Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.54K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 75

2022-07-14 23:39:27 Tsadiku Abune Echege Bemelejachew fetenew dersewelen Enam lijame beselam wedebetachen gebetenal Amen Amen Amen huluen yareg Amlak Egizhabher, Abune Echege Yohannes, Weladit Amlak yetemesgenu yehun lije tinesh kebedet selekenesech ahunm bemeljachu ateleyugn kibedetwa endistekakel Egizhabher Yerdagn Amen Temesgen

~Selam joni wendeme endet neh? Ahunm bedegami sele abate abun echge yohanes ze tegiru yaregulegin lememeseker new abate ahunm behon yelben meshat selmfesemulegi ena kezi befit be sera gudaye tiru huneta west alneberekum kezam abate teyekewachew eswachewem alaseferugim enam lene syesemugi abate lehulachinm yesmun keri yeteyekewachewnm semetewegi le memesker yabekagi..antenm fetari yetebekeh ....agerachenen selam yaregilen

~ሰላም ጆኒ ባለፈው መጋቢት 17 በነበረው ጉዞ ላይ መጥቼ ፀበላቸውን ይዤ መጥቼ ለታመሙ ሰዎች ስጠው እና አንዱዋ ገዋ ደኛዬ ሁሌ ጆሮዋን ያማታል እና ያባታችንን ፀበል ሰጠዋት ከዛ ጆሮዋን ተዋትና ሆዴ ውስጥ መገላበጥ ጀመረ አላስትኛ አለኝ ሀክም ቤት ልሂድ ስትለኝ ምልክቱን ያየሹ በፀበላቸው ነው ብዬ ስእለ አደናቸውን ሰጠዋት በሱ ስታሽ የሚገላበጠው ይተወኛል አለች አባቴ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ጨርሰው ምረዋት ለምስክርነት ያብቅዋት
ለደጃቸው ያብቅዋት

~Selam Johnny,
Tsadequ abatachen yaderegulegn misikrnet new. Ke hulet ken befit semonun yetgedeluten wegenochachen photo endagatami internet lay ayche betam dengche lelitun enkilf yemiwesdegn almeselegnm neber. Abate beselam asadrugn beyachew selam asaderugn. Wediyaw gin salmesekir kerche zare lelit chinik belogn enkilf saywesdegn adere. Ebakih meskrelegn. Abatachenin yeseten Egziabher yimesgen. Tsige dingil negn.

~ሰላም እንደምን አለክ የእግዛብሄር ቤተሰቦች እንኳን አደርሳችሁ ለሀምሌ አቦ እውነት ሁሌም ጠርቼ አቸው የማያሳፍሩኝ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ክብር ምስጋና ይሁን ልጄ ላይ አፋ ውስጥ ክፍተት አየሁባት በጣም ደነገጥኩ ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ነገርኳቸው ስህላቸውን ገድላቸውን የኪዳነ ምህርት ስህል የቅዱስ ሚካኤል ስህል አድኖ ደባበስኳት የአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ፀበል የባታለማርያም ፀበል አጠጣኋት ክብርም ምስጋና ይድርሳቸው ያየሁት የለም እውነት ለፈጣሪ የሚሳነው የለም ክብር ምስጋና ለመድሀንያለም

~ሰላም ጆኒ እንደምን አመሸህ ሁሌም ጠይቄ የማያሳፍሩኝ አባቴ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው
1 ሰኔ 20 ጎደኛዬ ሰርጀሪ ነበራት አቡነ እጨጌ በሰላም ጨርሳ ወደቤቷ እንድትገባ ለመንኳቸው እግዚያብሄር ይመስገን በሰላም ገብታለች
2ልጄ አይኑ ላይ ኪንታሮት ወቶበት እምነታቸውን ቀብቼ በ3ቀኑ ጠፍለት ምስክርነት ሰጥቼ ነበር ከዛ በስሞት ሳንቲም እሰጣለው ብዬ እረሳሁት ተመልሶ እዛው ላይ ወጣበት አባቴ ይቅር በሉኝ ነገ በለተ ቀናቸው እሰጣለው ጨርስው እንዲያጠፉልኝ ጸልዩልኝ
በተቻለን ስለት አንርሳ

~Beseme Abi wewelid wemenfesi kidusi AHADU Amilaki Amen Johnny endetelemedaw yabatan dinik sira mesikiriling enatan kegorebati gari yemiyachakachikati guday neber abatan ebakiwot yesewochin hasabi asilewitu alikwachaw gimaraw tiru new mechareshawin yasamirut

~ሠላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነው 1 በጣም ያስጨነቀኝ ነገር ነበረ ለአቡነ እጨጌ እና ለቅድስት አርሴማ ከዚህ ጭንቀት እንዲያወጡኝ ለምኛቸው መልስ ሰተውኛል።2 በጣም ታምሜ ሀኪም ቤት ገብቼ ነበር እንዲያድኑኝና የህክምና ውጤቴን ጥሩ እንዲያደርጉልኝ ለምኛቸው ጥሩ አድርገውልኛል።3 ልጄን ላሳክም ሄጄ እባክሽ ቅድስት አርሴማ የልጄን ውጤት ደህና አድርጊልኝ ብዬ ደህና ነው ብለውኛል እኔን ሀጢያተኛዋን የሠሙ የሁላችሁንም ልመና ይስሙ ሌላም የጠየኳቸው እሳቸው የሚያውቁት ብዙ ነገር አለ እንደሚያስተካክሉልኝ አምናለሁ አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

