Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.54K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 70

2022-08-07 09:35:57
1.4K views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 09:34:25 ንግስ ጉዞ[አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ] ነሐሴ ፲፪/፲፫(ነሐሴ 12/_13)
_ጉዞም ገዳሙ ነሐሴ 12ተኬዶ በ13 አክብረን አንግሰን መመለስ።

+++ይህን ገዳም ተዓምር አንብቡ!ሰሜን ሸዋ መንዝናይፉት መዘዞ[አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ] መስቀሉ የሚያለቅስበት እና ከለሩ የሚቀያየርበት/ አፋሮ አይገባ /መስቀል ያለበት።

ወዳጆች በተለይ ውጭና መሄድ የማትችሉ ተሳሉ እርሱ አያሳፍርም እውነት አምነን መንገር መሳል ብቻ በየአላችሁበት ችግራችሁን አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ይፍታላችሁ!
ጤናችሁን ይስጧችሁ!
በሽታውን ያጥፉልን!አሜን!!!

SHARE!ያደረገውን ያሳወቀውን ገዳሙን አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ያሰበውን ይፈጽምለት።
አንብቡት በረከት ነው ንገሩት የውስጣችሁን ተሳሉ አታፍሩም ወድያው ምላሽ እናገኛለን፤በየአላችሁበት ይስማችሁ!አሜን!!!shareበውጭ ያላችሁ መሳል መንገር ብቻ ይህ" አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ" ገዳም ቀደምት እና ጥንት በመላዕክት የመጣ በኢትዮጵያ በአለም ትልቁ ታቦት ነው።
በጣም ስለት ስለሚሰማ የምትረሱ አትሳሉ ምክንያቱም ስለት በዕለት የነገሩትን ስለሚመልስ ነው ከረሳችሁ ቁጡ ነው አደጋ አለው።
በዚህ ገዳም ይህ የምታዩት /ዛፍ ጸበሉ/ ነው ከዚህ ዛፍ ውስጥ የሚወጣው ጸበል ቀይ ሲሆን ጸበሉም ቃልኪዳን ያለው "ለአይንና ለጆሮ ህመም "ብቻ ነው፤በዚህ ጸበል የማያየው አይነ ስውራን አይናቸው የበራው እረ ብዙ ነው ለቁጥርም ያዳግታል።ጆሮ የማይሰማው እረ ስንቱ ሰምቷል።ሌላም የምንጠመቀው ከገደል ውስጥ የሚፈልቅ ጸበል ስንቱ በሽተኛ ነው የዳነው በተለይ የአናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ "እምነቱን የተቀደሰበት"የታመመን በዕለት የሚፈውስ እምነት ነው።በእምነቱ እኔም ምስክር ነኛ የሄደ ሁሉ የሚመሰክርበት ገዳም ነው የስለቱ ነገር አይነሳ።
ጾም ባልሆነ ወቅት ስለት የተሳሉ ሰዎች ለምሳሌ በግ ከሆነ በጉን ወስደው ቤተክርስትያን ውስጥ ሲያርዱ ለክብረ በዓል የመጣው ሰው ሁሉ ቢላ ጩቤ ይዞ ነው የሚመጣው ምክንያቱም ያ የስለት በግ የተሳለው ስውየ በጉን እንዳረደው አንገቱን እንዳረደ በገዳሙ ውስጥ ለክብረ በዓል የመጣው ሰው ሁሉ ይከበዋል አንገቱ እንዳረደ ሌላውን ህዝብ በሽሚያ ነው የሚናጠቀው ግማሹ እግሩ ሌላ የተለያዩ የስጋውን አካል በሽሚያ ቢላ ጩቤ የያዘ ሁሉ እየገነጣጠሉ የሚሻሙበት ገዳም ነው ምክንያቱም የስለት በግ ስጋው በጣም ብዙ የታመሙን አልጋ ላይ ያሉ በመንፈስ የሚሰቃዩን ስለሚፈውስ ነው።ስለት የማይገባ የለም ያለውን ሰዉ ያለዉን ይሰጣል ድመት ፣ዶሮ ፣የተለያዩ የጥሪ እህሎች፣ቅቤ ወዘተ የሚገባበት አስደናቂ ገዳም ነው። ያዉ ለገዳሙ ገቢ ሆኑ ተሸጦ ለካህናት ደሞዝ ይሆናል በአመት ደሞዛቸዉ ለአንድ ከከህን 600ብር ነዉ።
አባቶች እደሚሉት ገዳሙ አካባቢ ወረርሽኞ ያበደ የዉሻ በሽታ እና ከብት በሽታ ሲኖር ታቦቱ ሲወጣ ወረርሽኞ በሽታዉ ይጠፍል።እርሱ ባለቤቱ በሃገራችን የመጣዉን ወረርሽኞ ያጥፋልን ይቅር ይበል።አሜን!
ወዳጆቼ በተለይ ውጭ ያላችሁና መሄድ የማትችሉ ስለት የማትረሱ፨ "አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ"፨ብላችሁ ተሳሉ ንገሩ ወድያው በዕለት ነው ለአዘነ ሰው ሲደርስ ደግሞ ምንም ጥያቄ የለም ስሙን ብቻ መጥራት ወድያው አፋጣኛ ምላሽ የምናገኛበት ገዳም ነው።
ይህንን ገዳም ነሐሴ 13ቡሄ እንድትጎበኛ እንድትባረኩ ይህንን ገዳም የረገጠ ደብረ ታቦርን እንደረገጠ እቆጥርለታለሁ ይላል ቃልኪዳኑ።
በዚህ በደብረ ታቦር በዓል ቀን፤ እንዲሁም ወንድ ልጅ እንደ 40ቀን;ሴት ልጅ እንደ 80ቀን አድርጌ እቆጥራቸዋለሁ ይላል የገዳሙ የቦታው ቃልኪዳን

