Get Mystery Box with random crypto!

NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel) N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nisirbroadcasting — NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)
የሰርጥ አድራሻ: @nisirbroadcasting
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 14.71K
የሰርጥ መግለጫ

NISIR International Broadcasting Co. is an impartial and independent media agency operates as television; radio; social media & multimedia production.
Facebook: https://www.facebook.com/NISIR-International-Broadcasting-Corporation-105276671420707

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 245

2022-09-02 10:31:21 NiSiR International Broadcasting Co. pinned «ከተለያዮ የራያ አውደውጊያወች ከሚገኙ ነዋሪወችና ፋኖወች ጋር የተደረገ ቆይታ

07:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 10:27:54 ከተለያዮ የራያ አውደውጊያወች ከሚገኙ ነዋሪወችና ፋኖወች ጋር የተደረገ ቆይታ

3.4K views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:21:04
ንሥር እንግዳ _ የችግራችን መፍቻ የፋኖነት ብቻ ነው።
ነሃሴ 27/2014

የችግራችን መፍቻ የፋኖነት ብቻ ነው።
ጠላት በሁሉም አቅጣጫ አማራ ጠል ስብከቱን ተያይዞታል።
ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ከሰሜን እስከ ደቡብ ያለው ተናካሺ ፀረ አማራ ሁሉ የሚከስመው በፋኖነት ብቻ ነው።

ትላንትም ዛሬም ጠላቶቻችን ያሉ እና የነበሩ ናቸው። አዲስ ፍልስፍናም የላቸውም።
ስለሆነም የችግራችን መፍቻ መንገድ ፋኖነት እና ፋኖነት ነው። አዎ የአማራ ህዝብ ችግር ከፓርቲ በላይ ነው።
በፓርቲ መዋቅር የሚፈታ የአማራ ህዝብ ችግር የለም። እውነታው ፋኖነትን በተግባር ማስረፅ ነው። ጠላትን በተግባር መፋለም ነው።

ወዳጀ አንተ ግን መሪ የለህም 45 ዓመት ሙሉ ፓለቲካ ያልገባውና አማራንና አማራነትን አሳልፎ ሲሰጥ የሚውል ግብስብስ በዙሪያህ እንዳለ ግን አውቃለሁ። ወሳኙ ነገር ግን ከበረታህ ከድል የሚከለክልህ ነገር ግን አለመኖሩን እመን።
አማራጩ መንገድ በጠላቶችህ ልክ ተዘጋጅተህ ከመጥፋት አደጋ መውጣት እና ሌላውንም ማትረፍ ነው።

ስለሆነም ከ 18 ዓመት እስከ 45 ዓመት ያለህ ወጣት አማራ ወደ ዋናው የትግል መዳረሻ ፋኖነት ትመም!!

የአማራ ህዝብ ብዙ ችግሮች ያሉበት ህዝብ ነው። የችግሩ ዋና አከፋፋይ ደግሞ ከአብራክህ የወጡት የዕፍኝት ልጆች ናቸው። ስለሆነም ነገሮችን በጥልቀት እየገመገሙ የራስን ሃይል በማደራጀት ህዝብን ሃገርን ማዳን የሚቻለው በፋኖነት እና በፋኖነት ብቻ ነው። ከአንተ በታች የሚገኙት አናሳዎች እየታገሉህ ያሉት ክፍተትህን ስላወቁ ብቻ ነው።
ስለሆነም መሰረታዊ ትግሉን አሸናፊ ለማድረግ ምርጫው ከጠላትህ በላይ አቅምህን አሟጠህ ስትሰራ ብቻ ነው።
ከዚህ ውጭ በመሬት ዘራፊዎችና ፓስቲ ጠባሺ አመራሮች ነፃ አትሆንም።

ውድ ህይዎትን እየከፈሉ በማይሆን አመራር መመራትም ይቁም!! እላለሁ።

ንሥር እንግዳ
ነሃሴ 27/2014

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
3.5K views05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:01:45
መንግሥት የህወሃት ወረራ የማስቆም ኃላፊነት እንዳለበት ገለፀ

ንሥር ብሮድካስ
ነሃሴ 27/2014

የህወሃትን ወረራ እና ጥቃት የማስቆም ኃላፊነት እንዳለበት መንግሥት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልፁአል። ትናንት ባወጣው መግለጫ የሰላም ጥሪዎችን በተደጋጋሚ ገፍቷል ያለውን ህወሃት በየአቅጣጫው በለኮሰው እና ዛሬም እያስፋፋ ባለው እሳት ንጹሓን እየተገደሉ፤ ሕዝብ እየተፈናቀለ ንብረትም እየወደመ ነው ብሏል። በህወሃት እየደረሱ የሚገኙ ጥፋቶችን ለማስቆም መንግሥት ለሰላማዊ አማራጮች ያደረጋቸው ጥረቶች ባክነዋል ያለው መግለጫው አክሎም ለድርጊቱ አሸባሪ ያለውን ህወሀትን መጫን ሲገባቸው «ሁለቱም ወገኖች» በሚል የሚወጡ መግለጫዎች ከእውነታው ያፈነገጡ በመሆናቸው ተቀባይነት የላቸውምም ብሏል። አሸባሪ ያለውን የህወሃትን የሀገር አጥፊነት ተግባር የማስቆም ግዴታም በኢትዮጵያ መንግሥት እና ሕዝብ ላይ መውደቁንም ገልጿል። በተያያዘ ዜና በኢትዮጵያ የአሜሪካን ኤምባሲ ዋሽንግተን መንግሥት እና ህወሃት ባስቸኳይ ወታደራዊ ዘመቻቸውን አቁመው ግጭቱን በዘላቂነት ለማቆም ጥረታቸውን እጥፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ማቅረቡን በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ገጹ ይፋ አድርጓል ሲል DW ዘግቧል።