~ምስክርነት
1 12/10 2014 ጉዞ ሄጀ ነበረ ስለት ለማድረስና ገዳማቸው ድጋሜ ለመርገጥ ብዙ ቀን አስቤ ቀርቻለሁ አሁን ግን ለደጃቸው አብቅተውኛል
2 ገዳማቸው ሰሄድ 2 መንታ አባታችን የሰጡኝ 1አመት ከ 3ወር ጥየ ስለሄድኩ ሰግቸ ነበር ስመለስ ምንም ሳሉ አገኘኃቸው
3 ከገዳም ስመለስ ወደ ደ/ዘይት መኪና አጥቸ የተገኘው መኪናም በጣም ሱኛ ስለነበር ደንግጨ እየለመንኳቸው በስላም ደርሻለሁ
4 ትንሽ መንገድ ሰሄድ እግሬን
ያመኛል እናም መንገድን አደራ ህመሙ አደራ ከቀረሁም መንገድ ልቅር ብየ ነበር የወጣሁ ተመስገን ያሁሉ ጭንቀት ጠፍቶ በሰላም ደርሸ መጣሁ
5 ሁሌም የሚያስጨን መንፈስ አለ ወደ ጸበል ስገባ አንዴ ሳቅ ደግሞ ሃለኛ ጩኽት ምልክት አይቻለሁ አምሮየን ሰላም አድርገው ድጋሜ ለመመስከር ደጃቸው ለመምጣት ያብቁን አምላከ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ተመስገን ጻዲቁ አባቴ ምስጋና ይድረስዎት::

~ስበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን::ባለቤቴ ለአንድ ትልቅ ድርጅት ስራ ስርቶ ክፍያውን በግዜው ሳይፈፅሙለት ቀርተው ሰኔ 30 ደረሰ እናም አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ክፍያውን እንዲያስፈፅሙለት ለምነናቸው ይሄው በእለተ ቀናቸው ክፍያው ተፈፅሞለታል።አባቴን በውሎየም በአዳሬም በመንገዴ ሁሉ በህይወቴ ስለምጠራቸው ሀሌም እጄን ባፌ እንዳስጫኑኝ ነው። አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስን አባትና መጠጊያ አድርጎ የሰጠን
እናቱ ቅድስት ማርያምን እናትና መጠጊያ አድርጎ የሰጠን ጌታ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ሁሌም ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን።

~++++++የንግስ ጉዞ፦ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29!
፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ሐምሌ 29፳፱ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ
ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
294 views20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 23:39:27 ++/ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
~7/11/2014 ዛሬ ለኔ የተደረገልኝ ድንቅ በጣም ያስጨነቀኝ የህክምና ውጤት ነበረኝ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ ከቤቴ ስወጣ ለአባቴ አቡነ እጨጌ ዮሃንስ ነግሬአቸው ገድላቸውን በቦርሳየ ይዤ ወደ ህክምና ቦታ ሄድኩ ውጤቱን ማመን አልቻልኩም ደስታየ ወደር አጣ ክብር ምስጋና ለስላሶች ለድንግል ማርያም ለአቡነ እጨጌ ዮሃንስ እኔን ሀጢያተኛዋን እንደሀጢያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ተመስገንንንንን

~እንዴት ነህ ጆኒ በድጋሚ ምስክርነት ለመስጠት ነበር ባለፈው አይኔን አሞኝ በፃድቁ ምልጃ ለውጥ እንዳለ መስክሬ ነበር ዛሬ ደግሞ ድጋሚ ምርመራ አድርጌ በደንብ እንደዳነ እና የወሰዱት ናሙና ነፃ እንደሆነ ነግረውኛል ፃድቁን ለምኜ አፍሬ አላውቅም ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ፃድቁን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው ሁልግዜ እምባዬን እሚያብስ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ሚካኤ ምስጋና ይግባው ቃጥላ ማርያም ምስጋና ይድረሳት ቅዱስ ጊዮርጊስ ተክልዬ እባታችን በለተቀናቸው ታሪኬን የቀየሩ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው እድሜ ከጤና ያድልልኝ ወንድሜ

~በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ሰላም ዩሐንስ እንዴት ነህ ምስክርነት ለመስጠት ነው አባቴ ለኔ ፈጥኖ ደራሼ ናቸው በህይወቴ በየቀኑ እጠራቸዋለሁ ልመናዬን ይሰማሉ ከብዙ መከራ አድነውኛል። እግዚአብሔር ይመስገን
1 የተጣሎ ቤተሰቦቼን አስታርቁልኝ ብዬ አስታርቀውልኛል
2,እናቴ እጆን አሟት ማሩልኝ ብዬ ጥሩ ለውጥ አለው።
3,ንስሐ እንድገባ እርዱኝ ብየ ፈጥነዉ ለንስሃ አብቅተውኛል
4,አባቴን ለደጆት አብቁኝ ብዬ ለምኛቸው ለደጃቸው አብቅተውኛል አሁንም የጠየኳቸውን ጎዶሎየን ሞልተው ስለቴን ሰምተው ለምስክርነት ያብቁኝ። አሜን

~በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አአዱ አሜን ።
በጣም ተጨንቄአለሁ ብዙ የማልናገረው እመም አለኝ አባቴ ያውቃሉ አሁን ፀበላቸውን እያጠጣው ነው አሁን ተሽሎኛል በምዕረቱ እስከ መጨረሻው ይኘሻለኛ አምናለው አባ አብነ እጬገ ዮሐንስ ዘጸገሮ ጨርሰው ይመረኝ በፀሎቱ ሀገራችንን ሰላም በረከት ያድርጉል አሜን አሜን አሜን ።

~ሰላም ወንድሜ ጆኒ ፈጣሪ በፀጋው ይጠብቅህ ባለፈውም መስክሬ ነበር ወንድሜ ታሞብኝ በጣም ተጨንቄ ነበር ለአባቴ ለእጨጌ ዬሀንስ ነግሬያቸው በምህረት ዳብሰውልኛል አሁንም ጨርሰው እንዲምሩልኝ ፀልዬልኝ ስለቴን አስገባለሁ አባቴ አሁንም ብዙ ነገር ነግሬያቸዋለሁ እንደሚፈቱልኝ አምናለሁ ምስክርነቴን አድርስልኝ አንተንም ጌታ ይባርክህ

~Selam Johnny endet neh mskr alegn abate abune echegeyohannes yaregulgn tutie lay yehone tre neger weto neber ahun gn eyetefalgn new abate hulie kenegar nachew amesgnulgn

