Get Mystery Box with random crypto!

VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹 V
የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @shewapress
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.88K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ፈጣን እና እውነተኛ መረጃወች ይተላለፉበታል።
መረጃ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያዬት ለመስጠት @melkah
የyoutube አድራሻች👉👉
https://youtube.com/channel/UC05y0-96PuPy2yRN0Sk4a3A

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 83

2022-05-28 09:50:41 ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የተሰጠ መግለጫ!!

ሁሉም አማራ በሚኖርበት አካባቢ ሁሉ ሀገሩንና ወገኑን መጠበቅ አለበት። ጠላት ሊበጣጥሰው የማይችል መረብ መዘርጋት አለበት። የሰላም ሆነ የችግር ደወል ከተሰማ በየ አደረጃጀትህ ዕዝ ሰንሰላት ውስጥ መገኘት እንዳለብህ በንቃት ጠብቅ።

በልመና የተገኘ ነፃነት የለም!! በልመና ነፃ የወጣ ህዝብ አይኖርም !! ጠላትህን አስፈቅደህ የምትታገለው ትግል አይኖርም። በመቆዘም የተከበረ ማንነት የለም።

እስካሁን የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች አንዱ እንኳን አልተመለሰም። እነዚህ ጥያቄዎች ደም ፈሶባቸዋል!! የጥያቄ ካርድ ከፍ አድርገን እንመዛለን። ለምን የተነሳንበት የህዝብ ጥያቄ ስለሆነ!!

የህዝብ መከታና የሀገር በለውለታ የሆነውን ፋኖ መነካካት ለኢትዮጵያ አይጠቅምም!! አሁን እያስተዋልነ ያለው የመንግስት አቋም ህዝብን ግራ የሚያጋባ ነው። ኢትዮጵያን የሚያሻግር ሳይሆን የትርምስ ቀጠና መሆን የምትችልበት አጋጣሚ ለመፍጠር አጉል ስብሰባዎች በዝተዋል!!

ጠላትህን ታውቃለህ!! አሁንም የተኛልህ አይምሰልህ !! ይልቁንስ በሎጂስቲክ ተጠናክሮ ጥላቻውን ከፍ አድርጎ ተሰልፏል። በተላይ አማራውን ለማዋረድ እየተመከረ ነው።

ጠላትህ ስራውን እየሰራ ባለበት ሁኔታ አንተ የማንንም ፈቃድ ጠባቂ ከሆንክ እየታገልክ አይደለም። የጠላትን ሙሉ መረጃና ማስረጃ እየተከታተልክ መዘጋጀት ካልቻልክ የሃይል ሚዛንህ ይወርዳል።

ለማንኛውም ሀሰተኛ ታርጋ እንደተዘጋጄልህ እወቅ። በመጀመሪያ ራስህን ነፃ ለማውጣት ታገል። አሁን እንተ ምን ላይ እንዳለህ አስበህ ግምገማሃን ገምግም። አዋጭነት የምትለውን የትግል መስመር አስምር!! መስመርህን ጠብቀህ በቁርጠኝነት ተጓዝ!!

ከዋትሳፑ መልእክት በተጨማሪ፡ አማራ ከእንግዲህ በማልቀስ የሚቀጥለው ትግል አይኖርም።ቀጥታ የአማራ ፋኖ ትግል ቤተ መንግስቱን ለመረከብ ብቻ ነው።ከዚህ የትግል አጀንዳ እና ግብ ማንም እንዲወርድ አይፈቀድም።ከእንግዲህ መፍትሔው ስልጣን ይዞ ሀገር መምራት ብቻ ነው።ለዚህ አላማ እና ግብ የማይታገል አማራ ለጠፍ ተሸካሚ ሆኖ የሚቀጥል ከሆነ የራሱ ጉዳይ ነው።ስለዚህ።የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት፡የትግል መዳረሻውን ወስኗል።የትኛውም አጋራችን እንዲያውቀው የምንፈልገው ያለምንም ይሉኝታ ፋኖ፡የአባቶቹን ቤተመንግስት መልሶ ስለመረከብ ይታገላል።የትኛውም ጉዞ የትኛውም እንቅስቃሴ ሁሉ ይህንን ማእከላይ የግብ ነጥብ ጠብቆ ለግቡ ስኬት የሚያግዝ እንዲሆን ይሰራል።

