Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 244

2022-09-03 10:33:25
1.8K views07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 10:30:14
ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸው ተሰማ

ንሥር ብሮድካስት
ነሐሴ 28/2022

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ ሦስት ባንኮች በኦነግ ሸኔ ቡድን መዘረፋቸውን ለአዲስ ማለዳ አስነብባለች:: የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ እንዳሉት፣ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ የኦነግ ሸኔ ቡድን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ አዋሽ ባንክ፣ ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ በድምሩ የሦስት ባንኮችን መግቢያ በር እና ካዝና በመስበር ዘረፋ ፈጽመዋል ብለዋል።
በተጨማሪ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ዞን አሙሩ ወረዳ አጋምሳ ከተማ እንዲሁም በተለያዩ አካባቢዎች እና በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ሀሮ ከተማ የኦነግ ሸኔ ቡድን በዜጎች ላይ እንዲሁም በመንግሥት ተቋማት እና በግለሰቦች ንብረት ላይ ጥቃት እያደረሰ እና እየዘረፈ እንደሚገኝም ነዋሪዎቹ ለአዲስ ማለዳ አረጋግጠዋል።
አዲስ ማለዳ ከአካባቢው ነዋሪዎች መረጃውን እስካጠናቀረችበት ጊዜ ድረስ፣ ከነሐሴ 23 እስከ ነሐሴ 25 ቀን 2014 ባሉት ተከታታይ ሦስት ቀናት ብቻ በአጋምሳ ከተማ የተለያዩ ቦታዎች በኦነግ ሸኔ ቡድን 11 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፣ ሌሎች 11 ሰዎች ላይ ቀላል እና ከባድ የአካል መቁሰል ደርሶባቸዋል። እንዲሁም ከ20 ያላነሱ ሰዎች ደግሞ መፈናቀላቸውንም ተናግረዋል።
በተጨማሪ ከ20 በላይ የሚሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች ቤት እንደወደመ እና በገንዘብ ያልተተመነ ሀብት ማለትም የቁም ከብቶች፣ የግብርና ምርቶች፣ የቤት ቁሳቁስ እና ሌሎች ንብረቶችም ተዘርፈዋል ነው የተባለው።
እነዚህ ጥቃቶች እና ዝርፊያዎች እየተፈፀሙ የሚገኙት፣ በአካባቢው የሚገኙ የመከላከያ ኃይል፣ ልዩ ኃይል እና ሌሎች የጸጥታ አካላት እየወጡ መሆናቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል። በኦሮሚያ ክልል የኦነግ ሸኔ ቡድን ተደጋጋሚ ዘረፋ መፈፀሙ ይታወሳል::

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
1.9K views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:28:41 ትኩረት በወቅታዊው የህውሃት ወረራ ዙሪያ_ከእስራኤል Sep 2/2022

2.1K views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 07:43:21
#መረጃ

ከአካባቢው በደረሰን መረጃ መሰረት ሸዋሮቢት ትናንት ምሽት መከላከያና አማረኛ የማይችሉ የአማራ ልዩ ሀይል ልብስ የለበሱ የመንግስት ቡድኖች ፋኖ ዩሀንስ እና ታደለ ላይ ተኩስ ከመክፈታቸው ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ ወደ ደብረብርሃን ሪፈራል ሆስፒታል መላካቸውን የንሥር ብሮድካስት ምንጮች የጠቆሙ ሲሆን ሌሎች የተጎዱ ፋኖዎች ሸዋሮቢት ሆስፒታል እንደሚገኙም ለማወቅ ችለናል:: የመንግስት ሃይሎች ህግን ባልተከተለ ሁኔታ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ አደጋው ሰፊ መሆኑን ሊያውቁ ይገባል:: ህግ ካለ ሁሉም በህጋዊ ደረጃ መተግበር አለበት ሲሉ የአካባቢው ነዋሪወች ተናግረዋል::


ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
2.5K views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 23:58:44
#ሰበር #መረጃ
በሸዋሮቢት ፋኖዎች ላይ ተኩስ ተከፈተ ፦ ባልደራስ
**********************
በሸዋሮቢት የይፋት ፋኖዎች ላይ የፌደራል ፖሊስ፣ልዩ ኃይሉ እና የከተማው ፖሊስ በጋራ በመሆን ዛሬ አመሻሹ ላይ ድንገት በመትረየስ እና በእጅ ቦንብ የታገዘ ተኩስ በመክፈት የሎጅስቲክስ ክፍል ኃላፊውን ፋኖ ታደለን ጨምሮ ሌሎችንም መምታታቸው አሁን በስልክ ከስፍራው በተደረገ ቃለምልልስ ተረጋግጧል።
እንደደረሰን መረጃ ከሆነ ጥቃቱ የተፈፀመው በድንገት ፋኖዎቹ እራት ሊበሉ ወደ ቤት በገቡበት ወቅት ነው። የመንግስት የፀጥታ ኃይላት ቤቱን በመክበብ ተኩስ ከፍተው ከተማውን እየናጡት ያሉት።
በስልክ ያነጋገርኳቸው ፋኖዎች "ባልታወቀ ምክንያት በድንገት ተኩስ ከፍተው ንፁሃን የአማራ ፋኖ በይፋት አባላትን መግደል፣ባለፈው የተጀመረው ፋኖን ትጥቅ የማስፈታት እና የመሳደድ አንዱ አካል ነው።"ብለዋል።
በመሆኑም በቀጣይ የሸዋ ህዝብ ይህንን በመረዳት ከፋኖ ጎን ባስቸኳይ ሊቆም ይገባል ብለዋል።
አሁንም በሸዋሮቢት ፋኖዎች ላይ በመንግስት የፀጥታ አካላት በመትረየስ የታገዘው ተኩስ መቀጠሉን ገልፀዋል። "በሸዋሮቢት እና አካባቢዋ የሚገኙ ፋኖነት የሰለጠኑ እና ሌሎች አካላትም ጥሪያችንን ተቀብሎ ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል።" ብለዋል ሲል ባልደራስ ዘግቧል።

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
3.1K views20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 21:40:43 ንሥር እለታዊ ዜና - Sep 2/2022

3.2K views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:22:28 Stop OMN propaganda

https://fb.watch/fhEdygCfY9/
3.8K views11:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:27:29 ንሥር እንግዳ
ነሃሴ 27/2014

በታሪክ ከማልዘናጋቸው ነገሮች አንዱ የአማራው ልዩ ሃይል ተግባር ነው።

"መቶ አለቃ ሺብሩ ጌትነት"

እውነት ነው "የአማራ ልዩ ሃይል" ተዋጊ ነው።
የአርቢት፣የደብረዘቢጥ እና የጋሺና ምሺጎችም ይመሰክራሉ። ልዮ ሃይሉ ከብዙ ተቋሞች የተወጣጣ የአማራ ህዝብ መከታ የሃገር መከላከያ ሰራዊት ደጀን ነው።


እውነት ነው የአማራ ህዝብ የምንጊዜም ጠበቃ ነው።
ጠላትን በየአቅጣጫው እየደመሰሰ የማይዝል ክንዱን እየቀመሰ ይገኛል። የአማራ ልዩ ሃይል ተጠናክሮ መቋቋም ከጀመረበት 2011 ዓም ጀምሮ ያለ ዕረፍት እየተዋጋ ያለ ሃይል ነው። በዚህም በሁሉም የአማራ አካባቢዎች ያለ ዕረፍት የተዋጋ ሰራዊት ነው።

ሰራዊቱ ከቅማንት ፀንፈኛ ቡድን፣ከትህነግ፣ ከኦነግ ሸኔ፣ከቤሻንጉል አማፂ ጋር ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ተዋግቶ ጠላቶቹን አሳፍሯል። በሁሉም የአማራ ምድር ላይ ደሙን አፍስሷል አጥንቱንም ከስክሷል።

ስለሆነም ወድ ወገኔ ሆይ ከአማራ ልዩ ሃይል ጎን ልንቆም ይገባል።
እውነት ለመናገር በትንሺ ክፍያ ውድ ህይወቱን እያጣ ያለውን ልዩ ሃይላችንን አይዟችሁ ልንላቸው ይገባል።

የአማራ ልዩ ሃይል ጀግና ሰራዊት መሆኑንም እንድህ ያሉ መስመራዊ መኮነኖችም እየመሰከሩለት ነው። ስለዚህ እየተከፈለልን ላለው ነገር ሁላችንም ልናመሰግነውና ልናበረታታው ያስፈልጋል።
ክብርም ልንሰጣቸው ይገባል። የአማራው የመንግስት አስተዳደሮችም ልዩ ሃይላችንን የመንከባከብ ግደታ አለባችሁ።

ስለሆነም ክብር ለልዩ ሃይላችን እንላለን።

ንሥር እንግዳ
ነሃሴ 27/2014

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።

ንሥር ብሮድካስ በተለያዮ የራያ አውደውጊያወች ከሚገኙ ነዋሪወችና ፋኖወች ጋር ያደረገው ቆይታ
ንሥር ብሮድካስ በራያ፤ በመርሳ፤ ኮምቦልቻ፤ ወልድያና በሌሎችም አውደ ውጊያወች ዘገባወችን ያቀርባል
3.7K views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:27:27
3.3K views10:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:04:38 ንሥር የረፋድ ዜናወች September 2/2022

3.4K views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