Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር

የቴሌግራም ቻናል አርማ news_for_student — ትምህርት ሚኒስቴር
የቴሌግራም ቻናል አርማ news_for_student — ትምህርት ሚኒስቴር
የሰርጥ አድራሻ: @news_for_student
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን @News_Promotion_Bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2023-05-22 06:49:33
#ያስታውሱ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የቅድመ ምዝገባ ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል። የኦንላይን ምዝገባው እስከ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም የሚከናወን ይሆናል፡፡

➧ የዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች ሆናችሁ ላላፉት ሁለት ዓመታት በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ዕድል ያላጋጠማችሁ፣

➧ በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የክረምት እና የማታ መርሃ ግብር ተማሪዎች እና

➧ ላለፉት ሁለት ዓመታት በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ስትማሩ የቆያችሁና ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ፤ አሁን በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለመመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባውን ማድረግ አትዘንጉ፡፡

በኦንላይን የቅድመ ምዝገባ ለማድረግ ተከታዩን ሊንክ ይጠቀሙ፦ http://197.156.104.178/

@News_for_student
@News_for_student
12.0K views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 06:41:46
#የትምህርትና_ስልጠና_ባለሥልጣን

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን መረጃ አሟልተው የላኩ 162 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።

እስካሁን የተሟላ ዝርዝር ከላኩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ፣ ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ፣ አድማስ ዩኒቨርሲቲ፣ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ እና ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ይገኙበታል።

በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና እንዲወስዱ ከግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላኩ የተማሪዎችን መረጃ ትክክለኛነት እያጣራ መሆኑን የገለጸው ባለሥልጣኑ፤ የተማሪዎችን መረጃ አጣርቶ እንደጨረሰ ለመውጫ ፈተና የሚቀመጡ ተማሪዎችን ዝርዝር እንደሚያሳውቅ ገልጿል፡፡

(የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን የተሟላ መረጃ የላኩ 162 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ዝርዝር ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።)

@News_for_student
@News_for_student
3.4K views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-21 06:41:21
መርጌታ መኳንንት የምንሰራው ጥበብ
          ይደውሉ
➩ +251960691193

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር (ለዕድል)
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33.ዝናብ ለማዝነብ
34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር
35.መንፈሶችን ለማዘዝ
36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር
37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ
38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ
39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት

(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው

ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
          ይደውሉ
➩ +251960691193
➩ +251960691193
3.3K views03:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 16:14:28
ዛሬ ማለዳ በመኪና አደጋ ህይወታቸው ያለፈው 15 የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ዩኒቨርሲቲው ከሚገኝበት ሮቤ ከተማ ወደ ዶዶላ እና አዳባ ካምፓሶች ለማስተማር ጉዞ ላይ እንደነበሩ ተገልጿል።

አደጋ ያጋጠመው አውቶቡስ 50 ሰው አሳፍሮ የነበረ ሲሆን ህይወታቸው ካለፈ 15 መምህራን በተጨማሪ 20 ሰዎች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ሮቤ እና ሻሸመኔ ሆስፒታሎች ተወስደዋል።

መምህራኑ የተለያዩ መርሃ ግብር የርቀት ተማሪዎችን ለማስተማር እያቀኑ እንደነበር በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎችና መምህራን ጉዳዮች ዲን ለታ (ዶ/ር) ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

@News_for_student
@News_for_student
4.6K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-20 07:34:00
አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና

በ2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 03 እስከ 13 /2015 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

በዚህም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግል እና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገኙ ዕጩ ምሩቃን እንዲሁም ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡ ተማሪዎች ፈተናውን እንደሚወስዱ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቃል፡፡

አገር አቀፍ የመውጫ ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ውስጥ ከሐምሌ 03 እስከ 13 /2015 ዓ.ም ተሰጥቶ እንዲጠናቀቅ ሚኒስቴሩ አቅጣጫ አስቀምጧል።

