Get Mystery Box with random crypto!

የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡ | VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

ፕሬዚዳንቱ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ73 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት፡፡

ህልፈታቸውን ተከትሎ የ40 ቀን ሃዘን እንደሚታወጅ የፕሬዚዳንታዊ ጉዳዮች ሚኒስቴሩን ጠቅሶ አልጀዚራ ዘግቧል።

ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለረጅም አባታቸን ሼክ ዛይድ አል ናህያንን ተክተው በፈረንጆቹ 2004 ወደ ስልጣን መምጣታቸው ይታወሳል።

@shewapress
@Shewapress