Get Mystery Box with random crypto!

VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹 V
የቴሌግራም ቻናል አርማ shewapress — VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @shewapress
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.05K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል ፈጣን እና እውነተኛ መረጃወች ይተላለፉበታል።
መረጃ ፣ ሀሳብ ፣ አስተያዬት ለመስጠት @melkah
የyoutube አድራሻች👉👉
https://youtube.com/channel/UC05y0-96PuPy2yRN0Sk4a3A

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 90

2022-05-20 10:06:34 አሳዛኝ ሰበር ዜና !

መንግስት በሞጣ በርካታ ንፁሃንን መግደሉ ተሰማ

የብልጽግና ገዳይ ሰራዊት በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አደባባይ ባዶ እጁን በወጣ ወጣት ላይ ተኩሶ እስካሁን ድረሰ 17 ወጣቶችን ሙትና ቁስለኛ አድርጓል።

ጎጃም ላይ እየተፈፀመ ያለው መንግስታዊ ሽብር ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በርካቶች በፀጥታ ሃይሎች እየተገደሉም ነው።

የሸዋ ፕረስ መረጃወችን በተለያዩ አማራጮች ለማግኘት

https://youtube.com/channel/UC05y0-96PuPy2yRN0Sk4a3A

FaceBook:https://www.facebook.com/shewapressss

https://www.facebook.com/shewapresss

Telegram https://t.me/shewapress

Tiktok https://vm.tiktok.com/ZMLTVkrs5/
12.2K viewsedited  07:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 09:40:08
የተከበርከዉ የአማራ ህዝብ ሆይ በጊዜዉ መስሎኝ ማወደስ የሌለብኝን ሰዉ አጀግኜ ዘፍኜ ነበር ለብልበዉ በሚለዉ ስራዬ በዚህም ብዙ ወዳጆቼና አድናቂዎቼን አስከፍቻለሁ እና ዝቅ ብየ ይቅርታ እጠይቃለሁ ይቅርም በሉኝ ክሊፑንም ከዩቱዩብ ላይ አስጠፍቼዋለሁ እንደገና አሻሽዬም እለቀዋለሁ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

Dagne wale የጨነቀለት

@Shewapress
11.7K viewsedited  06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 09:00:18
መርዓዊ ጀግናየን አሳልፌ አልሰጥም ብላለች

መርዓዊ በአሁን ሰአት ሁሉም ህዝብ ወደ አደባባይ በመዉጣት ላይ ይገኛል። አርበኛ ዘመነ ካሴ አጥብቀህ ጠብቅ አሳልፈህ ለ አፋኝ ቡድን እንዳትሰጥ
#ዘመነ_ካሴ #ሼር

@shewapress
12.2K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 07:53:08
በመንግሥት አፋኝ ሀይል በግፍ የታገቱና የታሰሩት #የደቡብ_ወሎ_ፋኖ አመራሮችና አባላቶች ይፈቱ!!!

ከታሰሩ ሦስተኛና ሁለተኛ ቀን ያሰቆጠሩት ፋኖዎች የታሰርንበትን ነገሩን ብለው ሲጠይቁ ፋኖ መሆን ወንጀል ነው። በማለት ያሰሯቸው አካላቶች መልስ እየሰጧቸው መሆኑን ከታሳሪዎቹ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የታሰሩትም በስም ዝርዝር
1.ፋኖ ሙሉጌታ የሺጥላ የደቡብ ወሎ ፋኖ ሰብሳቢ
2.ፋኖ ዘላለም ጫኔ የደቡብ ወሎ ፋኖ ም/ሰብሳቢ
3.ፋኖ አማረ ወርቄ የደቡብ ወሎ ፋኖ ፋይናንስ ሀላፊ
4.ፋኖ አረጋ ታደሰ አባል
5.ፋኖ ይመር ሰይድ
6.ፋኖ ሰይድ መሀመድና ሌሎችንም ለመያዝ የደቡብ ወሎ ዞን አፋኝ ሀይል በየቦታው ማሰማራቱን የደረሰን መረጃ ያመለክታል።

እስካሁን ድረስ በግፍ በደሴና በሌሎች አካበቢ ታስረው ይገኛሉ!!

