Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር

የቴሌግራም ቻናል አርማ news_for_student — ትምህርት ሚኒስቴር
የቴሌግራም ቻናል አርማ news_for_student — ትምህርት ሚኒስቴር
የሰርጥ አድራሻ: @news_for_student
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን @News_Promotion_Bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2023-05-15 06:40:05
#AdigratUniversity

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የቅድመ ምዝገባ ጥሪ አድርጓል።

በዚህም፦

➧የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች ሆናችሁ ላላፉት ሁለት ዓመታት በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች  የመማር እድል ያላጋጠማችሁ፣

➧በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የክረምት እና የማታ መርሃ ግብሮች ተማሪዎች፣

➧ ላለፉት ሁለት ዓመታት በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የቆያችሁና ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ፤ አሁን በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለመመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች http://197.156.104.178/ ሊንክን በመጠቀም በኦንላይን የቅድመ ምዝገባ ቅጽ ከግንቦት 03 አስከ 15/2015 ዓ.ም እንድትሞሉ ጥሪ አድርጓል።

ዩኒቨርሲቲው ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።

@News_for_student
@News_for_student
6.2K views03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:38:05
" ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ይስተካከል " - የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ፤ ከተማ አቀፉ የ8ኛ ክፍል ፈተና መስጫ ቀን እንዲስተካከል ለከተማው ትምህርት ቢሮ በፃፈው ደብዳቤ አሳስቧል።

የከተማው ትምህርት ቢሮ የ2015 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 19-20/2015 ለመስጠት መታቀዱን ማሳወቁ ይታወሳል።

ነገር ግን ይህ ቀን በካላንደር ዝግ የሆኑ የህዝብ በዓላትን ባገናዘበ መልኩ የወጣ እቅድ እንዳልሆነ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አስገንዝቧል።

ምክር ቤቱ ፤ " በካላንደር ዝግ የሆኑ የህዝብ በዓላትን ባገናዘበ መልኩ እቅድ ማዘጋጀት የቢሮው ሃላፊነት ቢሆንም ሰኔ 21 እና 22/2015 የአረፋና የዒድ አልአድሀ በዓል ቀን እና ዋዜማ ፈተና ለመስጠት ማቀድ አግባብነት የለውም " ብሏል።

እቅዱ ተማሪዎች ተረጋግተው ፈተና ላይ እንዳይቀመጡ የሚያደርግ ተግባር ነው ሲልም ኮንኖታል።

የፈተናው ቀን ከዒድ አልአድሐ በዓል ከ3 ቀናት በፊት ወይም ከ3 ቀናት በኃላ እንዲሆን ይህም በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለህዝብ ይፋ እንዲደረግ አሳስቧል።

@News_for_student
@News_for_student
5.0K views18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 11:48:04
የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የ6ኛ እና 8 ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚሰጥባቸውን ቀናት ይፋ አደርጓል።

የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 19 እና 20 እንዲሁም የ6ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 26 እና 27 እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ቢሮው ከተማ አቀፍ ፈተናዎቹን ውጤታማ በሆነ መልኩ ለመስጠት ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርግ መቆየቱን የገለፀ ዲሆን ትምህርት ቤቶች ተማሪዎቹን የበለጠ ማዘጋጀት እንዲችሉ ከከተማና ክፍለ ከተሞች ጋር በጋራ በመሆን የሞዴል ፈተናዎችን እንዲሰጡ ማሳሰቢያ ተላልፏል።

በ2015 ዓ.ም 75,100 የ8ኛ እንዲሁም 75,078 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ ፈተናውን ይወስዳሉ።

@News_for_student
@News_for_student
6.3K views08:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 07:23:15
#AdigratUniversity

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ዳግም የመማር ማስተማር ሥራ ለመጀመር ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው በጦርነት ውድመት የደረሰባቸው የተቋሙ ክፍሎች ላይ የጥገና ሥራ ማከናወን ጀምሯል።

በሌላ በኩል የተቋሙ የአይሲቲ መሰረተ ልማት ሙሉ ጥገና እስከሚሠራ፤ መምህራንና የአስተዳድር ሰራተኞች ጊዚያዊ የብሮድባንድና ዋይፋይ አግልግሎት እንዲያገኙ ተደርጓል።

@News_for_student
@News_for_student
10.5K views04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 13:07:24
የትምህርት ሚኒስቴር የእንግሊዝኛ ቋንቋን በበጎ ፍቃደኝነት የማስተማር ፍላጎት ያላቸው ዜጎች የሚመዘገቡበት የመረጃ ፖርታል ይፋ አድርጓል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት የመረጃ ፖርታሉ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የሚታየውን የጥራት ጉድለት ለማስተካከል እንደሚያግዝ ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት የጥራት ውስንነትን ለማስተካከል በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የበጎ ፍቃድ አገልግሎት እንዲሰጡም ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ነጻ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መማሪያ መተግበሪያ ማዘጋጀቱንም ሚኒስትሩ አስታውሰዋል።

በተጨማሪም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን እና ተመራማሪዎች በተቀናጀ መልኩ ግንኙነት የሚያደርጉበት ፖርታል ሥራ መጀመሩንም የኢዜአ ዘገባ ያሳያል፡፡

የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርት በኢትዮጵያ ከ70 አመት በላይ የማስተማሪያ ቋንቋ በመሆን እያገለገለ ይገኛል፡፡

@News_for_student
@News_for_student
2.5K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-04 13:07:01 መርጌታ የባህል መድሐኒት ቀማሚ ህይወት ጥበብ ናት።
0974701142 ብለው ይደውሉ
መምጣት ለማይችሉ ደንበኞች የለምንም መሰናክል መላክ እንችላለን

የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ለጥያቄዎ
0974701142
0974701142
2.4K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 07:31:32
በትግራይ ክልል መደበኛ ትምህርት ትላንት ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም በድጋሜ ተጀምሯል።

በክልሉ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና በጦርነት ምክንያት ከሦስት ዓመታት በላይ ተቋርጦ የቆየው ትምህርት ትላንት መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

በትግራይ ክልል 85 በመቶ ትምህርት ቤቶች ከባድ ወይም ከፊል ጉዳት እንደደረሰባቸው መግለጹ ይታወቃል።

አሁንም በርካታ ትምህርት ቤቶች ተፈናቃይ ዜጎችን አስጠልለው እንደሚገኙ ተገልጿል።

@News_for_student
@News_for_student
4.2K views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 08:54:09
#የትምህርትና_ስልጠና_ባለሥልጣን

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ አሟልተው የላኩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።

እስካሁን አንድ ዩኒቨርሲቲ፣ አንድ ተቋም እና 18 ኮሌጆች የተሟላ መረጃ መላካቸውን ባለሥልጣኑ ገልጿል።

(የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን የተሟላ መረጃ የላኩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።) #ETA

@News_for_student
@News_for_student
2.5K views05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 08:53:56 መርጌታ የባህል መድሐኒት ቀማሚ ህይወት ጥበብ ናት።
0974701142 ብለው ይደውሉ
መምጣት ለማይችሉ ደንበኞች የለምንም መሰናክል መላክ እንችላለን

የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል
ለጥያቄዎ
0974701142
0974701142
2.4K views05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-30 10:57:44
#National_Exit_Exam

በመጪው ሐምሌ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በኦንላይን ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ከ240 ሺህ በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡

ለዚህም 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ መሆናቸውን በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ ሰይድ መሀመድ ተናግረዋል፡፡

ከዋናው ፈተና በፊት በግንቦት ወር መጨረሻ ላይ የሙከራ ፈተና እንደሚሰጥ ኃላፊው ገልጸዋል፡፡

@News_for_student
@News_for_student
4.2K views07:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