ጉዞም ገዳሙ ነሐሴ 12ተኬዶ በ13 አክብረን አንግሰን መመለስ።

መነሻ_ነሐሴ 12
መመለሻ _ነሐሴ 13
ለበለጠ መረጃ_
ሀ/0911190212
ለ/0911481388
ሐ/0979986969
መ/0901002929

ወዳጆቼ እርሱ ባለቤቱ እግዚአብሔር አብ ነው ታቦቱ።ለደጁ ለበረከቱ ያብቃችሁ !የውስጣችሁን እንቆቅልሽ ይፍታላችሁ!
ሃገራችንን ሰላም ያርግልን!
ሽታውን ከአለም ላይ ያጥፉልን!አሜን!!!
ገዳሙ እርዳታ ያስፈልገዋል መርዳት የምትፈልጉ እግዚአብሔር የፈቀዳችሁ እርዱ.....

Account no-1000241841317/ደብረ ምህረት አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስትያን/
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(Commercial Bank of Ethiopia)

ቦታው/_ሰሜን ሸዋ መንዝ መንገድ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ መዘዞ ከተማ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም መውረጃ እንደደረስን ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ።
1.4K views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-07 09:34:10 በሰመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። ሰላም ጆኒ ስሜ መስቀልክብራ (የምስራች) ይባላል እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ይህ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ምለጃ ስለተደረገለት የጓደኛዬ ልጅ 10አመት ነው በጠና ታሞ ኩላሊቱ መታጠብ አለበት ተብሎ ይነገረዋል ከዛ እኔ በትንሽ ያባታችን ጸበል ሰጠኋት ለእናቱ አባቴም አላሳፈሩኝም ልጁ ምንም እደማያስፈልገው ተነገረው እኔም ይህን ተአምር ለመመሰከር ስላበቃኝ በአውነት እግዚአብሔር ሁልጊዜ የተመሰገነ ይሁን። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የለመንኩዋቸው ብዙ አለ ከለመንኳቸው ውሰጥ አንዱ ሆኖልኛል። ለ 7ቀን ጸበላቸውን ጠጥቼ በሚገርም ፍጥነት ድኛለሁ። እግዚአብሔር አምላክ እሳቸውን የሰጠን በውነቱ ይክበር ይመስገን። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ በእውነቱ የተመሰገኑ ይሁኑ ልመናዬን ሰምተው ለመመስከር ስላበቁኝ አመሰግናለሁ። ለደጆትም ለምስጋና እድመጣ አብቁኝ። ሌሎቹ የለመንኮትን አደራ አለ እዳይረሱኝ ፈጥነው ያማልዱኝ። ሀገራችንን ሰላሟን አሰጥሉን አደራ አባታችን።
ጆኒ አንተም እግዚአብሔር ባለህበት ሁልጊዜ ይጠብቅህ። አመሰግናለሁ
1.3K views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 01:26:37 Fb-(Johnny Aleme)
++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
See less
2.3K views22:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 01:26:37 አበጅተው ጭንቀቴን አስወግደውልኛል 10 ፃድቁን የለመንኳቸው ነገሮች ልመናዬን ሰምተውኛል 11 ለረጅም ግዜ ከተራራቅን እህቴ ጋር ፃድቁ አገናኝተውኛል የምፈልገውና የምመኘው ሆኖልኛል 12 አንድ የምገዛው ዕቃ ነበረ ፃድቁ ጥሩ አድርገውልኛል ደስ የሚል ሰላማዊ የሆነ ቀንም እንዳሳልፍ አድርገውኛል 13 ሌሊት እያቃዠኝ በጣም ተቸግሬ ፃድቁን በተደጋጋሚ ለምኛቸው አሁን ደህና ሆኛለው ከፈራሁትም ጠብቀውኛል 14 የትምህርት ሰዓት እየረፈደብኝ ሁሌም ቢሆን ፃድቁን እየተማፀንኩ ያሉትንም ችግሮች እያስተካከሉልኝ በሰዓቴ ነው የምደርሰው ልመናዬን ይሰሙኛል 15 ለቀናት በተደጋጋሚ እያሳለኝ መተንፈስ እያቃተኝ እንቅልፍም አልወስድ እያለኝ ነበር የፃድቁን መልክአ ይዤ እየተኛው ሰላም ያለው እንቅልፍ እየተኛው ነበር ፃድቁ ፈውሰውኛል 16 ፃድቁን የጠየቅኳቸው ነገር ነበረ ሊሳካልኝ ጫፍ ደርሷል 17 ምግብ በደንብ አልበላም ነበረ የምግብ ፍላጎት ጭራሽ አልነበረኝም ነበረ ፃድቁን ለምኜ በደንብ እየተመገብኩ ትልቅ ለውጥ ነበረኝ ስዕለቴን ባለማስገባቴና ባለመመስከሬ ትንሽ ፍላጎቴ ቀንሷል ፃድቁ ይቅር ይበሉኝ 18 ፃድቁን ቤት ውስጥ እንዳልቀመጥ የሆነ ነገር እንዳደርግ አርጉኝ ብያቸው ነበረ ልመናዬን ሰምተው ተደውሎ ያቋረጥኩትን ስራ እንድጀምር ተነግሮኛል ሌላም ተጨማሪ ነገር እንዳደርግ ፃድቁ እየረዱኝ ነው 19 ፃድቁን በልቤ የጠየቅኳቸው 3 ነገሮች ነበሩ ልመናዬን ሰምተውኛል 20 ብዙ ዕቃዎች ሰው ጋራ ነበረኝ ፃድቁን ለምኜ በአስቸኳይ ተመልሶልኛል ገንዘብም ጠፍቶኝ ነበረ ፃድቁን ለምኜ አግኝቼዋለው 21 ከምሽቱ 4 ሰዓት ገደማ የተሳሳተ ሰፈር ሄጄ ፃድቁን ለምኜ የወሰደኝ ሹፌር ሊመልሰኝ ችሏል መሃል መንገድ ላይም አንገራግሮ ነበረ ፃድቁን አደራ ብዬ ሊያደርሰኝ ችሏል ከተጨማሪ ወጪም ድኛለው ክብር ለፃድቁ ይሁን 22 አንድ ማግኘት የነበረብኝ ሰውና ማስፈፀም የነበረብን ጉዳይ ነበረ ፃድቁን ለምኜ ያን ሰው እንዳገኘውና ጉዳዩንም እንድንጀምር አድርገውኛል 23 ፃድቁ ሁሌም በምለምናቸው በምጠራቸው ሰዓት ፈጥነው ይደርሱልኛል ፃድቁን አመስግኑልኝ እባክህ ወንድሜ መስክርልኝ

~Selam Johnny miskerenet lemestet naw,
Ketwesen geze befet yabune Echege yemelkea tselot metsehafachew teftobegn magegnet alchalkuem neber ena betam azegna neber ena letsadiku tematsegnachew neber ena telatena kesenet gize behwala agegewet. Hulun yarege Yabune Echege Amlak Egizhabher kenenatu ena Tsadiku yemesgenu

~Yesadiku abaten teamr zarem lememesker new sebelachewn setche teamr yaltederegelet yelm. Ahunm guadegnaye erguznat leketero hospital hida andit nefsetur set techenka staleks mnhunesh new stlat dem eyefesesegni ena mahsenishilay siga teletatfal tebiye. Ene muslim negni gin ye kidisu mikaelna ye tekliye sebel teiche demo komo neber endegena gi mefses jemere zare docteru cancer sayihonibidhi ayikerim bilogn techenke tilatalech keza guadegnaye ney yabune chrge sebel enisetishalen esachew yadnudhsl bilat yizat metach sebelachewun setenat wrdiyawe demua kome yecancerun mrmeram adrga nesa nesh tebalech mahsen lay yalewm sga yelem ahun esam sindum beselam nachew enam yichi muslim ehitachin kechaliku be hamle guzu kalchilku degmo welje hije emesekiralehu eskezaw gin yenantem selot ayilryegni bilalechi kinir misgana le abatachin