#የታሰሩ_ፋኖዎች_ይፈቱ!!!
#አማራ_ሆይ_ልጆችህን_ጠብቅ!!!
#ፋኖ_መሆን_ወጀል_አይደለም!!!
#ፋኖነት_ለዘላለም_ይለምልም!!!

@shewapress
@Shewapress
12.5K views04:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 19:44:03
መንግስታዊ አፈናው ተጠናክሮ ቀጥሏል

የአማራ ወጣቶች እና የመላው የአማራ ህዝብ ልሳን የሆኑት የአሻራ ሚዲያ እና የንስር ሚዲያ ጋዜጠኞች እና ሌሎች የሚዲያው አባላት በአፋኙ መንግስት በዛሬው ዕለት በስራ ላይ እያሉ ታፍነው ተወስደዋል ።

@Shewapress
@Shewapress
8.0K views16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 16:21:07 ሞጣ ላይ ዛሬ የተጀመረው ህዝባዊ አመፅ

Watch "ሞጣ ላይ ዛሬ የተጀመረው ህዝባዊ አመፅ።" on YouTube


10.7K views13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 15:54:30 የባልደራስ አመራሮች ከተባበሩት መንግስታት የጀኖሳይድ እና የሰብዓዊ መብት ኃላፊዎች ጋር ተነጋገሩ!

# በኦሮሚያ ክልል በአማራ ላይ ስለሚፈጽሙ የዘር ፍጅት ቀጥተኛ ምስክርነት አሰምተዋል!
/
በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙት የባልደራስ ፕሬዘዳንት እስክንድር ነጋ፣ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎቹ ፅጌረዳ ሙሉጌታ፣ ዶ/ር ዮሐንስ ገ/መስቀል እና ስቴፋን ቦርነር በኦሮሚያ ክልል በንፁሃን አማሮች ላይ እየተፈፀመ ስለሚገኘው የዘር ፍጅት በኒውዮርክ ከሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡

በመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጽ/ቤት በተደረገ ውይይት የጀኖሳይድና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን የሚከታተሉ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

እነ እስክንድር ነጋ ጉዳዩን ሲያስረዱ፣ “እኛ የምንለውን ከመስማት ይልቅ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የጥቃቱ ሰለባዎችን በቀጥታ ልታዳምጡ ይገባል” በማለት፣ ወደ ኢትዮጵያ ደውለው አንድ ተፈናቃይ በቀጥታ የደረሰባቸውን በአስተርጓሚ አስረድተዋል፡፡

የጥቃት ሰለባው ሲናገሩ፣ አንዲት እርጉዝ ሴት ተኝታ የነበረችበት ቤት ውስጥ በመግባት የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ሆዷን ተርትረው እንደገደሏት፣ አንድ ሙስሊም አማራ በአሰቃቂ ሁኔታ ከተገደለ በኋላ እሬሳውን እንዳቃጠሉት፣ አንዲት እናትም በጉርብትና በሚያውቁት አንድ የኦነግ ሸኔ ታጣቂ በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን አስረድተዋል፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን የኦሮሚያ ክልል መስተዳድር ባለስልጣናት በጥቃቱ እንደሚተባበሩ ገልፀዋል፡፡