~ሰላም ወንድሜ ጆን አደራ የ ፃድቁን ሥራ መስክርል:: 1 የ መንጃ ፈቃድ ፈተና ነበረብን ያለምንም ችግር በሰላም አስቸርሰውኛል:: 2 ለ እናቴ በጣም ቆንጆ ሥራ ሰጠዎታል :: 3 ጉንፋን አና ቁርጥማት በጣም አሞን የፃድቁን አምነት አና ፀንል ታሺቼ ወዲያው ተሺሎኛል:: 4 9ወር ልጄን ሆዶን አሞት በገድላቸው አሺቻት ወዲያው ድናለቺ የረሳሁት ካለ አባታ ማረን :: አሁን በጣም ያስቸነቀን ነገር አለና ፃድቁ ፈተውልኛ ለመመስከር ያብካ:: ክብርና ምስጋና የደካማዎን የሃትያተኛዎን ፀሎት ለተቀበለ ለአቡነ እጨግ አምላክ ለመድሃንያለም ለድንግል ማርያም አና ለፃድቁ ይሁን:: አሜን አሜን አሜን

~ጆኒ በእናት መስክርልኝ የኔ ልዩ አባቴ አቡነ እጨጌ ያረጉልኝ ታምር እኔ ስለሳቸው ተናግሬ አያልቅም እውነት ጡቴ ስር እያመመኝ በጣም ጨነቀኝ ገድላቸው ተዳብሼ ፀቦሎትን ሶስት ቀን እጠጣለሁ አድንኑኝ ብዬ ፀሎቴን ከጨረስኩ ጀምሮ 3 ቀኔ ዛሬ ደና ነኝአባቴ ለክፉ በሽታ አሳልፈው አይሰጡኝም አምናለሁ ሽብሻቦ ማርያም ቅባ ቅዱሷን ተቀብቻለሁ አመስግኑልኝ ክብር ምስጋና ለመድሃኒያለም ለእመቤት ማርያም ለአቡነ እጨጌ
Pls pls hulunm meskerelgn

~Beside Ab Wewelid Wemenfes Kidus And Amilak Amen selam nehe John Abune echege yaderegulignin limesekir new white lije diriket yizot began tamo never gena yelena lij new enam yesachewin rebel atetichew dena home eschewing abattoir adirgo yeseten amilak yimesigen leabate led abune echege yohanis Libor yigibachew amen.
John antem zemenih yetebareke yihun

~ሰላም ዩሐንሰ እንዴት አመሸክ ልጄ እንቅልፍ አልተኛም ብሎ የፃድቁን መልዕካ ደባብሼው በሰላም ተኝቶ ነግቷል ባለቤቴም ለስራ ክፍለ ሀገር ሄዶ በሰላም ወስደዉ በሰላም መልሱት ብዬ ነበር በሰላም ለቤቱ በቅቷል ልጄን ወተት ሳጠጣዉ እያስመለሰዉ ነዉ ፃድቁ ያስተካክሉልኝ እህቴም አንድ ስራ እየሞከረች ነው ተሳክቶላት ለመመስከር ያብቁኝ ዘንድ በፀሎታች አስቡኝ ክብር ለፃድቁ ክብር ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ክብር ለአናዢጋው እግዚአብሔር አብ ክብር ለግፍት ማርያም ክብር ለሁሉም ቅዱሳን እንደየማዕረጋቸዉ የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን እመአምላክ ሰሟ የተመሰገነ ይሁን ፃድቁን አመሰግኑልኝ ያንተም የአገልግሎት ዘመንክ የተባረከ ይሁን አሜን

~በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ምስክርነት ለመስጠት ነበር ። ልጆቼ በተለያየ ግዜያት ታመውብኝ የአባታችንን ገድል አሻሽቼ ፀበላቸውን አጠጥቼ ድነውልኛል። ባለቤቴም መንገድና ስራውን ባርከውልኛል እንደበደሌ ሳይሆን እንደ አምላክ ፈቃድ ብዙ ተደርጎልኛል ተሳክቶልኛል ተመስገን ፈጣሪ። አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል አሜን አገራችንን ሠላም ያድርጉልን አሜን።

~በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው:1.ሆዴን እና ጨጓራዬን በጣም አሞኝ የአቡነ እጨጌን ፀበል ከሌላ ፀበል ጋር ደባልቄ ጠጥቼ ድኛለሁ።2·በሆድ ድርቀት በጣም ተሰቃይቼ አባቴን ተማፅኜ ምረውኛል።3·እናቴ ለለቅሶ ክፍለሀገር ትሔድ ነበር እንዲሁም ወደ ገዳም ጉዞ ነበራት ሁለቱም ጋር አባቴን ሰላም አድርሰው መልሱልኝ ብዬ ነገርኳቸው ሰላም መጥታለች።3·ፔሬድ በምፈልገው ቀን እንዲመጣ ለምኛቸው መጥቷል።4·እንቅርት አንገቴ ላይ ወጥቶብኝ አባቴን ከዚ በላይ እንዳያድግ እና እንዳያስታውቅብኝ ሸፍኑልኝ ብዬ ተማፅኛቸው አባቴ ሸፍነውልኛል።ክብር ምስጋና ለመድሐኒዓለም ለወላዲት አምላክ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይሁን።

~Selam Johnny endate nek, zarem miskerenet lemestet naw kesament befet weleja neber ena hospital ena blood infection lija demo becha yemebal beseta alebachu tebelen betam techekeqe neber Enam leBaeata Mariam Alkeshe lijenem enenem endetemeren lemenekwat letsadiku tematsenekwachew Huluem Lemenayen yemetesemagn enate Embirihan Dingle Mariam
548 views20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 11:53:06
1.1K views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 11:52:52 +++[አፍቀራ ቅድስት ስላሴ ]!ሚስጥራዊ ቦታ
/ሰሜን ሸዋ መንዝ ላሎምድር /መንዝ አፍቀራ ቅድስት ስላሴ/
++ ይህ ቤተክርስትያን ተራራ 4ሰዓት ይፈጃል ከወጣን በኋላ የተራራው መጨረሻ ሜዳ ሲሆን አጋዕዝተ አለም ስላሴ የቅድስት ሰላሴ ቤተክርስትያን እናገኞለን መንገዱም የተራራው 1መውጫ መግቢያ ብቻ ነው ያለው፤ የእግር መንገድ ከምንጀምርበት ጀምሮ መንገድ ሙሉ ቀን በሉት እስከ ተራራው መውጫ