~ጆኒ እንዴት ነህ ወለተ ሐና እባላለሁ አባቴ አቡነ እጨጌ በየእለቱ በየሰዓቱ በጠራኋቸው ጊዜ ሁሉ ፈጥነው ይደርሱልኛል።ክብር ምስጋና ይድረሳቸው። ምስክርነት ለመስጠት ነው እባክህ ጆኒ መስክርልኝ።
ባለፈው ሐምሌ 2/3 በነበረው ጉዞ ተሳታፊ ነበርኩ በወቅቱም አባታችን ያደረጉልኝን ነገር መስክሬ ነበር ነገር ግን የተደረገልኝን ትልቅ ነገር ሳልመሠክር በመቅረቴ ድጋሜ ተከሰተ ይኸውም ቢሮ ያለ ልጅ በፍጹም አይታዘዝም ፣ስራ ያበላሻል ፣ ያናድደኛል እንጣላለን ለአባቴ አቡነ እጨጌ እርሶ አስተካክሉልኝ እንዲታዘዝ አድርጉልኝ በሰላም እንድንሰራ አስታርቁን ብዬ ሰላም ሆኖ ነበር እዛ ደርሼ ሳልመሠክር በመምጣቴ በጣም ከፍተኛ ጸብ ውስጥ ገባሁ።
በተጨማሪም ደህና የተወኝን ስለመጥፎ ንግግሩ፣ ድርጊቱ ቀኑን ሙሉ እያሰብኩ መጨነቅና ደስታ መራቅ ባለመመስከሬ ተመልሶ መጣብኝ በጣም ተረበሽኩ አባቴ ባለመመስከሬ ነውና ይቅር በሉኝ አሁንም እርሶ ከእመቤቴ ድንግል ማርያም ጋር ኑልኝ እርዱኝ ተቋሙን ምሩት፣ አስተካክሉልኝ አቅም የለኝም አልኳቸው ጉዳዩን ለመፍታት በጠራሁት ስብሰባ ላይ ተገኙ ብዬ መልካቸውን ጡት ማስያዣዬ ውስጥ አድርጌ ስብሰባ ገባሁ ስብሰባው ከአንድ ዓመት በላይ የተቸገርኩበት ነገር እንደምፈልገው ሆነልኝ አሁንም ይቅር ይበሉኝና የቀረውን ሁኔታውን ያስተካክሉልኝ።
2. ደስታ የራቀውንና አዕምሮዬን የሚረብሸኝን የልጁን ሀሳብ እመቤታችንንና አባቴን አቡነ እጨጌን ከአዕምሮዬ አውጡልኝ ፈጽሞ እንዳልጨነቅ አድርጉኝ አልኳቸው ከአዕምሮዬ አስወጥተውልኛል ተመስገን ፣
3.ሌላው ባለፈው ከአንድም ሁለት ቀን ጨጓራዬን በጣም አሞኝ ጸበላቸውን ጠጥቼ ወዲያው ዳንኩኝ።
4. ቤቴ አይጥ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ብዛታቸው ራሱ ወደ ክፍለሀገር ስሄድ ለአባቴ አጥፉልኝ ብዬ ጸበል ረጭቼ ሄድኩ ስመለስ የት እንደገቡ አላውቅም አንዲት ብቻ ናት የቀረችው እሷንም እንደሚያጠፉልኝ አምናለሁ አመስግኑልኝ።
እሳቸውን የሰጠን አምላክ ይመስገን። አባቴ አቡነ እጨጌም ምስጋናዬ ይድረሳቸው፣ እመቤታችን፣ ጻድቃንና ሰማዕታት የተመሰገኑ ይሁኑ።አሜን

~ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።
የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
1.4K views22:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 01:26:36 ፨፨፨፨ምስክርነት /
_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
~ሰላም ጆኒ ወለተ አረጋዊ ነኝ አባቴ ልጅ ስጡኝ ብዬ ተይቂያቸዉ የልጅ እናት አድርገዉኛል አመስግኑልኝ እደጃቸዉ መጥጬ እመሰክራለሁ

~አንዴት ነህ ወንድሜ? አባክህ መስክርልግን አደራ ትናትና 26/11/14 ልጆቼን አሞቸው ነበር ትልኮን ወዳላይ እያልት ከትዎት ጀሞሮ አመማት ትንሾን ደግሞ ወደታቺ ይላታል ፃድቁ መዳኒት አንዳይወስዱ ፈውስልግን አመሰክራለው ብዬ ነበር አምነቱንና ፀበሉን ሆዳቸውን ከባሁት ዛሬ ሁለቱም ድነዎል:: ክብርና ምስጋና ለፃድቁ አቡነ እጨግ አምላክ ለ መድሃኒያለም ይሁን አሜን !!!

~ምስክርነት:- በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። መድሀነሐዓለም አባቴ እናቴ ድንግል ማርያም ጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዛሬ ያደረጉልኝን ልመስክር ዛሬ (27/11/2014)ከስራ እንደገባው ስልኬ በአጋጣሚ ዘግቶ እምቢ አለኝ እና የመድሀነሐዓለም አባቴን የእናቴ ድንግል ማርያምን የጻድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስን ስም ጠርቼ ፀሎት አደረኩበት ከዛ እግዚአብሔር ይመስገን ስልኬ ከፈተልኝ አመስግኑልኝ።

~ጀኒ እንደምን ሰነበትክ፣ ወለተ ፃዲቅ እባላለሁ፣ የአባቴን አቡነ እጨጌን ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው ፣ ከ አንድ ወር በፊት አሞኝ ልክ ሲጀምረኝ ቀኝ እጀንና ቀኝ እግርን አደነዘዘኝ ፣ የአባቴን ስእል ይዤ እያለቀስኩ አባበስኩት ፣ ወዲያው ለቆኝ ድኘ ስለቴን በአካውንት አስገባሁኝ ፣ሁሌም በጣም የሚይስጨንቀኝ ገዳይ ሲገጥመኝ ዶክመንቴን በስእላቸው አባብሸ ስገባ ያለምንም ጥያቄ ይፈፀምልኛል፤
ሌላው ከዚህ በፊት አባቴ እጨጌ ያደረገልኝን ታምር ፀበላቸውን ጠጥቸ ገዳማቸውን ተባርኬ ከመጣሁ በኋላ ከህመሜ ተፈውሸ ነበር ግን ሳልናገር በመቅረቴ ዳግመኛ ታመምኩ ስለዚህ አባቴ ይቅር ይበሉ ታምራቸውን በአካል መጥቸ እስክናገር አድርስልኝ አደራ፣ ለደጃቸው ያብቃኝ ፣ አመሰግናለሁ

