Get Mystery Box with random crypto!

የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች እና የተለያዩ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች አመራሮች የመቐለ ዩኒቨ | ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊዎች እና የተለያዩ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች አመራሮች የመቐለ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል።

አመራሮቹ የተፈናቀሉ ዜጎች መቆያ ማዕከላትንም ጎብኝተዋል።

ጉብኝቶቹን ተከትሎ ልዑካኑ በትግራይ ክልል ተቋርጦ የቆየው ጠቅላላ እና ከፍተኛ ትምህርት ያለበትን ሁኔታ ገምግመዋል።

የአመራሮቹ ውይይት ዛሬ እንደሚቀጥል ተገልጿል።

@News_for_student
@News_for_student