ይህ ግብ እጅግ ሚስጥራዊ እና ለጊዜው ለህዝብም ሆነ ለሚዲያ ይፋ የማይሆን በጥቂት ሰወች ጠባቂነት እና አመራርነት።የሚያዝ ነው።በየትኛውም አቅጣጫ የሚደረጉ የአማራ ህዝብ ማህበራዊ፡ኢኮኖሚያዊ፡እና ፖለቲካዊ ትግሎች መዳረሻ ነጥባቸው አንድ ወሳኝ ግብ ብቻ ነው።አማራ ስልጣኑን መረከብ አለበት።ካለበለዚያ ዘላለም ሙሾ አውራጅ ከመሆን አይድንም።

ይህ የላእላይ አስተባባሪወችም ሆነ የቁርጠኛ ታጋይ ፋኖ ሰራዊቱ ግልፅ አቋም ነው።( ይህንን እንደ አጋርነታቹህ እንድታውቁት ነው።) የአማራ ፋኖ ከእንግዲህ ለራሱ አላማ ለራሱ ራእይ እና ለራሱ ግብ እንዲሁም ሰፊው የአማራ ህዝብ የጣለበትን አደራ እና ሀላፊነት መዝኖ ይጓዛል እንጅ።የማንም የፖለቲካ ለጠፍ ተሸካሚ ሆኖ ማንም የመጣ የሄደው ሁሉ እንደ ጠፍ አህያ የሚጭነው አይደለም።

ፋኖ የአማራን ህዝብ ከረገጠው አውዳሚ ስርአት በፅኑ ተጋድሎ ነፃ በማውጣት ታሪካዊ አደራውን ብቻ ይወጣል።ከእንግዲህ ማንም በፋኖ ላይ አጀንዳ ሊጭንበት አይችልምም!!!!

@shewapress
10.9K viewsedited  06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 09:50:25
10.0K views06:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 09:44:13
ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድን ሁለት የፌደራል ፖሊስ ልብስ የለበሱ ፖሊሶች እና 3 ሲቪል ለባሾች አፍነው ወስደዋታል።

@shewapress
10.1K viewsedited  06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 22:48:04
የፍቅር ጥያቄ ያልተቀበለችውን የዩኒቨርሲቲ ተማሪ በስለት ወግቶ የገደለው ተማሪ በእስራት ተቀጣ።

በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጫሞ ካምፓስ ጥር 23/ 2014 ዓ.ም ምሽት 4:50 ላይ የ2ኛ አመት የሆቴል ማኔጅመንት ተማሪ የሆነችውን ጽገሬዳ ግርማይን ደጋግሞ በስለት በመውጋት የገደላት ተከሳሽ ድርጊቱን በማመን እጁን ለፖሊስ መስጠቱን የዐቃቤ ህግ ማስረጃዎች ያመለክታሉ።

የጋሞ ዞን ፖሊስ ተከሳሽን በቁጥጥር ስር በማዋል ከዩኒቨርስቲው ተማሪዎችና የጥበቃ ሠራተኞች እንዲሁም ከሐኪም ያገኛቸውን ማስረጃዎችን አጣርቶ ለዐቃቤሕግ አቅርቧል።

ሟች የቀረበላትን የፍቅር ጥያቄ ባለመቀበሏ ተከሳሽ በእልህ ስለት በመያዝ ጓደኞቿን ይቅርታ እጠይቃታለሁ አገናኙኝ በማለት አስጠርቶ ዘጠኝ ቦታ የወጋት ሲሆን ሟች ባሠማችው የጩኽት ድምጽ የዩኒቨርስቲው ጥበቃ ሰራተኞችና ተማሪዎች ደርሰው ወደ አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ቢወስዷትም ምሽት 5:00 ህይወቷ ማለፉን የዐቃቤ ህግ መዝገብ ያስረዳል።

ከዐቃቤ ህግ የቀረቡለትን የሰው፣የህክምና እና የሠነድ ማስረጀሠዎች በጥልቀት የተመለከተው የጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት የተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመርያ ቁጥር 2/2006 መነሻ በማድረግ ግንቦት 19/ 2014 ዓ.ም ባስቻለው የወንጀል ችሎት ተከሳሽ ብሩክ በላይነህ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ በ17 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኗል።