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
3.2K viewsedited  05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 07:34:41
"ዱባይ ለመሄድ ኤርፖርት ስሄድ በደህንነቶች ተከለከልኩ።

====አቶ ዮሐንስ ቧያለው=====

ዱባይ ለመሄድ ኤርፖርት ስሄድ በደህንነቶች ተከልክያለሁ። ወደ መኖሪያ ቤቴ ስመለስ ደግሞ 30 የሚደርሱ የፌደራል ፖሊሶች በዝናብ ቤተሰቤን አስወጥተው ቤቱን አሽገውት አገኘሗቸው። ነገ ደግሞ የታሸገውን ቤቴን ፈትሸው የሆነ ነገር አገኘን በማለት ያስሩኝ ይሆናል። ይሄ ሁሉ የተፈፀመብኝ ለስሙ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባልና የፌደሬሽን ምክር ቤት አባል ሆኜ ነው። አስተሳሰቤን ግን አያስሩትም።"

አቶ ዮሐንስ ቧያለው

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉንግ
139 views04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 07:16:45
ሁለት ህፃናት በቤት ሰራተኛ ህይወታቸው አለፈ።

ንሥር ብሮድካስ
ነሃሴ 27/2014

አዲስ አበባ ሁለት ህፃናት በቤት ሰራተኛ መገደላቸው ተሰማ ። ትላንት በአዲስ አበባ ቦሌ አራብሳ ኮንዶምኒየም ሁለት ህፃናት በቤት ሰራተኛ ህይወታቸውን ማጣታቸው ታውቋል። እናትና አባት ሠራተኛዋን አምነው ልጆቻቸውን ሰጥተው ስራ ከሄዱ በኋላ፣ተጠርተው ሲመለሱ ትንሿ በስለት ትልቋ በገመድ ህይወታቸው ተቀጥፎ ማግኘታቸውን ለማወቅ ተችሏል። ግድያውን የፈጸመችው ሰራተኛም ለፖሊስ እራሷ እጅ መስጠቷ ታውቋል።
የህፃናቶች ወላጆችም የባንክ ሰራተኞች እንደነበሩ ለማቀቅ ተችሏል። ንሥር ብሮድካስት ለህፃናቱ ቤተሰቦች መፅናናትን ይመኛል።

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉንግ
426 viewsedited  04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 07:02:52
ንሥር ስሞታ _ የጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅሬታ
ነሃሴ 27/2014
***************

ሰላም ንሥሮች እንዴት ናችሁ? እባካችሁ አየር ላይ አውሉልኝ?
በምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ የጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅሬታ አለን። እረ የጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምን እየሰራ ነው ያለው ?
ለነባር ተማሪ 450 ብር
ለደጋሚ 500 ብር
ለአዲስ ተመዝጋቢ 600 ብር
ትራንስክሪቢት 300 ብር ሆኗል። የት አምጥተን እንክፈል?
መቼ ይሆን ለህሌናቸውና ለማህበረሰቡ የሚሰሩ ? እረ ምን ይሻላል? ት/ቤታችን የሌባ መጠራቀሚያ ሆኗል።
ት/ቤት ለማደስ ነው እያለ በተልካሻ ሰበብ ይሄን ደሃ ማህበረሰብ በሉት ለሚመለከተው አካል አድርሱልኝ

ንሥር እንግዳ
ከጅጋ

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።
616 viewsedited  04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 01:00:43
#ሰበር _ የሸዋሮቢት ከተማ ከንቲባ ባልታወቁ ሰወች ግድያ እንደተፈፀመባቸው ተሰማ

ንሥር ብሮድካስ
ነሃሴ 27/2014

የሸዋሮቢት ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው ትላንት አመሻሹን ባልታወቁ ታጣቂዎች በተፈፀመባቸው ጥቃት መገደላቸው ተሰማ!
የከተማው ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ውብሸት አያሌው ነሀሴ 26/2014ሀሙስ ምሽት 3:00 ሰዓት ገደማ ፥ በከተማው ሀይማ ከሚባለው ሰፈር ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው በመግባት ላይ ሳሉ ፥ በተከፈተባቸው የተኩስ እሩምታ በጥይት ተደብድበው ህይወታቸው ወዲያውኑ ማለፉን ተገልጿል።
እስካሁን ባለው መረጃ የጥቃት አድራሾቹን ማንነት በተመለከተ የታወቀ ነገር የለም፡።
ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት

Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
1.6K viewsedited  22:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:17:14 ንሥር እለታዊ ዜና - Sep 1/2022

2.0K views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 18:05:53
#መረጃ

የአብክመ እስልምናን ጉጃዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እውቅና የነፈገው እና ራሱን የፌደራል መጅልስ ብሎ የሚጠራው አካል ባህርዳር መግባቱ ተገለፅ፡፡ የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህገ ወጥ ያለውን አካል የአብክመ ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ጣሂር ሙሀመድ አቀባበል አድርጓላቸዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪወች ለንሥር ብሮድካስት ገልፀዋል፡፡ በዚህም የተነሳ የባህርዳርና ባህርዳር ዙሪያ የእስልምና እምነት ተከታዮች ተቃውሞ ገጥሞታል ሲሉም አክለዋል::

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!

ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting
Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
622 views15:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