Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር

የቴሌግራም ቻናል አርማ news_for_student — ትምህርት ሚኒስቴር
የቴሌግራም ቻናል አርማ news_for_student — ትምህርት ሚኒስቴር
የሰርጥ አድራሻ: @news_for_student
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን @News_Promotion_Bot

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2023-03-15 15:53:34
በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የላቀ ውጤት ያመጣችሁና የውጪ ሀገር የትምህርት ዕድል /Scholarship/ የተሰጣችሁ 273 ተማሪዎች ቀደም ሲል በትምህርት ሚኒስቴር ወደተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርሲቲዎች እንድትገቡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

የውጪ ሀገር ትምህርቱ የሚጀመረዉ ከመስከረም/2016 ዓ.ም ጀምሮ በመሆኑ ቀደም ሲል ወደተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርሲቲዎች እንድትገቡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

ለውጪ ሀገር ትምህርታችሁ የሚያግዝ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርትና ሌሎች የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ቀደም ሲል ከተመደባችሁባቸዉ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመነጋገር የሚፈጸም መሆኑም ተገልጿል፡፡

በዚህ ጉዳይ በተናጠል ወደ ትምህርት ሚኒስቴር የሚመጣ ተማሪ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ ግልጿል፡፡

@News_for_student
@News_for_student
2.1K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 14:30:10
#ማስታወቂያ

በአቅም ማሻሻያ (Remedial )ፕሮግራም መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ብቻ

በ 2014 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል መቅደላአምባ ዩኒቨርስቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የተደረገ ማስተካከያ ስላለ ምደባችሁን እንደገና ገብታችሁ እንድታዩ እናሳስባለን፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር!
@News_for_student
@News_for_student
2.5K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-15 14:30:02
መርጌታ   መንግስቱ  ባህላዊ ህክምና
የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል  0976141295
1 ,ለባል እና ሌሎች ማህበረሰብ የሚያዋድድ
2 ,ለህመም
3, ለሀብት
4, ለገበያ
5,ለሥራ
6,ለአጋንንት
7 ,ለግርሜ ሞገስ
8 ,ለብልት
9,ለበረከት
10 ,ለኤችአይቪ ፈዋሽ መድሀኒት
11 ,ለጠላት
12 ,ለጭንቀት
13 ,ለዕድል
14 ,በግብረ ስጋ ግንኙነት ጥሩ እና ያማረ ስሜት እንድኖር
15 ,ብር እንዳይባክን
ማሳሰቢያ፦ የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም

ለጥያቄዎ 0976141295 ይደውሉልን
በውስጥ መስመር ለማግኘት

@menegste

https://t.me/+YWMQtro18t43M2U8
2.3K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 10:18:00
#DebreTaborUniversity

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የግዕዝ ትምህርትን በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም መስጠት ሊጀምር ነው፡፡

ዩኒቨርሲቲው አዳዲስ የትምህርት መስኮችን ለመክፈት ውሳኔዎችን አሳልፏል።

የ CYBER SECURITY ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ለመክፈት ዝግጅት ማጠናቀቁንም ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ትላንት ባደረገው ስብሰባ አዳዲስ የትምህርት መርሃ ግብሮችን ለመክፈት ውሳኔዎችን አጽድቋል።

የግዕዝ ትምህርትን በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም መጀመር በአካባቢው የሚገኙ በርካታ የባህል ቅርሶችን ለመጠበቅና ታሪካዊ ይዘታቸውን በጠበቁ መልኩ ለትውልድ ለማስተላለፍ ያግዛል ተብሏል፡፡

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሚከፍታቸው አዳዲስ የትምህርት መስኮች፤

➧ በመጀመሪያ ዲግሪ 8 መርሃ ግብሮች፣
➧ በሁለተኛ ዲግሪ 12 መርሃ ግብሮች፣
➧ በሦሥት የስፔሻሊቲ ፕሮግራም፣
➧ በሦሥተኛ ዲግሪ 1 መርሃ ግብር፡፡

