Get Mystery Box with random crypto!

#WolaitaSodoUniversity በ2015 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ የተመደ | ትምህርት ሚኒስቴር

#WolaitaSodoUniversity

በ2015 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መጋቢት 1 እና 2/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ትምህርት የሚጀመረው ➧ መጋቢት 4/2015 ዓ.ም

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ መሰናዶ ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት፣
➧ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
➧ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣
➧ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፣

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
@News_for_Student
@News_for_Student