ተራራውን እንደጨረስንም መግቢያው መውጫውም 1ብቻ ነው።

ከጥንት ጀምሮ ነገስታት ይህንን ቦታ ያልረገጠ ያልተባረከ የለም እምየ ምኒልክ እናትም በዚህ ቤተክርስትያን አቃቢት ነበሩ።

ይህ የምታዩት ድንጋይ ያደለው እግዚአብሔር የፈቀደለት ብዙ ነገስታት ሊቃውንት ምእመን ገዳሙ ግቢ የሚጸልዩበት ነው ሌላውን ነገር በግዜው። አፄ ሚኒልክ ጸሎት የሚያረጉበት እና የሚያርፉበት ቦታ ነው።

ተራራውን ከመውጣታችን መሬት ላይ ከ900 በላይ የጣሊያን ጦር የጭንቅላት አጽማቸው ይገኞል ይታያል።

ቤተክርስትያኑን ጣሊያን ሊያቃጥል ተራራውን ከወጣ በኋላ መግቢያዋ 1ሰለሆነች በባላ በቂ ነው ለመጠበቂያ።

ይህ የቤተክርስቲያን በአንድ በኩል በሃይቅ የተከበበ ሲሆን፤

ይህ ሃይቅ የአካባቢው ሰዎች ከዚህ በፊት ለጥናት መጥተው 2 ግዜ እስከ ኢሊኮፍተር እና ፕሌንም ወደ ባህሩ ስቦት ደብዛው እንደጠፉም ይናገራሉ

ባህሩ ሃይቁ ሚስጥር እንዳለው እና በግዜ እግዚአብሔር ሲገለጥ አለም ሁሉ የሚሆን ሚስጥር እንዳለው ይናገራሉ።

ሀይቁ ሚስጥር እንዳለው መጥጋትም አይቻልም ይስባል ከተራራው መጀመሪያ መግቢያው ነው ባህሩ፤ ወደ ተራራው ለመግባትም መሪ የሚያሳይ የአከባቢው ሰው ያስፈልጋል ዝምቡሎ መጠጋት መግባት አደጋ አለው። ተራራውም በባህር በሐይቅ የተከበበ ነውመግቢያው አንድ ነው።
የመንገዱ ነገር አይነሳ ሙሉቀን በሉት መንገዱ ከበድ ይላል።

ከጥንትም ጀምሮ እስከ ቅዱሱ አፄ ሃይለስላሴ(ተፈሪ መኮንን) ድረስ ባለባቶች ሃገረ ገዥዎች አሻፈረኞ ያሉ ራሶች ደጀአዝማቾች ቀደምት ነገስታት የሚታሰሩበት ቦታ ነበር።መታስር ማለት እስር ቤት አይደለም ቦታውን የረገጠ ጠባቂው እርሱ ባለቤቱ የተራራው መጨረሻ የአጋስተ አለም ስላሴ ገዳም ይገኞል።

< ዧን ሸዋ >መንዝ ነው።
"መንዝ"
+++[መንዝ] +ማለት መንዛት ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ቦታ ስለሆነ መንዝ መንዛት ማለትም ነዉ።
+++ መንዝ ማለት "መላው ንጉሳዊ ዝርያ"ማለት ነው።

+++መንዝ ማለት "የቅዱሳን ማረፊያ" ማለት ነው።

+++መንዝ ሦስት ቅዱሳን ወንድማማቾች ናቸዉ
/ጌራ;ማማእና ላሎ/

፩~+ትልቁ{መንዝ ጌራ} መሐልሜዳ ትልቅ እና ሰፊው ግዛት ነው ። በዚህ ስር
+/መንዝ ቀያ /የሚባለው በአለም የጥበብ ቦታ ጥበበኞች ጥንት ጀምሮ ጥበበኞች ቤት የቤት ዕቃዎች ስፊቶቸ አፈረን፣ ድንጋይን የሚያቀልጡ ብረት የሚሰሩ፣ ጦሩን፣ ጋሻውን፣ ጎራዴውን ጥበብን የሚሰሩ ጥበበኞች የሚባሉ በአለም ላይ የመጀመሪያውስለ ቡዲዝም የሚገልጽ በዋሻ የተሳሉ ምስሎቸ ምልክቶች ያሉበት ቦታ ነው።
+/መንዝ ዘመሮ/+የሚባለው በጣም ተዋጊ ጦረኞች በውጊያ የማይሸነፉ በሂዱበት ድል የሚያደርሩ ናቸው።
+/መንዝ ግሼ ራቤል/ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጥበበኞች የልብስ ሽመና በእንቁ፣ በወርቅ፣ በሃር፣ በጥጥ፣ በእንስሳት ፀጉር እየፈተሉ የንጉስ፣ የንግስት የነገስታት ልብስ ይሰሩ የነበሩ ጥበበኞቸ ህዝቦች ናቸው። በዚህ አካባቢ ብዙ ገዳማት ያሉበት ሚስጥራዊ ቦታዎች ዳየር ማርያም;ሩፊኤል ገዳም;አቡነ አረጋዊ ;ፉርክታ ኪዳነምህረት; ቀያ ገብርኤል ;ይገም ሚካኤል;ገደንቦ ጊዮርጊስ እረ ሰንቱ