@News_for_student
@News_for_student
4.2K views07:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 07:55:49 በ2015 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል የመግቢያ ቀን ያሳወቁ ዩኒቨርሲቲዎች

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ - መጋቢት 11 እና 12
ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 16 እና 17
አምቦ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 7 እና 8
መቅደላ አምባ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 7 እና 8
ቡሌ ሆራ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5
ጂንካ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5
መዳ ወላቡ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 7 እና 8
ወለጋ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 7 እና 8
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5
ኢንጂባራ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5
ደባርቅ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 5 እና 6
አሶሳ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 11 እና 12
ወሎ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 4 እና 5
ቦረና ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 11 እና 12
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨረሲቲ መጋቢት 8 እና 9

@News_for_student
@News_for_student
1.4K views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 07:55:36
መርጌታ   መንግስቱ  ባህላዊ ህክምና
የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል  0976141295
1 ,ለባል እና ሌሎች ማህበረሰብ የሚያዋድድ
2 ,ለህመም
3, ለሀብት
4, ለገበያ
5,ለሥራ
6,ለአጋንንት
7 ,ለግርሜ ሞገስ
8 ,ለብልት
9,ለበረከት
10 ,ለኤችአይቪ ፈዋሽ መድሀኒት
11 ,ለጠላት
12 ,ለጭንቀት
13 ,ለዕድል
14 ,በግብረ ስጋ ግንኙነት ጥሩ እና ያማረ ስሜት እንድኖር
15 ,ብር እንዳይባክን
ማሳሰቢያ፦ የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም

ለጥያቄዎ 0976141295 ይደውሉልን
በውስጥ መስመር ለማግኘት

@menegste

https://t.me/+YWMQtro18t43M2U8
1.5K views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 08:57:59
#WoldiaUniversity

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡለትን የሪሚዲያል ተማሪዎች እየተቀበለ ነው፡፡

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም 2,500 ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።

ዩኒቨርሲቲው የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ የካቲት 30 እና መጋቢት 1/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን መግለጹ ይታወቃል።

@News_for_student
@News_for_student
4.0K views05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 08:57:40
መርጌታ   መንግስቱ  ባህላዊ ህክምና
የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎት ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል  0976141295
1 ,ለባል እና ሌሎች ማህበረሰብ የሚያዋድድ
2 ,ለህመም
3, ለሀብት
4, ለገበያ
5,ለሥራ
6,ለአጋንንት
7 ,ለግርሜ ሞገስ
8 ,ለብልት
9,ለበረከት
10 ,ለኤችአይቪ ፈዋሽ መድሀኒት
11 ,ለጠላት
12 ,ለጭንቀት
13 ,ለዕድል
14 ,በግብረ ስጋ ግንኙነት ጥሩ እና ያማረ ስሜት እንድኖር
15 ,ብር እንዳይባክን
ማሳሰቢያ፦ የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም

ለጥያቄዎ 0976141295 ይደውሉልን
በውስጥ መስመር ለማግኘት

@menegste

https://t.me/+YWMQtro18t43M2U8
4.0K views05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 19:28:16
#ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ

በ2015 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጊዜ መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ10 እና የ12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አራት ፓስፖርት መጠን ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፡፡

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

(ተጨማሪ ከላይ ተያይዟል።)

@News_for_student
@News_for_student
5.8K views16:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 13:37:39
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የተመደቡለትን አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው በ2014 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ በማምጣት ወደ ተቋሙ የተመደቡ አዲስ ተማሪዎችን ትላንት መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም ከ2,300 በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል።

ተቋሙ በቀጣይ ከ3 ሺህ በላይ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎችን የካቲት 30 እና መጋቢት 01/2015 ዓ.ም ይቀበላል።

@News_for_student
@News_for_student
7.5K views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