Get Mystery Box with random crypto!

#WallagaUniversity በ2015 ዓ.ም በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል የትምህርት ፕሮግራም | ትምህርት ሚኒስቴር

#WallagaUniversity

በ2015 ዓ.ም በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል የትምህርት ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን መጋቢት 7 እና 8/ 2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።


የምዝገባ ቦታ፦

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ➧ ነቀምቴ ካምፓስ

የማህበራዊ ሳይንስ ስማችሁ ከM-Z የሚጀምር ተማሪዎች ➧ ነቀምቴ ካምፓስ

የማህበራዊ ሳይንስ ስማችሁ ከA-L የሚጀምር ተማሪዎች ➧ ጊምቢ ካምፓስ

@News_for_Student
@News_for_Student