Yidnekachew

@shewapress
13.1K views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 13:56:38
12.2K views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 07:58:51 Watch "ፋሲል ከነማ ደጋፊወች አስደምመውናል ኳሱንም የተከለከለውን ሰልፍም ምሽት ላይ አሳክተውታል" on YouTube


14.1K views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 07:09:57
13.8K views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 07:09:35 ይሄ መረጃ መንግስት ፋኖን ለመምታት ያወጣው ኦፕሬሽን ነው።
12.9K viewsedited  04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 07:09:32
ይሄ መረጃ መንግስት ፋኖን ለመምታት ያወጣውኦፕሬሽን ነው።

@shewapress
12.9K views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 20:57:56
“እኔም ፋኖ ዘመነ ካሴ ነኝ" በዛሬው ጨዋታ የተመለከትነው መልዕክት::
7.5K views17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