Get Mystery Box with random crypto!

ጠላትን በመፋለም ወገኖቻችንን ከ ወራሪ ነፃ ለወጣችሁ እና ፋኖ ተደራጅቶ እዚህ ደረጃ ለመድረሱ ት | VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

ጠላትን በመፋለም ወገኖቻችንን ከ ወራሪ ነፃ ለወጣችሁ እና ፋኖ ተደራጅቶ እዚህ ደረጃ ለመድረሱ ትልቁን አስተዋፅኦ ለ አደረጋችሁ ሁሉ እናመሰግናችኋለን የ ፋኖ ትልቁ ሽልማቱ ከ ካድሬ ሳይሆን የ ህዝብ ፍቅር ነው #በላይ_ዘለቀ ሀገርን ታዳነ ቡሃላ ከገዥው መንግስት ሽልማት ሳይሆን ስቅላት ነው የጠበቀው።
ቢገደልም ግን ጀግንነቱን እና ለ ሀገር ያደረገውን አስተዋፅኦ ከህዝብ ልብ ማውጣት አልተቻለም

ዘመነ ካሴ የ አማራ ወጣት ሁሉ እንድሰለጥን እና ፋኖን እንድቀላቀል ያስተላለፈው ጥሪ ታሪክ መቸም አይረሳው።

ሊንኩን ተጭናችሁ አድምጡት።

Watch "ጀግናው #ፋኖ ዘመነ ካሴ የሚፈሩበት ሚስጥር እና ታሪክ የማይረሳው ለቅስቀሳ ያስተላለፈው መልዕክት።" on YouTube