Get Mystery Box with random crypto!

VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹 V
የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @shewapress
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.05K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ፈጣን እና እውነተኛ መረጃወች ይተላለፉበታል።
መረጃ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያዬት ለመስጠት @melkah
የyoutube አድራሻች👉👉
https://youtube.com/channel/UC05y0-96PuPy2yRN0Sk4a3A

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 87

2022-05-22 18:06:33
ዛሬ በተካሂያደው የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ 1-0 ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል።

@shewapress
10.7K viewsedited  15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 14:14:13
ትላንት ታፍኖ ተወስዶ የነበረው ዳኘ ዋለ (የጨነቀለት) ዛሬ ተለቋል።

በማህበራዊ ሚድያ ገፁም ደህና ነኝ ለተጨነቃችሁ ሁሉ አመሰግናለሁ ዝርዝሩን ሌላ ግዜ እመለስበታለሁ ብሏል።

@shewapress
13.1K viewsedited  11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 11:44:24
ከጎንደር የተለያዩ አቅጣጫዎች ተነስተው ወደ ባህር ዳር የተጓዙ በሽህ የሚቆጠሩ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ወደ ስታዲዮም እንዳንገባ በመንግስት የጸጥታ አካል ክልከላ እና ወከባ እየገጠመን ነው አሉ።

"አርበኛ ዘመነ ካሴ እና ፋኖ እያላችሁ ትጨፍራላችሁ እና አትገቡም" ተብለናል የሚሉት ወጣቶች ከጎንደር የተለያዩ አካባቢዎች ተነስተው ዘንዘልማን አልፈው ቅዱስ ገብርኤል መድረሳቸውን ይናገራሉ።

ባህር ዳር ሊገቡ ቅዱስ ገብርኤል አካባቢ እንደደረሱ የሬዲዮ መገናኛ የያዙ የልዩ ኃይል አመራሮች ከ10 እስከ 15 በሚደርሱ ተሽከርካሪዎች የመጡ ደጋፊዎችን ሁሉ በማስቆም እና በማስወረድም ጭምር ወደ ስታዲዮም መግባት አትችሉም ብለው እንደከለከሏቸው ገልጸዋል።

ፋሲል ከነማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርገውን አምስተኛ ሳምንት ጨዋታውን ለመደገፍ እና ለመከታተል እንጅ እነሱ እንደሚሉት ለሌላ አላማ አይደለም ብለዋል ቅሬታ አቅራቢዎቹ።

አሁንም እየፈጸሙት ያለውን ያልተገባ እንግልት አቁመው እንድንገባ ቢያደርጉ መልካም ነው ሲሉ ጠይቀዋል።
Amm

@shewapress
13.6K viewsedited  08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 10:57:27
መርካቶ ምን አለሽ ተራ ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ተነስቷል።

@shewapress
13.2K views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 09:36:53
ባህር ዳር በአሁኑ ሰዓት ፀጥ ረጭ ብላለች ምንም አይነት የንግድ እንቅስቃሴ የለም

@shewapress
13.7K views06:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 19:23:12
በአማራ ሕዝብ ግልፅ ጦርነት ታውጆበታል በፋኖ ላይ ክህደት ተፈጽሟል "እኔ እመጣለሁ ከቀናት በላይ ብዙ አልቆይም። ሀገር አለን የትም አንሄድም! አፈናው መሳደዱ የትግሉን መልክ ቀይሮ ያሳድገው ካልሆነ የሚያቆም አይደለም እመጣለሁ ከሳምንት በኃላ ሀገሬ እገባለሁ።

እስክንድር ነጋ

@shewapress
@shewapress
9.1K views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 19:21:50 #ከደሴ ጀግኖች የ አማራ ልጆች የተላከልኝ መልዕክት

ታላቅ ህዝባዊ እንቢተኝነት ህዝባዊ እንቢተኝነት ይጀመራል

ታላቅ የህዝባዊ እምቢተኝነት ጥሪ

#በወሎ ጠቅላይ ግዛት_በደሴ_ከተማ

ነገ በቀን 14/09/2014 ዓ.ም ህዝባዊ እምቢተኝነት ሁሉም አማራ የሚወጣበት ህዝባዊ እንቢተኝነት በደሴ ይካሄዳል!

ህወሓት ደብረ ሲና እስከሚደርስ በአጋርነት ትጥቅና ስንቅ እያቀበለ ያስጨ*ፈጨፈ*ንን ስርዓት በህዝባዊ አመፅ ለመገርሰስ የመጀመሪያውን መሠረት የምንጥልበት ዕለት

#እኔ_አማራ_ነኝ
#እኔም_ፋኖ_ነኝ

የመነሻ ቦታ ሳይገድበን እግሮች ሁሉ ወደ ዋናው መስመር ያመራሉ

#የነብዩ የጀኔራል አሳምነው ፅጌ ልጆች ነንና ለኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚሆነውን የነፃነት ችቦ እናቀጣጥላለን
#አንድ_አማራ


#ብአደናዊነት_ይውደም
#አማራነት_ይለምልም
#እኔም_ፋኖ_ነኝ
#ፋኖነት_ይለምልም #አማራ_ሆይ_ልጆችህን_ጠብቅ
#የታሰሩ_ፋኖዎች_ይፈቱ
#በወልቃይትና_ራያ_ላይ_ድርድር_የለም
#አማራ_ሆይ_ትጥቅህን_እንዳትፈታ
#ፋኖን_ማሳደድ_ይቁም
#ትግላችን_4_ኪሎ_ላይ_ብቻ_ይሁን
9.0K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 19:06:26
ይሄ መሳሪያ ግን ለስንተኛ ግዜ ነው የተማረከው???
8.8K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 18:39:27
አፈነው ቀጥሏል ድምፃዊ ዳኜ ዋለ ከባህርዳር በ አፋኙ ቡድን ታፍኖ መወሰዱ መረጃወች ደርሰውኛል።

@shewapress
@Shewapress
9.9K views15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 17:49:36
#ጎጃም
#ወሎ
#ሸዋ
#ጎንደር
ነገ እሁድ ግንቦት 14 አማራ የሆነ ሁሉ አደባባዮችን ያጨናንቃታል።

አማራ የሆነ ሁሉ በ አፋኙ መንግስት በህልውናው ላይ የመጣበት አደጋ የሚያከሽፍበት ቀን ነው ማንም እንዳይቀር።

@shewapress
@Shewapress
10.8K views14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