~Selam jonnt,ayet aschegron neber tesadekun atefulen beyachaw tefetewal,enaten amuwat negerochen mersat jemera neber,ahun wede rassewa temelesalech,enea tesadeku abate abune echege yohannes zetegron kawekuwachaw jemero teyeke yalemelesulegn menem menem neger yelem.genezeb chegrogn le tesadeku negre saw lekolegnal.hulem bechernetachaw kene lemayeleuet tesadeku abate abune echege yohaness ze tegro keber mesegana yidressachaw,melesu second lemayekoyew le anajegaw kedus egziyaber ab keber mesgana yihun,le taborewa le gifetuwa emebete keber mesgana yideressat,le sematuwa kedest aresema,le tesadeku abate abune tetemeke dengel keber mesgana yiderssachaw,tesadekan sematat kedusan melaket hulum endeye keberachaw yikeberu yimesgenu.ke hulu belay gen medehaniyalem keberun yiwesed! Jonny anetem edeme ketena gar yisteh yagelegelot zemeneh yibarek.Amen!

~በስመአብ በወለድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን አርሴማ እናቴ ቅዱስ ገብርኤን አባቴን ይዤ አፍሬ አላውቅም ሁሌም ከፊቴ እየቀደሙ የልቤን ያደርጉልኛል የዛሬ ወር አካባቤ ጊዜ እየጠበቀ በቀኝ በኩል ሆዴላይ ይዋጋኛል ስመረመር አባቴ አቡነ ወጨጌ ዬሀንስንስን ቀላል ነገር እንዲሆን ጠየኳቸው የንተንም ምስክርነት እያነበብኩ እመቤቴ ይዝባ ቅድስት ድንግል ማርያምን የዛኑ ቀን አይቼ ተሳልኩ እግዛብሄር ይመስገን ሁሉም ነገር ሰላም ነው ተበልኩ ሌለው ደግሞ እህቴ እየታመች ነዉ ተበልኩ በጣም ፈርቼ ነበር ልቧ ላይ ችግር እንዳይኖር እግዚብሔር ይመስገን የነርቭም የልብም ችግር የለብሽም ተባለች የተሳልኩትነ አደርጋለሁ እኝህ አባት የጎበኛቹ ሁሉ አመስግኑኝ ።ጓዳኛዬም ዛሬ ደውላ መስክሪለኝ ዛሬውኑ ብላኛለች ጥርሷን በጣም አሞት የልወሰደቹ መድሃኒት አልነበረም ጨውም አርጊ ተብላ አርጋ ነበር በመጨረሻ ግን አባታችንን ዛሬን በሰላም አሳድሩኝ ብላ ወድያው ተዋት እስካሁንም ሰላም ነች። እኛን በየጊዜው የጓበኙን ለሁላቹም የተጨነቃቹ ይድረሱላቹ አሜን ጆን በበረከት ተሞላ ተባረክ አሜን

~Besemam bewald be manfase kedus adu amlak Amen Jonny selam new wandemye abteye abun echageye yaderagulgne le masaker new 1 teru takearay zamde yamtehone beyachew telant 29 belatu taykechaw sew amtulegne abteye 2 betam fatana samonun naberabgne egzibher yemsegan alfekugne ye dengele mariyam lje yezeye 3 ketatalhut gowadegnaye astarkugne beye tarkugne machershawen yasamerulgne ahunm yatyakwachew bezu teyakeye al yasakuleshe belachu be tsalot asbugne walte selassis belachu kiberena mesgan le dengele mariyam lje yehun Amen

~በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው:1.ንስሐ መግባት ፈልጌ አባቴን ተማፅኜ አሳክተውልኛል።2·ወንድሜ ከጨጓራ በፀበላቸው ድኖልኛል።3·የሽምግልና ፕሮግራሜን በጥሩ ሁኔታ አሳልፈውልኛል።4·ላፕቶፕ ስሰራ አስቸገረኝ እና አባቴን ቶሎ ጨርሼ አነድሰጥና ችግሩን እንዲያቀሉልኝ ለምኛቸው በቀላሉ ሰርቼ ሰጥቻለሁ።ክብር ምስጋና ለመድሐኒዓለም ለወላዲት አምላክ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ይሁን።

~በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፡፡ ሠላም ጆኒ እባክህ ይህንን ምስክርነት አስተላልፍልኝ አደራ፡፡ ልጄ ትንሽ ነው ከተወለደ ጀምሮ ጥሩ እንቅልፍ አይተኛም እኔም በቂ እንቅልፍ አለማግኘቴ እየጎዳኝ መጣ ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ ነገርኳቸው እባክዎ አባቴ አስተካክሉልኝ ብዬ ይኸው 3 ቀን አለፈን ጥሩ እንቅልፍ መተኛት ከጀመርን፡፡ ለ አምላከአቡነ እጨጌ ክብር ምስጋና ይሁን፡

