Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር

የቴሌግራም ቻናል አርማ news_for_student — ትምህርት ሚኒስቴር
የቴሌግራም ቻናል አርማ news_for_student — ትምህርት ሚኒስቴር
የሰርጥ አድራሻ: @news_for_student
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን @News_Promotion_Bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2023-04-07 08:07:33
የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች እና የተለያዩ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች አመራሮች የመቐለ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል።

አመራሮቹ የተፈናቀሉ ዜጎች መቆያ ማዕከላትንም ጎብኝተዋል።

ጉብኝቶቹን ተከትሎ ልዑካኑ በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው ጠቅላላ እና ከፍተኛ ትምህርት ያለበትን ሁኔታ ገምግመዋል።

የአመራሮቹ ውይይት ዛሬ እንደሚቀጥል ተገልጿል።

@News_for_student
@News_for_student
1.7K views05:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 07:49:44
ስድስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ለሁዋዌ የአይሲቲ ዓመታዊ ውድድር የመጨረሻ ዙር አልፈዋል፡፡

15 ተማሪዎች 20 የአፍሪካ አገራት በተወከሉበት ቀጣናዊ የአይሲቲ ውድድር ላይ የተሳተፉ ሲሆን ከነዚህም ስድስት ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በቻይና ለሚካሄደው የመጨረሻው ዓለም አቀፍ ውድድር ማለፋቸው ታውቋል፡፡

ስድስቱ ተማሪዎች ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ፣ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መሆናቸውን ሁዋዌ አሳውቋል፡፡

ተማሪዎቹ ከኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ፣ ከኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ከሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ፣ ከኮሚዩኒኬሽን ኢንጂነሪንግ እና ከአይሲቲ ትምህርት ክፍሎች የተውጣጡ ናቸው።

@News_for_student
@News_for_student
3.4K viewsedited  04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 07:46:20
የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የአቢሲኒያ አዋርድ የዓመቱ የላቀ ተሸላሚ ሆኗል።

የካቲት 12 ሆስፒታል ኮሜዲ ኮሌጅ የወርቅ ሜዳሊያ፣ የኒሻን እና የወርቅ ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል።

ሽልማቱ የመንግስት ተቋማትን በማወዳደር የተሻለ አፈጻጸም ላላቸው እና በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ንቁ ተሳትፎ ላደረጉ ተቋማት የሚሰጥ ነው።

@News_for_student
@News_for_student
945 views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 07:46:09
መርጌታ የምንሰራው ጥበብ
          ይደውሉ
+251944837940
+251944375279

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር (ለዕድል)
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33.ዝናብ ለማዝነብ
34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር
35.መንፈሶችን ለማዘዝ
36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር
37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ
38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ
39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት

(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው

ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
          ይደውሉ
+251944837940
+251944375279
939 views04:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 19:29:33
የቀድሞው የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጫላ ዋታ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያለመከሰስ መብታቸው ተነስቷል፡፡

የፍትሕ ሚኒስቴር ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ምክር ቤቱ የብልፅግና ፓርቲን በመወከል የምክር ቤቱ አባል የሆኑትን ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብት አንስቷል።

ጫላ ዋታ (ዶ/ር) ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በነበሩበት ወቅት የመንግስት ግዢ ስርዓትን ሳይከተሉ የተለያዩ ግዢዎችን ፈጽመዋል በሚል በሙስና ወንጀል በመጠርጠራቸው ነው፡፡

@News_for_student
@News_for_student
2.2K views16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 19:28:32
መርጌታ የምንሰራው ጥበብ
          ይደውሉ
+251944837940
+251944375279

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር (ለዕድል)
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33.ዝናብ ለማዝነብ
34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር
35.መንፈሶችን ለማዘዝ
36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር
37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ
38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ
39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት

(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው

ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
          ይደውሉ
+251944837940
+251944375279
2.3K viewsedited  16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 10:32:42
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሞዴል ፈተና ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በቀጣይ ሳምንት ይሰጣል።

ሞዴል ፈተናው ከመጋቢት 27 እስከ 29/2015 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል፡፡

ሞዴል ፈተናው ስታንዳርዱን ጠብቆ በቢሮው መዘጋጀቱን የቢሮው የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር ዲናኦል ጫላ ገልጸዋል።

ፈተናው ተማሪዎች ራሳቸውን ለዋናው ፈተና ዝግጁ ማድረግ እንዲችሉ የተዘጋጀ ነው ብለዋል።

@News_for_student
@News_for_student
998 views07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 10:12:50
#DambiDolloUniversity

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው 2,200 የሚጠጉ የሪሚዲያል ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

@News_for_student
@News_for_student
3.1K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-30 12:26:47
በአማራ ክልል ከ288 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተና ምዝገባ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡

የተማሪዎቹ ምዝገባ በትምህርት ቤቶች በበይነ መረብ ብቻ እንደሚካሄድ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ገልጸዋል።

በክልሉ ከ177 ሺህ በላይ ተማሪዎች በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር፣ 1 ሺህ 867 ተማሪዎች በማታ መርሃ ግብር እና ከ48 ሺህ በላይ ተማሪዎች በግል ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እንደሚገኙ ጠቁመዋል።

በድምሩ ከ288 ሺህ በላይ ተማሪዎች በክልሉ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ምዝገባ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል ብለዋል፡፡

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናን በድጋሚ የሚወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች እንደሚካሄድ ለአሚኮ ተናገረዋል፡፡

@News_for_student
@News_for_student
4.5K views09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 09:45:51
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ዛሬ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም ይጀመራል፡፡

የመልቀቂያ ፈተናውን ለመውሰድ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ ይጠበቃል፡፡

በበይነ መረብ አማካይነት በሚደረገው ምዝገባ፤ ከመንግስት ትምህርት ቤቶች 850 ሺህ የሚጠጉ እንዲሁም በግል 200 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ ይጠበቃል፡፡

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20/2015 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 15/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለጹ ይታወቃል።

@News_for_student
@News_for_student
2.9K views06:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