ከዚህ በኋላ አስተያየት የሰጡት እነ እስክንድር ነጋ፣ “በእነዚህ ጥቃቶች የመንግስት ኃላፊዎች እጅና ጓንት ሆነው ጥቃት ባይሰነዝሩ ኖሮ፣ ወደ እናንተ መምጣት ባላስፈለገን፡፡ ለመንግስት አቤት ማለት ባለመቻላችን ግን ወደ እናተ ለመምጣት ተገደናል፡፡ ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ፣ እንደ ሩዋንዳ በመንግስት ኃይሎች የታገዘ መጠነ ሰፊ የዘር ጭፍጨፋ (genocide) በኦሮሚያ ክልል መፈፀሙ አይቀሬ ነው፡፡ ጄነኖሳይድ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈፅመዋል ወይም እየተፈፀሙነው ቢባልም፣ በኦሮሚያ ያለው ግን እጅግ አደገኛ መሆኑንና መጠነ ሰፊ ጉዳት ሊያደርስ የሚችል መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡ የኦሮሚያ በተለየ መንገድ ታይቶ በተለየ ሁኔታ ጉዳዩ ተመርምሮ አፋጥኝ ሁኔታ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል፡፡ ይህንን ስናመለክት ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው፡፡ ጉዳዩ ከቀን ወደ ቀን እየተባባሰ ነው” ብለዋል፡፡

የተባበሩት መንግስታት ኃላፊዎች በበኩላቸው የጥቃት ሰለባውን የምስክርነት ቃል፣ ስምና አድራሻ እንዲሁም የስልክ ቁጥር ከተቀበሉ በኋላ፣ በራሳቸው መንገድ አጣርተው ሪፖርት እንደሚያቀርቡ ቃል ገብተዋል፡፡ እነ እስክንድር በበኩላቸው፣ “በሺዎች የሚቆጠሩ ምስክሮች አሉ፡፡ እነሱን ሁሉ ማቅረብ እንችላለን” ብለዋል፡፡

Balderas

@Shewapress
10.8K viewsedited  12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 15:54:28
9.9K views12:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 14:42:39
"የአካል ድብደባ ተፈፅሞብኛል። ግንባሬ ላይ የሚታየው ቁስልም አጋቾቹ ያደረሱብኝ ጉዳት ነው" - ጀነራል ተፈራ ማሞ

በሁለት መኪና ግራ እና ቀኝ ከበቡኝ፤ ቀጥሎም በውሸት ገጭተኸናል አሉኝ። ከመኪና ወርጄ ገጨኸን ያሉትን መኪና ቦዲ ስመለከት፣ በፓትሮል የነበሩ አፋኞች አገቱኝ። ቀጥሎም በሄሌኮፍተር ወደ ባህርዳር ወሰዱኝ።

የአካል ድብደባም ተፈፅሞብኛል። ግንባሬ ላይ የሚታየው ቁስልም አጋቾቹ ያደረሱብኝ ጉዳት ነው።

ጀነራል ተፈራ ማሞ - ባለቤታቸው መነን ሀይሌ ዛሬ በባህርዳር ቀበሌ ዘጠኝ እስር ቤት ስትጠይቃቸው የነገሯት

@shewapress
11.4K views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-19 14:04:26
አስቸኳይ መረጃ ወልድያ

ኮሎኔል ቢሰጥ ጌታሁንን ከወልድያ ለማምጣት የተላኩ የልዩ ሀይል፣ አድማ ብተና እና በመከላከያ አፋኞች መካከል በተጀመረ አለመግባባት ወታደሮቹ ተመታተዋል።

ይሄን ተከትሎ በወልድያ የሚገኘው የአማራ ልዩሀይል አባላት በምስራቅ አማራ ፋኖ ላይ እርምጃ እንዲወስዱ ቢታዘዙም ባለ እርግቦቹ የአማራ ልዩሀይል አባላት አሻፈረኝ ብለዋል።

በአሁኑ ሰዓትም ተስፋ የቆረጠው ጀነራል አበባው ታደሰ የመጨረሻ አማራጭ ነው ያለውን የአማራ ልዩ ሀይል ዩኒፎርም ለመከላከያ በማልበስ እንቅስቃሴ ጀምረዋል ያለው ጥላሁን አበጀ ነው።

ክብር ለአማራ ልዩሀይል! ክብር ለፋኖ ክብር ለአማራ

@Shewapress
@shewapress
11.2K views11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