Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉም የ አብን ማስተባበሪ ፅ/ቤቶች ከሊቀመንበሩ ጀምሮ ያሉትን ሁሉም ስራ አስፈፃሚዎችን በአዲስ ለ | VIP ቤቲንግ TIPS 🇪🇹

ሁሉም የ አብን ማስተባበሪ ፅ/ቤቶች ከሊቀመንበሩ ጀምሮ ያሉትን ሁሉም ስራ አስፈፃሚዎችን በአዲስ ለመተካት ለምርጫ ቦርድ የሚገባ የድምፅ ማሰባሰብ ስራ እየሰሩ ነው።
ይህ በጣም የሚበረታታና ጥሩ ስራ ነው የ መላው አማራ ህዝብ የሆነን ድርጆት የተሰጣቸውን ሀላፊነት ወደ ጎን ትተው ለግል ጥቅማቸው ብለው ድርጅቱን ለማፍረስ የሚዳድሩት ነቅርሳወችን ተነቅለው መጣል አለባቸው።
@shewapress