Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 247

2022-08-31 22:10:32
በሰቆጣ በኩል ቅዳሚት ሚባለው ቦታ ላይ የትግራይ ወራሪ ሀይል ተቀጥቅጦ ለቆ መውጣቱን የመረጃ ምንጮቻችን ነግረውናል ::

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
1.1K viewsedited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:34:14
ከንሥር እንግዳ
ነሐሴ 25/2014
**************

ይድረስ ለወሎ ህዝብ

ወገኔ የምትከፍለው መስዋአትነት ቀላል አይደለም።

የወሎ ህዝብ ከአፄ ሀ/ስላሴ ዘመን ጀምሮ በኢትዮጵያ ምድር የከፈለውን መስዋአትነት ሌሎች ቀምሰውት አያውቁም።

ከ 1977 ቱ ድርቅ እስከ አሁን ድረስ ትልቅ ማህበራዊ ተግዳሮት ገጥሞታል።

ስለሆነም እየሆነ ያለው ነገር ብዙ ማሰብን የሚጠይቅ ነው።
ጀግናው የወሎ ህዝብ እጅግ አስከፊ ማህበራዊ ተግዳሮትን ሳይበገር በማለፍ ለሃገረ መንግስቱ ያለውን ሃቀኝነት በግልፅ አሳይቷል።

ስለዚህ ከቅርብ ዘመናት ወዲህ ግን ብዙ አሻጥሮች እየተሰሩበት ማየት በፍፁም ይበሰጫል።

በቅርብ ጊዜ እንኳን በወያኔ ወረራ የተጎዳው ጉዳት በግልፅ የሚታወቅ ሆኖ ሳለ ዛሬም በአደባባይ እንድህ ዓይነት ውድመት እንዲደርስበት የተባበሩትን የውስጥ ባንዳዎች መታገል ግን ለነገ መባል የለበትም።

በአንፃሩ ከጠላት እኩል የወሎን ታሪካዊ የአማራ ዕምብርትነት ላልተፈለገ የፓለቲካ ሺያጭ ለማቅረብ የምትባዝኑ አካላት ልታርፉም ይገባል።

የወሎን ህዝብ በተደጋጋሚ ያስወረረው አካልም በቃህ ሊባል ይገባዋል።
በተለይም "የወሎን ፓለቲካ" ከአማራ ፓለቲካ ለመነጠል ጭምር እየሰራ ያለውን የተክራርዋ ስብስብ ማሰናበት የግድ ነው።

ስለሆነም አሁን ላይ የወሎ ህዝብ በትግሉ ራሱን የሚያስከብሩ ልጆችን እየፈጠረ ይገኛል።

ትላንት በወሎ ምድር ታይቶም ተሰምቶም የማያውቀው ፋኖ በአስገዳጅ ሁኔታም ቢሆን ተፍጥሯል።

በወሎ ሰማይ ስር ዛሬም እንደ ትናንቱ ወያኔ ዘው ብሎ እንደማይገባ እነ ዋርካው ምሬ ወዳጆ ፣ሀሰን ከረሞ፣ሞገስ ከበደ ተፍጥረዋል።

ስለዚህ የወሎ ህዝብ መስዋአት የሚሆኑ ልጆቹን ከማጠናከር ባለፈ በገራገርነት አካባቢን መልቀቅ ለጠላት እንደመተባበር ነው።
2.6K views13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 09:32:09
የላሊበላ ከተማ የፀጥታ ምክር ቤት የሰዓት ዕላፊ ገደብን ጨምሮ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ
*******

የላሊበላ ከተማ የፀጥታ ምክር ቤት ወቅታዊ ሁኔታን መነሻ በማድረግ የሰዓት ዕላፊ ገደብን ጨምሮ ሌሎች ውሳኔዎችን አሳልፏል።

በዚህ መሰረት፦

=> ከምሽቱ 1:00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12:00 ሰዓት ወደ ከተማዋ መግባትም ሆነ መውጣት አይቻልም።

=> ማንኛውም ተሽከርካሪ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት በኋላ እስከ ንጋቱ 12:00 ድረስ መንቀሳቀስ አይቻልም።

=> ከተፈቀደለት አካል ውጭ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ ተከልክሏል።

=> በመንግስት ዕውቅና ካለው የፀጥታ አካል ውጭ የፀጥታ አካላትን የደንብ ልብስ ለብሶ መንቀሳቀስ በፍፁም አይቻልም።

የላሊበላ ከተማ አስተዳደር ህዝቡ በሀሰተኛ ወሬ እና አሉባልታ ሳይደናገር አካባቢውን በንቃት እንዲጠብቅ መልዕክት አስተላልፏል።

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram: https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
1.8K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 08:24:30
111 ህገወጥ የዲጂታል ሚዲያዎች ኢትዮጵያን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲሰሩ በነበር ሚዲያዎች ላይ ክስ ተመስርቷል :- የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን

ንሥር ብሮድካስት
ነሐሴ 25/2014

በተጠናቀቀው 2014 በጀት ዓመት ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ኢትዮጵያን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲሰሩ በነበሩና በመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ህጋዊ እውቅና በሌላቸው 111 የዲጂታል ሚዲያዎች ላይ ክስ መመስረቱን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

በኮሚሽኑ የታክቲክ ወንጀሎች ምርመራ ምክትል ዋና መምሪያ ሃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ብርሃኑ አበበ፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በተደራጁና የሽብር ወንጀሎች፣ በሙስና፣ በፋይናንስና ንግድ ነክ፣ በታክስና ጉሙሩክ ወንጀሎች ላይ ጥቆማዎችን መነሻ በማድረግ ምርመራዎች ተከናውነዋል ብለዋል።

በዚህም መሰረት 2 ሺህ 668 ጥቆማዎችን በመቀበል 1 ሺህ 438 መዝገቦችን መርምሮ ለፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ መላካቸውንም ገልጸዋል፡፡

ከዚህ ውስጥ ሀገሪቱን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲሰሩ በነበሩና ሀሰተኛ የማህበራዊ ሚዲያ ስያሜ በመጠቀም ሲንቀሳቀሱ በነበሩ አካላት ላይ ክስ መመስረቱን ተናግረዋል፡፡

እነኚህ አካላት ህዝብን ለአመጽ በማነሳሳት ድብቅ ዓላማቸውን ለማሳካት ሲንቀሳቀሱ እንደነበርም በምርመራ መረጋገጡን ነው ያብራሩት።

መረጃ ተጣርቶባቸው ክስ የተመሰረተባቸው 111 የሚሆኑት የዲጂታል ሚዲያዎች በመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ህጋዊ እውቅና እንደሌላቸው ተናግረዋል፡፡

በአሁኑ ጊዜም የእነኚህ ህገወጥ የዲጂታል ሚዲያ ባለቤቶች በህግ ቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው እየታየ መሆኑንም ጠቅሰው በህግ ቁጥጥር ስር ውለዋል የተባሉት ሚዲያወች ዝርዝር ግን ግልፅ አልተደረጉም:: ዘገባው የዋልታ ነው::

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram: https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
2.0K viewsedited  05:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 07:55:30
መስራት ያለብህን ነገር የግድ መስራት አለብህ!

======በዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ=======

የፌደራል መንግስቱን ጉዳይ ለጊዜው አቆይተነው ሁሌም የሚገርመኝ ነገር ትህነግ ከ5 ሚሊየን የትግራይ ህዝብ ውስጥ እስከ ግማሽ ሚሊየን ወታደር መልምላ ከ40 ሚሊየን በላይ የሚሆነውን የአማራን ህዝብ በ«ሕዝብ ማዕበል» ስልት በመውረር ይሄን ያህል ጥፋት ለተከታታይ አመታት ማድረሷ ነው። ጀግናው የቆቦና አካባቢው እንዲሁም የየጁ አማራ ህዝብ የተቃጣበት ተደጋጋሚ ወረራ የአማራ አመራሮች መስራት ያለባችሁን መስራት ባለመቻላችሁ እንደሆነ በየቀኑ ልታስታውሱት ይገባል።

የአማራ ክልል ባለስልጣኖች ይሄን ታታሪ ጀግና ህዝብ፣ የሀብትና ምርት ችግር የሌለበት፣ መሳሪያ የታጠቀ ህዝብ ይዛችሁ መምራት እና ማስተባበር ባለመቻላችሁ አይቆጫችሁም ወይ? ዛሬም አልረፈደም። ቢያንስ የትሕነግ የፋሽስት ወረራ እስኪቀለበስ ድረስ ባለው ልዩ ሀይል የመከላከል ስራ እየተሰራ፣ የልዩ ሀይሉን ቁጥር አሁን ካለበት አራት ወይም አምስት እጥፍ ብታሳድጉት የፌደራል መንግስቱ ድጋፍ ሳያስፈልግ ብቻ ትህነግን በአግባቡ ማስተናገድ ይቻላል።

