Get Mystery Box with random crypto!

ንሥር ስሞታ _ የጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅሬታ ነሃሴ 27/2014 *************** | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

ንሥር ስሞታ _ የጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅሬታ
ነሃሴ 27/2014
***************

ሰላም ንሥሮች እንዴት ናችሁ? እባካችሁ አየር ላይ አውሉልኝ?
በምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ የጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ቅሬታ አለን። እረ የጅጋ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምን እየሰራ ነው ያለው ?
ለነባር ተማሪ 450 ብር
ለደጋሚ 500 ብር
ለአዲስ ተመዝጋቢ 600 ብር
ትራንስክሪቢት 300 ብር ሆኗል። የት አምጥተን እንክፈል?
መቼ ይሆን ለህሌናቸውና ለማህበረሰቡ የሚሰሩ ? እረ ምን ይሻላል? ት/ቤታችን የሌባ መጠራቀሚያ ሆኗል።
ት/ቤት ለማደስ ነው እያለ በተልካሻ ሰበብ ይሄን ደሃ ማህበረሰብ በሉት ለሚመለከተው አካል አድርሱልኝ

ንሥር እንግዳ
ከጅጋ


ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉን።