#AdigratUniversity ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ዳግም የመማር ማስተማር ሥራ ለመጀመር ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው በጦርነት ውድመት የደረሰባቸው የተቋሙ ክፍሎች ላይ የጥገና ሥራ ማከናወን ጀምሯል። በሌላ በኩል የተቋሙ የአይሲቲ መሰረተ ልማት ሙሉ ጥገና እስከሚሠራ፤ መምህራንና የአስተዳድር ሰራተኞች ጊዚያዊ የብሮድባንድና ዋይፋይ አግልግሎት እንዲያገኙ ተደርጓል። @News_for_student @News_for_student 10.5K views04:23