ከአዘቦት ስራ ወጥታችሁ፣ የፌደራል መንግስቱን አንጋጣችሁ ከመጠበቅ ተላቃችሁ ባለው የልዩ ሀይል፣ የሚሊሻና ፋኖ ሀይል እየተከላከላችሁ ሰፊ የልዩ ሀይል ምልመላ፣ ማሰልጠን፣ ማስታጠቅ መስራት ትችላላችሁ። ኤርትራዊያን ወንድሞቻችን ራሳቸውን ከማስከበር አልፈው በቀጣናው ምን እንደሰሩ መመርመርና ትምህርት መቅሰምም ይገባል።

የፌደራል መንግስቱ የትህነግን አገር የማፍረስ ጦርነት የመቀልበስ እና የፌደሬሽኑ ህጋዊ አካል የሆነውን የአማራን ህዝብ የመጠበቅ እና የመከላከል ሀላፊነቱን በአግባቡ እንዲወጣ አሁንም በድጋሚ መጠየቅ እፈልጋለሁ።

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
2.0K views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:59:38
የኦሮሚያ ሚድያ ኔት ዎርክ ( OMN) እና ኩሽ ሚዲያ ኔት ዎርክ (KushMN) የወለጋን አምሃራ ለማስጨፍጨፍ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው ተባለ !


ንሥር ብሮድካስ
ነሃሴ 25/2014

የኦሮሚያ ሚድያ ኔት ዎርክ ( OMN) እና ኩሽ ሚዲያ ኔት ዎርክ (KushMN) የወለጋን አምሃራ ለማስጨፍጨፍ ቅስቀሳ እያደረጉ ነው ተባለ
-------------------------------
ፋኖ ከመከላከያና ከአምሃራ ልዩ ሀይል ጋር በመሆን በሰሜኑ ጦርነት ሕወሓትን ፊት ለፊት እየተፉለመ ባለበት ሰዓት OMNና KMN የተባሉ ሚድያዎች :

"ፋኖ ወለጋን ተቆጣጠረ ፣ ንፁሃንን እየጨፈጨፈ ነው "

የሚል የሚድያ ዘመቻ በመክፈት በወለጋ ውስጥ የሚኖሩ የአምሃራ ተወላጆችን በብልፅግና ሸኔ ዳግም ለማስጨፍጨፍ ቅስቀሳ እያደረጉ መሆኑ ታውቋል ።

ከአሁን በፊት እነዚህ ሚድያዎች የአምሃራ ልዩ ሀይል ፀጥታ ለማስከበር ወለጋ ገብቷል በሚል ፕሮፓጋንዳ በአማራዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ ጭፍጨፋ እንዲፈፀም ቅስቀሳ ማድረጋቸው ይታወሳል !!

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
2.2K views03:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:41:58
መንግስት እያረገ ያለውን ስልታዊ ማፈግፈግ እዲያቆም የሚጠይቅ የተዊተር ዘመቻ ነው:: ይሄን ዘመቻ ለመቀላቀል የተዘጋጁ ቲዊተሮች oneamhara.org ላይ ወይንም #StopTheSabotage የሚለውን ሀሽታግ በመጠቀም ሁሉም አማራ ዘመቻውን እዲቀላቀል ጥሪያችን እናቀርባለን::

አንድ አማራ የወጣቶች ንቅናቄ
2.3K views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 23:25:34 እረፍት አልባዋ ወለጋ

2.7K views20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 16:31:12
ከንሥር እንግዳ
ነሐሴ 24/2014
******************

አማራን ከታሪክ ከፍታው በማውረድ ሂደት የአንበሳውን ድርሻ የሚወስደው አሻጥረኛው የብአደን አመራር ነው።

የህዝባችን መራራ ተጋድሎ ውጤት አድስ መሪዎችን መውለዱ አይቀሬ ነው።

ጀግናው የአማራ ህዝብ ራሱን እንደ ንስር የሚያድስበት ጊዜው አሁን ነው።

ጠንካራው ህዝብ በሰነፍ መሪዎች እየተመራ የመከራ ዘመን ላይ ይገኛል።

ህዝባችንን እጅግ አብዝቶ የመናቅ ፓለቲካውስ ማብቂያ መቸ ይሆን??

የአማራን ህዝብ ተገማች እና አሳልፎ የመስጠት ፓለቲካስ ምንጩ ምን ይሆን??