በኦንላይን የሚሰጠውን ፈተና በአገር አቀፍ ደረጃ ከ240 ሺህ በላይ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡

@News_for_student
@News_for_student
5.5K views04:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 19:38:34
#MoE #ይፋዊ

የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ #ይፋ አድርጓል።

ሚኒስቴሩ ፤ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ #በመንግስት_ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል ብሏል።

ዩኒቨርሲቲዎችም ያላቸውን ስራ በማጠናቀቅ ከሐምሌ15/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ራሳቸውን እንዲያዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

@News_for_student
@News_for_student
7.2K views16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 06:27:13
#ጥቆማ

እንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም ክፍያ ይማሩ!

በማንኛውም ጊዜ ከየትኛውም ቦታ ሆነው ሊማሩ የሚችሉበት!

በመተግበሪያው የመማሪያ መጻህፍት እና የተለያዩ ይዘት ያላቸው የእንግሊዝኛ ትምህርት ያገኛሉ።

መማሪያው በቪዲዮ፣ መጣጥፎች፣ ፎቶዎች እና ሌሎች የትምህርት መረጃዎች የታገዘ ነው።

መማሪያውን ለማግኘት ➤

http://learn-english.moe.gov.et

@News_for_student
@News_for_student
1.1K views03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-18 06:27:00
መርጌታ መኳንንት የምንሰራው ጥበብ
          ይደውሉ
➩ +251960691193

1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን
3.ለመስተፋቅር
4.ለማንኛውም በሽታ
5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ
6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር
7.ለግርማ ሞገስ
8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ
9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ
10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ
11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ
12.ለስንፈተ ወሲብ
13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን
14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)
15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ
16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ
17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ
18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ
19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ
20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ
21.ለውፍረት
22.ለቅጥነት
23.ለስልጣን መጨመርያ
24.ለጥላ ወጊ
25.ለህዝብ ፍቅር
26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ
27.የሴት ድንግልና መመለሻ
28.ለቁማር (ለዕድል)
29.ደፋር ለመሆን
30. ህልም እንፈታለን
31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ
32.ለመካን
33.ዝናብ ለማዝነብ
34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር
35.መንፈሶችን ለማዘዝ
36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር
37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ
38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ
39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት

(ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው

ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ )
          ይደውሉ
➩ +251960691193
➩ +251960691193
1.1K views03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 07:54:10
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?

ፈተናው በመጪው ሐምሌ ይሰጣል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ እስከአሁን የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ትክክለኛና ቁርጥ ያለ ቀን ይፋ አልተደረገም።

የፈተናው ቀን ይፋ የሚደረገው በማዕከል በኩል ከትምህርት ሚኒስቴር / ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሲሆን ይህም ለህዝብ በይፋ በመገናኛ ብዙኃን ይነገራል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የበይነ መረብ ምዝገባ /online Registration/ አፈጻጸም ግምግማ ባለፈው ሳምንት አካሂዷል፡፡

በመድረኩ የፈተና አስተዳደር መመሪያ ለተሳታፊዎች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ከውይይቱ የተገኙ ሀሳቦችም በሰነዱ ተካተው በድጋሚ ለውይይት እንደሚቀርብና ሲጸድቅ ተግባራዊ እንደሚሆን ተነግሯል።

@News_for_student
@News_for_student
4.5K views04:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-16 08:08:45
#AddisAbabaUniversity

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር እንዲሁም የመጻሕፍት አውደ ርዕይ ሳምንት ተከፍቷል።

በዓመታዊው መርሃ ግብር፤ በጥናትና ምርምር የተገኙ ውጤቶች ይቀርባሉ ተብሏል።

ዛሬን ጨምሮ ለሚቀጥሉት አራት ተከታታይ ቀናት በሚቆየው አውደ ርዕይ፤ በቴክኖሎጂ ዘርፍ የተሰሩ የፈጠራ ውጤቶች ለዕይታ ቀርበዋል።

@News_for_student
@News_for_student
5.4K views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