ትላንት ታፍኖ ተወስዶ የነበረው ዳኘ ዋለ (የጨነቀለት) ዛሬ ተለቋል። በማህበራዊ ሚድያ ገፁም ደህና ነኝ ለተጨነቃችሁ ሁሉ አመሰግናለሁ ዝርዝሩን ሌላ ግዜ እመለስበታለሁ ብሏል። @shewapress 13.1K viewsedited 11:14