፪~+መካከለኞዉ{መንዝ ማማ} ሞላሌ አካባቢ የጀግናው ሀገር /ደንገዜ /በጦርነት ምንም ነገር መሳት የማያቁ ጀግኖች በታሪክ የተነገረላቸው ብዙ የጦር አርበኞ አዛዦች ተዋጊዎች የነበሩበት በታሪክ ለሀገራቸው የተነገረባቸው ቦታዎች ናቸው። ሞፈር ውሃ፣ እረትመት ወንዞች ያሉበትአካባቢ ነው። ብዙ ገዳማት ያሉበት ሚስጥራዊ ቦታዎች እመጓ;እሳቷ ጽዮን ማርያም;አደሌ ሚካኤል ;ሰለድኩላ ሚካኤል ;ጉርሙኞ አቦ;አቡነ ዘራብሩክ ገዳም ;አቡነ ሲኖዳ ;ዋካ ጊዮርጊስ; እረ ሰንቱ

፫~+ትንሹ{መንዝ ላሎ} ወገሬ; /አፍቀራ /አካባቢ፣ የነገስታት መወለጃ፣ መቀያየርያ መሾሚያ፣ ያጠፋ የማቆያ የማስተማርያ ቦታ ያለበት ቦታ እና 4ወንዞች የሚገኞበት አዳባይ ወንዝ ያለበት ነው። ሌላ ሚስጥራዊ ባህር ያለበት ወደ በህሩ መጥጋት የማይቻልበት አንድ መግቢያ በር ያለበት፤ ባህር እንዲሁም ብዙ ሚስጥር ያዘ አንድ መግቢያ ተራራ ያለው አፍቀራ ሰላሴ ያለበት ነው። ብዙ ገዳማት ያሉበት ሚስጥራዊ ቦታዎች አፍቀራ ስላሴ;አፍቀራ ኪዳነምህረት ;ገላዎዲዮስ ገዳም;ነጎድጓድ ጊዮርጊስ ;ገዲ ጊዮርጊስ ; ጨለሚት ኪዳነምህረት ;ወይን አባ ገብርኤል ;ዘብር ገብርኤል ;ግንድ አጥሚት ማርያም;;አባ ሊባኖስ;ገፈቱ እግዚአብሔር አብ;12ቱ ሐዋርያት ገዳም እረ ስንቱ

+በአንድ ወረዳ ከ170 በላይ ገዳማት ደብር ያለበት ሐገር ነዉ።

ለምሳሌ የምታውቋቸው የውሸት ንትርክ የሚያሟቸው አፄ ዳዊት አፄ ዘርዓያዕቆብ አፄ ዩኩኖ አምላክ አፄ ገላውዴዎስ አፄ ፋሲል አፄ ሚኒልክ ፤ራስ መኮንን አፄ ሃይለስላሴ አባት ድረስ የዘር ሃረጋቸው ሃገር ነው ይህ ቦታ።

4ወንዞች ተገናኞተው 1የሚሆኑበት የሚገኙበት አዳባይ ወንዝም በዚህ ይገኞል።

እንዲሁም አፍቀራ ቅድስት ኪዳነምህረት ከሰማይ ጽዋ የወረደላት ከየት እንደመጣ የማይታወቅ እንደ ናዳ ስንዴ ወርዶ የሚገኞባት ገዳሟን ለመሳለም ለመጣ 1ሙሉ ድፎ ዳቦ ለየአንዳንዱ የሚሰጥበት አስገራሚ ገዳም ያለበት ቦታ ነው።

ብዙ ሚስጥር ይዞ ያልታወቀ ቦታ እግዚአብሔር እውነቱን 1ቀን ይገልጸዋል።

ቦታው ለመርገጥ እግዚአብሔር ይፍቀድላችሁ።አሜን!

ቦታው፦ሰሜንሸዋ ሞላሌ 255ኪሜ እንደደረስን ከሞላሌ ወገሬ 30ኪሜ በመኪና እንደሄድን ከወገሬ የ5ሰዓት የእግር መንገድ አፍቀራ ያገኞሉ።
1.1K views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 10:26:58 ++/ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
+ሰላም የፃድቁን ምስክርነት ለመስጠት ነው 1. ወላጅ አባቴ ከሞተ አመት አልፎታል ሆኖም ታላቅ እህቴ በሀዘን በጣም ተጎዳች ራሷንም ጣለች የለበሰችውንም ጥቁርልብስ አላወልቅም አለች እኔም ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ወደራሷ እንዲመልሷትና ሀዘኗን እንዲያስረሷት ለመንኳቸው እና ትላንት ጥቁሩን ልብስ ቀይራ አዲስ ሰው ሆና መጣች ተመስገን. 2.ባለቤቴ በትንሽ ነገር አኩርፎ ቁርስ ሳይበላ ወጣ እኔም ተመልሶ እንዲመጣና እንዲበላ በቤታችን ሰላም እንዲያወርዱ ለመንኳቸው አላሳፈሩኝም. 3.ገንዘብ በጣም ቸገረኝና አባቴን ለመንኳቸው ባልተጠበቀ አጋጣሚ ገንዘብ አገኘው. 4. ልጄ እንቅልፍ መተኛት አቅቷት በጣም አስቸገረችኝ እንዲሁም በባህሪዋ በጣም አስቸጋሪ ናት እናም ጨዋ እንዲያደርጉልኝና እንድትተኛልኝ በስልኬ ላይ ባለው ስዕላቸው አሻሀዋት ምስጋና ይድረሳቸውና ተስተካክላልኛለች.5.ከተከራየሁበት ቤት ልቀቂ ተብዬ ቤት አጥቼ ነበር በአጋጣሚ ከጎኔ ያለው ቤት ተለቀቀና ቤቱን እኔ እንድከራየው ለመንኳቸው አላሳፈሩኝም እኚህንድንቅ አባት የሰጠን ልዑል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን

+በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
ስላም ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ጆኒ እንደምን ስነበትክ ወለተ እየሱስ እባለሁ ለሶስተኛ ጊዜ ምስክርነት ለመስጠት ነበር። አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ የእለት ተለት መንገዴን አቅለውልኛል ምንም ነገር ሳስብም ሆነ ሲጨንቀኝ የእሳቸውን ስም በመጥራት ነው ምከውነው መንገዴን ሁሉ አቀኑልኝ፣ትምህርቴን፣ስራዬን፣ቤተስቦቼ ላይ የነበሩ ውስብስብ ችግሮችን ብቻ የትኛውንም ሀስቤን ለአባቴ አሳልፌ ትቼ የእሳቸውን ደጅ የረገጥኩበትን ቀን እያመስገንኩ ደስተኛ ሆኜ መንገዴን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቀጥያለሁ። ክብርና ምስጋና ለልዑል እግዚአብሔር ፣ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም፣
ለቅዱሳን መላእክት፣ለቅዱሳን ስማዕትና ለአባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ: ወስብሐት ለእግዚአብሔር ።

+በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ገቢዎች አመታዊ ግብር ለመክፈል ወረፋ ሳይሆን ሳልንገላታ ይለቅልኝ ብዬ ለአባቴ ነገርኳቸው አላፈርኩም አፍሬም አላውቅም ተደረገልኝ ።የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ አምላክ ይመስገን። ክብር ለቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይሁን። ክብር ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ። ተመስገን።ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን። ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም። አለማትን ሰላም ያድርግልን።

+John selam walek ebak Abate yene Fenton derash yaregleny lememaseker new 1.wedme lay telek telek lewut agichalew 2.benem hiyot wust menged iyaze yalewu neger ale ahun yangerkochewun indamisaka ergitachanya neny.lechegere yederese lehulum yidres Ameen(3)

+Selam wendm joni abate abune echge yohanes yargulgn meskrent lemsetet nbr semachwn terche mnm kertobgn aywekm sera endstugn lemgnchw nbr esum tesaktowal seltn lemasgbat yabkagn ebt west sew tamo tsblachwn yeteta yefwsal tvyachn teblshto semachwn setra sera hulm setrachw endedrsulgn nw yaskrawt yersawt kale yekr yeblugn abate abatchen abun echge yohanes yesten egzabr yemsgn.

+ሰላም ጆኒ እንደምን ነህ ዛሬም በድጋሚ ልመሰክር ተገኝቻለሁ ትንሽ ብዘገይም አባቴ ሆይ ይቅር በሉኝ::እሁድ እለት ለአባቴ ቤተሰቦቼ እንዳይወጡ እንዲያደርጉ ለመንኳቸው አደረጉልኝ ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ።እኔን የሰሙኝ አባቴ እናንተንም ይስሟችሁ አሜን።

+Selam yohannes meskirilig zarem abate abune echege yohannes ze tsegeron yemiserawun sira barkulig biye lemenkuachew enam tru honelig kibir ena misgana le leul egziabher kibir ena misgana le emebetachin dingil mariyam kibir ena misgana le abune echege yohannes ze tsegero zarem zewetirim yihun.Amen Amen Amen

+Endet ameshachu ye egziabher beteseboch. Zarem limesekir newe. Betachin condominum newe gini andi ayit gebta betam eyaschegerechini neber merzim aygelat wetmedim alyazat. Zare letsadiku ere ebakotin bilen leminen lela wetmed amitiche esu yizolinal tsadku eskemechereshaw yigelaglun endaydersubin. Tsadkun yeseten abrhamu silasse yimesgen

+Selam endat neh wendema yohannes bahunu guzo metcha nebr enam labatchin bizu negr negrachew nbr yebalbatnm sera endiyastekaklulet yasebew endisakalt negrachew nbr yehew kahunu seraw eytestkakelelet nw yasbew endisakalt abate yerdut beselot asebug fetari agerachinin selam yargiln abatchinin amesginulig

።።የአመቱ 2014 አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የመጨረሻ ጉዞ{ ሐምሌ 28/29}
፨ሐምሌ 28/29 ታላቅ በዓል ንግስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍታቸው ሐምሌ 29 ነው።
፨ሐምሌ 28/29 የአመቱ የመጨረሻ ጉዞ ሲሆን ጸበሉ በክረምቱ ምክንያት ከጥንትም ጀምሮ ሐምሌ 29 የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍት ዕለት የሚዘጋ ሲሆን፤ጸበሉ ተባርኩ መስከረም 29/2015 የጻድቁ መስቀላቸው መቋሚያቸው ወጥቶ ጸበላቸው ጋር ሄዶ ተባርኮ የመጠመቅበት ዕለት ነው።
ለበረከቱ ያብቃችሁ!
ለበለጠ መረጃ፦
0911190212
0911481388
0979986969
0901002929
ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
1.1K views07:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 14:48:50 ።።የአመቱ 2014 አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ የመጨረሻ ጉዞ{ ሐምሌ 28/29}
፨ሐምሌ 28/29 ታላቅ በዓል ንግስ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍታቸው ሐምሌ 29 ነው።
፨ሐምሌ 28/29 የአመቱ የመጨረሻ ጉዞ ሲሆን ጸበሉ በክረምቱ ምክንያት ከጥንትም ጀምሮ ሐምሌ 29 የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ዕረፍት ዕለት የሚዘጋ ሲሆን፤ጸበሉ ተባርኩ መስከረም 29/2015 የጻድቁ መስቀላቸው መቋሚያቸው ወጥቶ ጸበላቸው ጋር ሄዶ ተባርኮ የመጠመቅበት ዕለት ነው።
ለበረከቱ ያብቃችሁ!
ለበለጠ መረጃ፦
0911190212
0911481388
0979986969
0901002929
ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
1.3K views11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 11:14:06
1.4K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 11:13:45 astkaklwlatal lenem sraye lay Tru mrtw ezi adrswgnal ahun and and mtfo ngr etgeletebt nwna ersachw ykdemu zare Tru yalhone hlm aychalwna echege bemelkam ykyrulgn wsbhat leegziabher weleweladitu dengel welemeskelu kibur

