Get Mystery Box with random crypto!

'ዱባይ ለመሄድ ኤርፖርት ስሄድ በደህንነቶች ተከለከልኩ። ====አቶ ዮሐንስ ቧያለው===== ዱ | NiSiR Int. Broadcasting Co. (Official Telegram Channel)

"ዱባይ ለመሄድ ኤርፖርት ስሄድ በደህንነቶች ተከለከልኩ።

====አቶ ዮሐንስ ቧያለው=====

ዱባይ ለመሄድ ኤርፖርት ስሄድ በደህንነቶች ተከልክያለሁ። ወደ መኖሪያ ቤቴ ስመለስ ደግሞ 30 የሚደርሱ የፌደራል ፖሊሶች በዝናብ ቤተሰቤን አስወጥተው ቤቱን አሽገውት አገኘሗቸው። ነገ ደግሞ የታሸገውን ቤቴን ፈትሸው የሆነ ነገር አገኘን በማለት ያስሩኝ ይሆናል። ይሄ ሁሉ የተፈፀመብኝ ለስሙ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባልና የፌደሬሽን ምክር ቤት አባል ሆኜ ነው። አስተሳሰቤን ግን አያስሩትም።"

አቶ ዮሐንስ ቧያለው

ንሥር ብሮድካስት የሁላችንም ድምፅ!
ወቅታዊ ፤ ትኩስ እና የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት
Youtube:https: https://bit.ly/3No0s7x
FaceBook:https://www.facebook.com/Nisirbroadcasting
Telegram:https://t.me/nisirbroadcasting Website: https://nisirbroadcasting.com
Twitter:https://twitter.com/NISIRInternati1
Instagram:https://www.instagram.com/nisirbroadcasting
ንሥር ብሮድካስትን በወዳጅነት ይከታተሉንግ