Get Mystery Box with random crypto!

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የተመደቡለትን አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች መቀበል ጀምሯል። ዩኒ | ትምህርት ሚኒስቴር

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የተመደቡለትን አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው በ2014 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና ወስደው የማለፊያ ነጥብ በማምጣት ወደ ተቋሙ የተመደቡ አዲስ ተማሪዎችን ትላንት መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም ከ2,300 በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት አድርጓል።

ተቋሙ በቀጣይ ከ3 ሺህ በላይ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎችን የካቲት 30 እና መጋቢት 01/2015 ዓ.ም ይቀበላል።

@News_for_student
@News_for_student