_እንዴት ከረምክ ወንድሜ ጆን አባቴ አብነ እጨጌ ዩሀንስ ዛሬም ከጎኔ ናቸው አባቴ ሀኪም ቤት ቀጠሮ ነበረው እናም ዶክተሩ ጋር ሲገባ አባቴ ቀድምው ግብልኝ አልክዋቸው እና ዉጤቱ ቆንጆ ሆነ የነገርካቸሁሉ ሆነዋል የቀረ ነገር የለም የጠየቅኩት ተደርጉልኛል ከዚህበተረፈ እኔ አባቴን በትልቅ በትንሹ ከአፌ አይጠፉም የረሳሁት ካለ እሳቸው ይቅር ይበሉኝ አባቴን ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባል አሜን

_ሠላም ጆኒ!! አባቴ አቡነ እጨጌ እመቤቴ ድንግልን ጠርቼ አፍሬ አላውቅም የባለቤቴ እህት በጣም ታመመች ከባድ ነበር ድረሱልኝ ማሩልን ብዬ ለመንኳቸው በጣም በጣም ደናነች መጨረሻውን ያሳምሩልን። ጓደኛዬ በጣም ያስጨነቃት ጉዳይ ነበር እሱም መስመር ይዞላታል መጨረሻውን ያሳምርልን ስለ ሁሉም የድንግል ልጅ ከእናቱ ጋር ይመስገን ክብር ይግባው ድንግል እናቴ አቡነ እጨጌ ምስጋና ይግባቸው ጠርቻቸው አላፍርም። እባክህ መስክርልኝ አንተም እግዚአብሄር ይስጥህ።

_Endet walk jhony degu abate zarem yadereguligni lememesker ne semonun stenefs tinfashe eyatere neber yesadiku abune echegen emnetna sebel betbiche dereten jerbaye eyekebabahu sebelachewun eyetetahu yihew normal atenefafese temelsolignal ahunim kibir misgana yigbachew

_Miskerenet lemestet new
1. Lije infekeahin yedegagemebat neber betsebelachew tefewesalech
2.bet weset yeltestekakele neger neber
Astekakelewelegnal
3.enate kesikur ena kedemgifit beshita tefewesalech
4.lejoche tosil ena chegura amuache denewal
...heje eskemesekir amesgenulign

_Selam Jony Abatachen yergulenyen lememesker new.Abate yergut beau never new lene 1.wedme betam betesab cornish never ahun menon ayilem 2.inen burr Chevron lemenyachew salasebew saw lakeleny ena lefelkut neger awalkut lelam yitekuchew ale kechegere admiwatuny irgetenya neny keber leAbate,lemadanialm,Ledigilmariam yihun Amen!

_ሠላም ጆኒ አባታችን
ለአቡነ እጨጌዮሐንስ ክብር ምስጋና ይገባል እግዚአብሔር ይመስገን አመስግኑልኝ hayle mariyamen ebalalehugn
Endemn Aleh Abatie. Echegie yohannes yeregulignin Lememesker befew samnt malet Be 21 betam amogn neber enam ferech neber atatachenen lemenkuwachew esachewem wediyawen ashalehugn ahunm bezu lewt alew ahun demo lela yaltemeleselegn neger ale esun asaketewelgn lelea mesekerenet endemeta yabekugn Abatachen tshlot ena meljawot ayeleyen dinegel mariyam kene leijuwa yetemesegenech tehun yenate neger adera abate lesero setechowatalehugn amesgenalehu.

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM+Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ):
++++++የንግስ ጉዞ፦ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29!

፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ሐምሌ 29፳፱ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።

ጉዞ

ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29

++++ልደታችሁ ህዳር 29 ንግስ ጉዞ0911190212/0911481388

++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29

++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18

ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431

+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212

https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme

+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5

+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_

፨፨፨፨ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፀበላቸው ነው።!

ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431

+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME

የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ29 የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929
1.0K views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 11:13:44 ፨፨፨ምስክርነት _++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም!
_ሰላም የፃድቁ ምስክርነት ለመስጠት ነው።
ልጄ በተደጋጋሚ ግማሽ ጭንቅላቷን ያማታል ከማክሰኞ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ እራሷን እያመማት በመዳኒት ነበረች። ግን እምነትና ፀበልም አደርጋለሁ ምንም ለውጥ የለም። አርብ ሌሊት ፃድቁ በዚህ እምነትና ፀበል የልጄ ጭንቅላት ላይ ያለውን አጋንንት አንስተው ካልማሩልኝ የእርሶ ፀበል ለኔ ስላልተፈቀደ ሁለተኛ አልነካም ብዬ አምርሬ ነገርኳቸው። ከዛም ቅዳሜ ለእሁድ ምንም ሳያማት አደረች።
በጭንቀት ውስጥ ሆኜ ፃድቁን አባቴን አስቀይሜያቸዋለሁ ይቅር ይበሉል።
ትግስት የለንም እንጂ ስማቸውን በመጥራት ብቻ እንድናለን ድነናልም።
እግዚአብሔር ይመስገን!

_ሰላም ጆን ምሰክርነት ለመስጠት ነው በመጀመርያ በመዘግየቴ አባታችን ይቅር ይበሉኝ በመቀጠል እኔና አንድ ጓደኛዬ ሚያዝያ 8 በነበረው ጉዞ ወደ አባታችን አቡነ እጨጌ ገዳም ተጓዝን ስንመለስ ፀበላቸውንና እምነት ይዘን ተመለስን ከዚያ ለሰዎች ፀበሉንና እምነቱን አከፋፈልን ከዚያም አንድ ጓደኛችን ፀበሉንና እምነቱን እየተቀባው ከትንሽ ጊዜ በኋላ ከሚያመው ህመም ለውጥ አይቼበታለሁ እየተሻለኝም ነው ብሎናል ሲቀጥል እኔም ፀበላቸውንና እምነቱን እየተቀባሁኝ እኔም ጋ በጤናዬ ላይ ለውጥ እያየሁበት ነው በስራዬም በኩል የነገርኳቸው ነገር ነበር እሱም በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ክብር ለአባታችን ይግባቸው አሁንም በህይወታችንu በኑሮአችን በስራችንም እንዲሁም በሁሉም ነገራችን ላይ ተገኝተው ይባርኩን በረከታቸው በሁላችንም ላይ ይሁን አሜን ለስለታቸውም ያብቁን ሀይለ ገብርኤል ነኝ በፀሎታችሁ አስቡን።