@Shewapress
3.2K views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 19:19:36
ሀጂ ዑመር እድሪስ "ከስልጣን እንደተነሱ ተደርጎ የተወሰነው ውሳኔ በየትኛውም ተቋም ተፈጻሚነት የለውም" ተባለ!
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ፤ ትናንት በሸራተን ሆቴል በተደረገ ስብሰባ ከሥልጣን መነሳታቸው በየትኛውም ተቋም ተፈፃሚነት እንደሌለው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡

ም/ቤቱ በዛሬ መግለጫው፤ ትናንትና ግንቦት 18 ቀን 2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ስብሰባ ውሳኔዎች በሚል በአዲስ አበባ ሸራተን አዲስ ሆቴል የተካሄደውን ስብሰባም ህገወጥ መሆኑን ገልጿል ፡፡

ህገ ወጥ የተባለው የሸራተኑ ስብሰባ ባካሄደው ምርጫ የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሒም ቱፋ የመጅሊሱ ፕሬዝዳንት እንዲሁም የደቡብ ክልል እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሼኽ አብዱልከሪም ሼኽ በድረዲን የመጅሊሱ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጦ ነበር።

ከዚህ ባለፈም በስብሰባው ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ እና ምክትላቸው ጄይላን ከድር (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች የመጅሊሱ አመራሮችም ከቦታቸው እንዲነሱና የፈትዋ ምክር ቤት አመራር እንዲሆኑ ተወስኖ ነበር።

ውሳኔው ተቀባይነት እንደሌለው በመግለጽ ዛሬ አርብ ግንቦት 19 ቀን 2014 ዓ/ም መግለጫ የሰጠው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ስብሰባውንም ሆነ የስብሰባውን ውሳኔ ውድቅ አድርጓል፡፡

@Shewapress
8.0K views16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 17:47:33
#ሰበር መረጃ

አፈናው ቀጥሏል…

የባልደራስ አመራሩ ስንታየሁ ቸኮል በዛሬው ዕለት በባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 10:30 አካባቢ ታፍኖ ተወስዷል።

@shewapress
9.5K viewsedited  14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 14:41:10
በግለሰብ መለዋወጥም ሆነ በሥርዓታት መቀያየር ሕዝባችንን የወንበር ስጋት አድርጎ መመልከቱ እንደቀጠለ ነው።

ልዩነቱ ይጠጋበት፥ ይሸሸግበት ባጣ ጊዜ «የመማፀኛ ከተማው» ሆኖ፥ አልብሶና አጉርሶ ለክብር ባበቃቸው ወጪት ሰባሪዎች ሕዝባችን ዛሬ ላይ ጭፍጨፋ የታወጀበት መሆኑ ነው። ሁሉንም ታሪክ ይመዘግበዋል። ይህንን ለከት የለሽ ጥላቻችሁንም መዝግበን ለልጅ ልጅ እናስተላልፋለን።

በዚህ ክህደትና ጭፍጨፋ መሐል ለነፃነቱ «የቆረበ» ሕዝብ ስላለን ግን ሁልጊዜም ኩራት ይሰማናል።

ክርስቲያን ታደለ

@Shewapress
11.0K views11:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 11:11:07
አንድነታችንን አጠናክረን አገራችንን ከድህነት ለማውጣት እንረባረብ ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እድሪስ ጥሪ አቀረቡ!

የየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እድሪስ በወቅታዊ የምክር ቤቱ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ነው

በብዙ ጥረቶች አንድነት የፈጠረው ህዝበ ሙስሊሙ ዳግም የመከፈል ችግር ተጋርጦበታል ሲሉ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር ተናግረዋል::

በተለይ ህጋዊ የሆነው መጂሊስ በማያውቀው መልኩ ትላንት እሳቸው የሰለፊ ውሀብያው ያሉት ቡድን በሸራተን ውይይትና ምርጫ ማካሄዱን አንስተዋል::

ይሁን እንጂ ይህ ቡድን ያካሄደው ውይይትና ምርጫ በምክር ቤቱ እውቅና የለውም ብለዋል::

በመሆኑም የእስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም መላው ኢትዮጵያዊያንና መንግስት ጭምር ይህንን እንዲያውቁልን ይሁን ብለዋል ፕሬዝደንቱ
ሁለት ሙስሊም ታይቶ አይታወቅም ያሉት የምክር ቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ኡመር እድሪስ አንድነታችንን አጠናክረን አገራችንን ከድህነት ለማውጣት እንረባረብ ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል::

@Shewapress
11.9K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 07:30:12
#ጤናመረጃ

ቲማቲም ለፊት ጥራት ያለው አስደናቂ ጥቅም!!

