Get Mystery Box with random crypto!

#JimmaUniversity በ2015 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እ | ትምህርት ሚኒስቴር

#JimmaUniversity

በ2015 ዓ.ም በጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ እና የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ የካቲት 29 እና 30/2015 ዓ.ም በየተመደባችሁበት ካምፓስ እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ10ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ዋናውና ኮፒው፣
➧ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፡፡

የተመደባችሁበትን ካምፓስ ለማየት ተከታዩን ሊንክ ተጠቀሙ ➧ https://portal.ju.edu.et

@News_for_student
@News_for_Student