_ሰላም ወንድሜ ጆን ከዛሬ 6ወር በፊት እናቴን አባት ICU ውስጥ ገብታ ነበረ እና እዛ የምትሠራ ነርስ የ አባቴን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን ፀበል ታጠጣት ሠውነቷንም ትቀባባት ነበረ እና እግዚአብሄር ይመስገን አሁን ደህና ናት አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል::
አሁን ደግሞ አባቴ ስራ የለውም እቤት ነው የሚውለው እና አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ደና ስራ ሰጥተውት ከቤት እንዲወጣ አድርጉልኝ እባኮትን

_አባቴ ዛሬ እንደ ሁልጊዜው አስደስተውኛል..ለጓደኛዬ የአባቴን ተአምር ሁሌ እነግራት ነበር ከዛ በትዳሯ ምክንያት ችግር ውስጥ ገብታ እቤቴ መጥታ ገድላቸውን ተሻሽታ ፀሎት አርጋ ሄደች የኔ አባት ታዲያ አላሳፈሩኝም ተአምረኛና ፈጥኖ ደራሽ መሆናቸውን አሳዩልኝ አባቴ ሚስጥረኛዬ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ተመስገን

_# selam jhonny tena yesetelegne welete hiwot ebalalehu abatachen tsadiku abune achege yohannes yaregulegnen endehulewu zarem lememesiker new ...kegne ejen tameme abito serochen betam eyamemegne neber ena beso wedelela endayekeyerebegne feriche abatachechen lemegnachewu eminetachewunem tekebeche ebitetu keneso himemum eyetefalegne new ... cheriso enditewegne yefetari fikadu yehunelegne... tsadikun yeseten fetariyachen kibir misgana yegebawu

_ehte mariyam ebalew abte abune ecgen kweku gemro teykyachew ysferuge yelem abte hulem lenseha endabkuge emsenachew nber bersachew erdata kasebkut belay nesha gebaw keder tetmku weste selam agtwale ahunm wedfetem hulem endemerduge amnalew ahunm masebewn asktwelge bdgami lememsker yabkugege,dejcwen lmreget yabukuge.. wedeme antem esachwen endenwek selerdahen edemna tena ysetehe adera msekrelge

_ምስክርነት ለመስጠት ነው
ፃድቁ ደጅ ደርሼ ከመጣሁ ጀምሮ ሙሉ ሰላሜ ተመልሷል ከሳምንት በፊት ለሊት 10 ሰዓት ላይ ሀይለኛ ራስ ምታት ያዘኝ የፃድቁን ፍቅረ ምስል ይዤ ራሴን እየደባበስኩ በጣም አለቀስኩ ከደጁ የገዛሁት እጣን ነበረኝ ታጠንኩት ክብር ለፃድቁ እንቅልፍ ወሰደኝ መርፌ ካልተወጋሁ ማይተወኝ ህመም ስነሳ ተፈውሻለው ፃድቁ ለኔ የዋሉልኝ ውለታ ብዙ ነው።
ፃድቁን የሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን።

_Selam wendema jony endat nake sela abata abunachega yohanes mesekirenat lemesetate nw abata teyekachew MNM kelkelaweg ayawekum INA ena eheten keahunu fetenachen ke gud awetun beya lemegachew nebare alasaferugim ename ehetam tiru wetate ametetan alekuale egziabehare yemesgane kiber leesachew yehun le anazegawe kidus egziabehare abe lelawe demo washing machine tebelashetoben semachewen tereten alasaferunem seretolenale yanu ken ena le enata demo ye metetelew equbi nebare asetetewatale bezu negate aregeweligale be esachew bezu bezu nw yalefkut mn alebat salemesakir yekerehut kala yekir yebelugi abata ahunem yeteyekuwachew bezu negar ala tesaketolige lememeskar yabekagi adera wdendema meskirelige yagelegelot zemenkin yebarekawe wendema

_ሰላም የ እግዚያብሔር ቤተሰቦች የ ድንግል ማርያም የ አስራት ልጆች::
አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝ ተአምር
-ባለቤቴ የ ትርፍ ጊዜ ስራ እዲሰራ በጣም እንፈልግ ነበር ነገር ግን ከሰው ጋ ብዙም ስለማይቀራረብ ለብዙ ጊዜ ማግኘት አልቻለም ነበር :: አሁን እግዚያብሔር ይመስገን ለአቡነ እጨጌ ዮሀንስ ነግሬቸው ነበር አሁን ሁለት የተለያየ ቦታ ጀምሯል::
~ወርሀዊ የ እርገግዝና ክትትሌ መልካም እንዲያደርጉልኝ ነግሬያቸው ነበር በ ጥሩ ሁኔታ ጨርሠውልኛል የኔ ደግ አባት :: እርሳቸውን የ ሠጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን ::እኔን ሀጢያተኛዋን የሠሙ እናንተን ይስሟችሁ::

_Wendeme Johny selame EGZIABHER khulachn ga yhun tsadku abate yhew bmngdachw askdmw asamrw mretu endayanshratet kdmew astkaklwln and znab saynkan andm sanwedk sangoda beselam adrsew mlswnal kbr ygbachwna abate asbulgn yalkuachwn swoch endale ldjachw eyabkulgn nw btmhrtem bsrayem kfite nachw ktayun ersachw yakalu EGZIABHER bwdedew tlk project asjmrn Tru lay adrswlgn leketay mtche enddmmskr ergtgna ngn tsadku yngrkuachwn yasakulgn leguadgnaye yfrdbt gudayun
574 views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 11:13:35 ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ሐምሌ 29፳፱ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።

ጉዞ

ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29

++++ልደታችሁ ህዳር 29 ንግስ ጉዞ0911190212/0911481388

++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29

++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18

ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431

+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212

https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme

+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5

+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_

፨፨፨፨ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፀበላቸው ነው።!

ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431

+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME

የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ29 የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929
432 views08:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