አማራ በታሪኩ ከብአደን በላይ ጠላት የለውም።
የአማራ ጠላቶች አማራን #ተገማች ያደረጉ ከሃድ መሪዎቹ ናቸው።

የሚመሩትን ህዝብ የናቁ፣የመዘበሩ እና ለቁስ ፍላጎት ማሙያ ያደረጉትን ጥቅመኛ መሪዎች ሁሉ ለፍርድ ያላቀረበ ህዝብ አሁን በየአቅጣጫው የሚደርስበትን ዘር መጥፋት አምኖ በመቀበል ከዘር አጥፊዎች አንዱ #ብአዴን መሆኑን ያለምንም ማቅማማት መረዳት አለበት።

የአማራን ህዝብ አቅሙን፣ጉልበቱንና ህልውናውን ያጣው በራሱ የአብራኩ ክፋዮች መሆኑን መላው የአማራ ህዝብ ሊያምን ይገባል።

የአማራን ጀግኖች እየበሉ እና ድመት ሆነው እያሳደኑ ያሉ አካላት እነማን እንደሆኑ በግልፅ እየታወቀ ነባር ጠላትን ቁጭ አድርጎ ሌላ መስዋአትነት መክፈል ተቀባይነት የለውም።

ነባር የብአደን ቅጥረኛ ዛሬም በህዝባችን ላይ ተጨማሪ ክህደት መፈፀማቸው አይረሳም።

ትላንት የአማራን ህዝብ ለሃጫም እና በጥቁር ክላሺ ስም ያለስሙ ስም የሰጡት ሁሉ እውነት ከአማራ ወገን ናቸውን??

የአማራ ብልፅግና ተወካይ በቅርብ ጊዜ የተናገሩትን ክህደት አንረሳውም።
መላውን አማራ ተሳድቦ እንደትስ የአማራ ህዝብ መሪ ሊሆን ይገባዋል??

ህዝብን በአደባባይ የተሳደበ እና በህወሓት እንድንወረር ምክንያት የሆነ በህዝብ ላይ አሻጥር የሰራ መሪ እንደትስ ጠላትን ሊመክት ይችላል??

ስለሆነም የአማራ ህዝብ መደበኛ ጠላቶችህን እወቅ!!
ከትህነግ በላይ እጅና እግርህን በመዋቅር ያሰረህን ሃይል ታገል።

ግርማ የሺጥላ እና ካቢኔው የአማራ ህዝብ ተገማች እና ተወራሪ እንዲሆን በአደባባይ መስራታቸውን ልንዘነጋ አይገባም።

የአማራ ህዝብ ጀግኖችን እያስጨረሰ ዘራፊ እና መሬት ወራሪዎችን ከጠላቱ በላይ ሊታገላቸው ይገባል።

የአማራን ህዝብ አንድነቱንና ህልውናውን አደጋ ላይ እንዲወድቅ ያደረጉ ጥቂት ባለሀብቶችና ጥቅመኛ ካድሬዎች መሆናቸውን እወቅ።

የህዝባችን አይነኬ በሺታዎች ሆነው የቆዩት የስርዓቱ አገልጋዮችና ትግልን ለጥቅመኝነት የዋሉ ባለስልጣኖች ናቸው።

ስለሆነም ህዝባችን ከተለመደው ድብታ ውስጥ በመውጣት አሳልፎ የሰጠህንና በንቀት ተቦጅኖ ልምራህ የሚልህ ጋጠ ወጥ አመራር ላይ አተኩር።

ጠላትንና ወዳጅን መለየት ለትግሉ መዳረሻ መፍትሔም ይሆናል።
አንድ ቦታ ላይ ተቸንክሮ የሚበዘብዝህን ሳታስወግድ ሌላ ጠላት ፍለጋ መሄድ ትርፉ ድካም ብቻ ነው።

ህዝቤ ሆይ ለምን ብለህ ጠይቅ???

ከንሥር እንግዳ
3.5K views13:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:59:45
በአማራ ላይ የተቃጣውን 3ኛ ዙር ጦርነት ለማሸነፍ ግንባር ላይ መከላከያው በሚታመኑ የአማራ ልጆች ብቻ መመራት ካልቻለ ክልሉ አደጋ ውስጥ ነው። ደብረታቦር ላይ የነበረውን አስታውሱ። በባንዳወች ብዙ ጀግኖቻንን አጥተናል። ወሎ ላይም እየተደገመ ነው። ሃቁን መዋጥና መፍትሄ መፈለግ ለነገ የሚባል ነገር አይደለም።
4.1K views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