ቲማቲም ለቆዳችን እጅጉን ጠቃሚ ነው፡፡ ቲማቲም ከፍተኛ መጠን ያለው ቤታካሮቲን፣ ላይኮፔን እና ፍላቮኖይድስን አለው፤ ይህን ንጥረ ነገር ደግሞ ለፊት ጥራት ተብለው በውድ ዋጋ የሚሸጡ መዋቢያዎች ይጠቀሙበታል፡፡

በቀላሉ የምናገኘው ቲማቲምን በመጠቀም ቡጉርን፣ የቆዳ ጥቁረትንና ጥቁር ነጠብጣቦችን ከፊታችን ላይ ለማጥፋት ይረዳናል፣ በተጨማሪም ቲማቲም የቆዳን እርጅና እና መሸብሸብ ፍጥነትን የመቀነስ ችሎታ አለው፡፡

ለማዘጋጀት አስፈላጊ ነገሮች -

- 1 ቲማቲም
- 2 የሻይ ማንኪያ ስኳር
- 2 የሻይ ማንኪያ ማር
- 1 መለስተኛ የቡና ሲኒ >>

አዘገጃጀት

1) በመጀመርያ የፊታችን የቆዳችን ቀዳዳዎች መከፋፈት ስላለባቸው ፊታችንን በሙቅ ውሀ እንፋሎት መታጠን፡፡

2) ቲማቲሙን ይቆርጡና በሲኒ ላይ ይጨምቁታል፡፡
3) ጭማቂው ላይ ቅድሚያ ስኳሩን ቀጥሎ ማሩን ይጨምሩና ያዋህዱታል፡፡

4) ውህዱን ፊትዎ ላይ በስሱ ይቀቡታል ፡፡
5) ለ 2 ደቂቃ በዝግታ ያሹታል፡፡
6) ለተጨማሪ 2 ደቂቃ ደግሞ ባለበት ይተውታል፡፡

7) ባጠቃላይ ከ 4 ደቂቃ በኋላ በ ቀዝቃዛ ውሀ ይታጠቡታል፡፡ ማስጠንቀቂያ:- ለቲማቲም ሆነ ከላይ ለተጠቀሱት ውህዶች አለርጂክ ከሆኑ እንዲጠቀሙት አይመከርም፡፡ 
......
በተጨማሪም ቲማቲም ለቆዳ ጤንነት ያለውን ጥቅም በቀላሉ ሞክሮ ማየት ካስፈለገ የሚከተለውን ማድረግ ይቻላል።

ከ8 እስከ 12 የሚሆኑ ቲማቲሞችን ልጦ የልጣጩን የውስጠኛ ክፍል ፊት ላይ መለጠፍ፡፡ ቢያንስ ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ልጣጮቹን አንስቶ ፊትን መታጠብ፡፡ ከዛም ይህንን በተደጋጋሚ በማድረግ ለውጡን ማስተዋል እንችላለን።

ጠቃሚ ነውና ለወዳጆ ያካፍሉ! ሼር!

@Doctormhomecare
12.3K views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 13:16:03
ፋኖን በፍፁም ተችዎቻቸው ሳንሆን አክባሪዎቻቸው ነን ::

' 'ፋኖን ለመንቀፍ ቀርቶ ለመገምገም የሚያስችል ማንነት የለንም" ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

ሳይመዘገብ የሚሮጥ አትሌት የለም። ይህን ያህል ኪሎ ሜትር እሮጠህ ብታሸነፍ ይህን ያህል ገንዘብ ትሸለማለህ። የወርቅ ሜዳልያ ታጠልቃለህ ተብሎ ነው። ፋኖ ግን የሚሮጠው ሀገሬ በነጻነት መቆየቷ፤ ወገኔ በሠላም መኖሩ ለእኔ ሽልማት ነው ብሎ ነው። ደሙን የሚያፈሰው፥ የሚራበው፥ የሚጠማው በፍፁም ተችዎቻቸው ሳንሆን አክባሪዎቻቸው ነን ::

@shewapress
11.0K views10:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