~ሰላም ጆኒ እንደምንአለህ የፃድቁን ምስክርነት ለመስጠት ነው 1 አንድ የማስጨርሰው ጉዳይ ነበር የፈራሁትም ነገር ነበር ፃድቁን ለምኜ ምንም የፈራሁት ነገር ሳይፈጠር ተሳክቶልኛል 2 የማገኘው ገንዘብ ነበረ ከዛ በላይ የተሻለ የማገኝበትን ሁኔታ ፃድቁ አመቻችተውልኛል 3 ሁሌም የሚያስፈራኝና የሚያስጨንቀኝ ነገር አለ ፃድቁ ሁሌም በሰላም ያስፈፅሙልኛል 4 የተበላሸ ቧንቧ ነበረኝ ፃድቁን ለምኜ ተሰርቶልኛል 5 እጄ ላይ እንጨት ገብቶብኝ አሞኝ ፃድቁን ለምኜ ወጥቶልኛል ስዕለቴን አስገባለው 6 ዕቃዎች እየጠፉብኝ እቸገራለው ፃድቁን ስለምን ወዲያው አገኛቸዋለው 7 ሰው ጋራ ገንዘብ ነበረኝ ፃድቁን ለምኜ ሰጥተውኛል 8 ፃድቁ እንዲያርቁልኝ የፈለግኳቸውን ነገሮች አርቀውልኛል 9 የጨነቀኝ አንድ ነገር ነበረ ፃድቁ ባልጠበቅኩት ሁኔታ መፍትሔ
835 views22:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 01:26:22 ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።
የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)
++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
See less
613 views22:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 19:43:49 ፨፨በጻድቁ አባታችን /አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።

፨ አቡነ እጨ ዮሐንስ ዘጠገሮ፨፦ሰው ሆነው ከመዕላክት የተደመሩ የእሳት ክንፍ የተሰጣቸው እስራኤላዊ ጻድቅ ሲሆኑ የድንግል ማርያምን ጡት የጠብ መና ብቻ እየተመገቡ 500ዓመት የኖሩ መንዝንና ይፋትን ሃገሪ ነው የሚሉት ገድላቸው ላይ። ፀሐይን፣ጨረቃንናደመናን በእጃቸው እየያዙ የጸለዩ አባት ናቸው።

ይህ ጠገሮ ጸበላቸው ሲሆን በዚህ ቦታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ድንግል ማርያም ከሁሉም ነገደ መላዕክት ጋር ከሐዋርያት ከነበያት ከጻድቃን ከሰማዕታት ጋር ወርዶ የረገጠው ያረፈበት የባረከው ቦታ ጸበል ነው ይህ ጠገሮ ገዳም.ከዚህ ከማይጎለው ጸበላቸው ባህር ሲሆን ጥልቀቱ የአካባቢው ሰዎች የ15 የሞፈር ርዝመት ማለት 45ሜትር አካባቢ ነው ይላሉ!

ከዚህ ባህር ውስጥ የአባታችን የአቡነ እጨ ዮሐንስ ከሰማይ የወረደላቸው መስቀል፣የእጃቸው መቋሚያ፣ገድላቸው፣ደረቅ አፈር፣የእጃቸው መስቀልና ልብሳቸው ከዚህ ከምታዩት ጸበላቸው ባህር ውስጥ ወጥቶ በዚህ ገዳም ይገኝል/።ገና ወደፊት ግዜው ሲደር ብዙ የሚወጡ ግን የታዩ ታቦቶች፣የወርቅ ከበሮ እና የወርቅ ዙፋንዎችናየተለያዩ ቅርሶች እንደሚወጡ አባቶች ይናገራሉ።ጸበሉም ከምታዩት ባህር ሳይጎል በአሸንዳ ወጥቶ ህዝበ ክርስቲያኑ በገድላቸው፣ ከሰማይ በወረደው መስቀልና የወርቅ መቋሚያቸው እየተዳበስ እንዲጠመቁ ይደረጋል።አቡነ ተክለሃይማኖት ቀጥሎ እጨጌ የሆኑ፤በስማችው ዝናብ፣ብርድንና ውርጭን የሚገዝቱባቸው ትልቅ አባት ናቸው።ህዳር 29ተወልደው፥ሐምሌ 29ያረፉበት
ቀን ነው።በአላቸውም 29 ከባዕለ ወልድ ጋርና ወራዊ በዓላቸውም ነው።በዚህ በጠገሮ ገዳማቸው የእጃቸው መስቀላቸው ከቤተመቅደስ ሲወጣ መስቀሉ ላይ ብቻ ቀስተ ደመና እና ደመና ወርዶ እንደ ዥንጥላ ተዘርግቶ መስቀሉን ይከተልና መስቀሉ ተመልሶ ወደ ቤተመቅደስ ሲገባ የወረደው ደመና ሲበተ የሚታይበት አስደናቂ ገዳም ነው።

