Get Mystery Box with random crypto!

#BahirDarUniversity በ2015 ዓ.ም በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል | ትምህርት ሚኒስቴር

#BahirDarUniversity

በ2015 ዓ.ም በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ የካቲት 29 እና 30/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ ➧
በሰላም ካምፓስ እና በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ካምፓስ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧የ8ኛ ክፍል ካርድ፣
➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት፣
➧ የስፖርት ትጥቅ፡፡

(ተጨማሪ ከላይ ተያይዟል።)

@News_for_Student
@News_for_Student