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ]፦ቃልኪዳናቸው*/.........
~ ገዳምህን የረገጠ ንስሃ ሳይገባ አይሞትም
~ላልምረው ደጀንህን ገዳምህን አላስረግጠውም።
~ገዳምህን የረገጠ 10(አስር)ትውልድ ወደፊትም ወደኋላ እምርልህልለሁ።
~መሃን ቢሆንም ፤መሃን ብትሆንም ማህጸኖን እከፍትላታለሁ ልጅ እሰጣታለሁ እሰጠዋለሁ
+++አባታችን ዮሃንስም ጌታችንን እንዲህ አለው ~የገድሌን መጸሐፍ የፃፈ ቃልኪዳኔንም በመታመን ያፃፈውን በደሉ ምንም እንኳን ከሁሉም ቢበዛ ስለ እኔ ብለህ ማርልኝ፤ጌታችንም አባታችን ዮሃንስን እንዲህ አለው እውነት እልሃለሁ ቃልኪዳንህንም በመታመንና በፀሎትህ የገድልህን መፅሐፍ ያፃፈውንና የፃፈውን በስምህም ታቦትን የቀደሰውን የተከለውን እኔም እቀድሰዋለሁ በመንግስተ ሰማያትም ስሙን እፅፈዋለሁ ኤዶም ከተባለች ገነትም በሚመነጭ በህይወት ውሃ አጥበዋለሁ በይቅርታዬ እና በቸርነቴም እንዳልበደለ አደርገዋለሁ።
~ገድሌ የሰማ ያሰማ በመንግሰተ ሰማያት 100እጥፍ አስጉንም እስኪሰጥ ድረስ የክርስትያኑ የምትሆን ገነትንም እሰጠዋለሁ 10ትውልድም እምርልሃለሁ ብሎ መድሐኒዓለም ቃልኪዳን ሰጥቷቸዋል።
~++++፨ "ገድሌን በቤቱ ያስቀመጠ"፦
~የረከሱ መናፍስት አይቀርብትም፣
~ክፉ አጋንትም አይቀርብትም፣
~የቸነፈርና የወባ በሽታም አያገኛውም፣
~በነፍሱም መላዕኢከ ጽልመት አይነኩትም አለም ፍጻሜ ድረስ እጠብቀዋለሁ እምረዋለሁ።
~በገዳምህ ከየትም ቦታ መጥቶ የተቀበረ "መነኮሳት"ከሆኑ በሰማያት ያሉ ክንፎች አበቅልለታለሁ።
~አረማዊም ቢሆን አይሁድም ቢሆን፣ (ያላመነ ያልተጠመቀ) ቢሆንም፣ከሃጥያቱ ያልነጻ
ቢሆንም፣በገዳምህ አርፋ ቢቀበር ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር እልልሃለሁ፤እንዲሁም እንደ መቃብሬ ጎለጎታ እንደተቀበረ አድርጌ እቆጥርልሃለሁ ብሎ መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ገብቶላችዋል።

፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ፳፰|፳፱ 28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929

በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
748 views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:04:27 በጻድቁ አባታችን 500 ዓመት በያዙት መስቀላቸውና መቋሚያቸው እንዳበሳለን፤ ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ
ጻድቁ በምልጃቸው ሃገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጡን።ቃልኪዳን፤ጣባቂ ያላት ሃገራችን ኢትዮጵያ ምንም የማትሆነው ቀድሞ የነበራች ከሁሉም የተለየች ሃገራችንን የቃልኪዳኑዋ አስራት ሃገር እምየ ቅድስተ ቅዱሳን ንጽህተ ንጹሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ አስታርቃን በሃገራችን ያለውን ርሃብ ታጥፋልን ህዝቦቿን ትጠብቅልን።አሜን!!!

ቦታው፦ሰሜን ሸዋ በደብረ ብርሃን መስመር መንዝ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል፣ አርባሃራ መድሃኒዓለም፣ እመጓ ቅድስ ኡራኤል፣ይገም ቅዱስ ሚካኤል፤እሳቷ ጽዬን ማርያም፣ዳስ አባ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና 12ሃዋርያት ገዳም መሄጃ ከአዲስ አበባ 195ኪሜ እንደተጓዙ "መዘዞ ከተማ"እንደደረሱ ከመዘዞ ከተማ የ1ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ ባዕለወልድ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ገዳም።

የገዳሙ ህንፃ አሰሪ ኮሚቴ!
ለበለጠ መረጃ/# 0911190212/# 0911481388
Fb-(Johnny Aleme)

++ ለአቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ወራዊ በዓል!
++++ ወር በገባ 29
++++ልደታችሁ ህዳር 29
++++እረፍታችሁ ሐምሌ 29
++++ፍልሰት አጽማቸው መጋቢት 18
ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነትን ይሰጡን ።አሜን
አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/?utm_medium=copy_
858 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:04:27 ምስክርነት /_++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን "አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
=ሠላም ጆኒ እንደምን አለህ አባታችን ያደረጉልንን ለመመስከር ነዉ የእናቴ ጓደኛ ጡቷን አሟት አብጦባት በጣም ነበር የሚያማት የአባታችንን ፀበል ለሶስት ቀን ተቀብታ አየተሻሸች በጣም ለዉጥ አላት እብጠቱም ሆነ ህመሙ ጠፍቶላታል አሁን ለአባታችን ክብር ምስጋና ይግባቸዉ።

=BESEME AB WEWELD WEMENFES KIDUS AHADU AMLAK AMEN selam Joni msekerent lemesetet new, Balefew samnet teneshu lije lay tkus shay tedefetobet tekatlobegne hakim bet hedo sherop tesetot kuslu tolo alden blogn techegere neber gn labat abune Echege negereachew bemeselachewem debabesh tsebelachewenem akemeshew ahun lay kuslo mulu lemulu tefetolet denual keber mesegan lemedahniyalem, endihum leabate abune echege yuhanes Amen!!

=ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ ወለተ ሃና እባላለው ስመስክር ካሁኑጋ ቡዙ ጊዜ ነው የተደረገልኝ ብዙ ስለሆነ ያለውት ውጪ ነው እና ቤተክርስትያን ውስጥ አንድ እህታችን መንፈስ ያስጨንቃታል እና አጋጣሚ ባልዋ ከኔ አጠገብ ቁጭሲል የ አቡነ እጬጌ ዮሃንሰን ምስክርነት ነገርኩት እና ጸበላቸውን እሰጥሃለው አልኩት እሱም ደስ ብሎት ዛሬ መጥቼ ልውሰደው አለኝ ሲመጣ መልካቸውን እና። ስእል አድኖ አቸውን ጨምሬ ሰጠውት የሚገርመው እንደሰጠውት በነጋታው ስትጠጣው ሙሉ ቀን አሙዋት በጣም ከብዶአት ዋለች በነጋታው ልትቆርብ ስትሄድ በጣም ደና ሆና ተሽሎአት ሄደች ከቁርባን በኋላም በጣም ቅልል ብሎአት ለመጀመሪያ ጊዜ ከቁርባን ብኋል እንዲ ሲቀላት እናም ብዙ ለውጦች አሉአት እባክሽን መስክሪለን ብለውኝ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ እኝን ትልቅ አባት ፈጥነው ሰሚ የሰጠን አምላክ ይምስገን አሜን ጂኒ አንተንም ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

ሰላም ጆኒ መቸም የሚደረግልኝ ብዙ ነው እና ሁሌም እመሰክራለው የሚያስጨንቀኝ የወረቀት ጉዳይ ነበር በጻድቁ ፈቃድ አግኝቸዋለው አመስግኑልኝ ለኔም ብሆን ለሰውም ጠርቻቸው የማይዘገዩ አባት ስለስጠኝ እግዚአብሄር ይመስገን አንተንም ጆንየ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

=በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን !!
ሰላም ወንድሜ ዩሐንስ

ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴ ያደረጉልን ተአምር ይህ ነው።
በምንሊክ ሆስፒታል የጭንቅላት ቲቢ ነው ተብላ የተኛች አንድ እህቴ ነበረች የአባቴን ፀበልና እምነት ወስጄ ሳጠጣት እና ሰውነቷን ስቀባት: ጆሮዋ ላይ ሳፈስላት: ተዘግቶ የነበረ ጆሮዋ ወድያው ተከፈተላት እራስ ምታቱም ጭንቀቱም ለቀቃት እና አሁን ከሆስፒታል ወጥታለች በጥሩም ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ። ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ አባቴን አመስግኑልኝ ።

=Selme wendma jony endate nek abte abun ecga yargulgne lemmsekre new wendma besew hage 22 amte yezgnte passport alnbrwem neza meknyat hagru megbat ayclm nebr metca negracw nebre ngrcn ezme yemyalku werktoce nebr cersulgn ahun ye zegntun passport testot enn yesmu abte entnme yesmu layne sega yabkun ledcacew cemr egzabhare amlk yetmsegn yehun amn !

=ሰላም ጆኒ እንዴት ነህ ምስክርነት ለመስጠት ነው 1 ባለፈው አመት የኔና የባለቤቴ ወረቅት ነበር ለአባታችን ነግርያቸው ወድያው ምልክቱን አሳዩኝና የባለቤቴ መጣ የኔ ሲመጣ አንድላይ እመሰክራለው ብየ ዝም አልኩኝ በየምክንያቱ እስካሁን የኔ አልመጣም ስላልመሰከርኩኝ ነው አሁን ግን ፍንጭ አሳይተውኛል እና ጨርሶ እጄ ውስጥ እንዲገባ ጸልዩልኝ 2 ወረቐት ለመላክ ሄጄ ፕሪንተሩ እንቤ አለን ደሞ የግድ መላክ ነበረብኝ የ አባቴን የአቡነ እጨጌ ዮሃንስን እና የድንግል ማርያምን ስእል ከሞብይሌ ላይ ይዤ ጸለይኩኝ ሁሉም ተስተካክሎ ላኩት በጣም ነው ደስ ያለኝ ስጠራቸው የማያሳፍሩኝ አባት 3 ባለቤቴ መኪና መግዛት ፈልጎ ጥሩ እንድያገኝ ጠይቄያቸው ጥሩ ገዝቶአል ሳልመስክር ብዙ ጊዜ አለፈው እና ዛሬ ድንገት መነሳት እንቢ አለችን እኔም ስእል አድእኖአቸውን አውጥቼ ይቅር ይበሉኝ እመሰክራለው አልኳቸው ወድያው ተስተካከለች 3 ባለቤቴ እያመመው ስራ መስራት አልቻለም ነበር ደጃቸው መቶ ለ ሰባት ቀን ከተጠመቅ በዋላ እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደና ነው በጠየቅኳቸው ጊዜ ለኔ ፈጥነው እንደሚደርሱ ለናንተም ይድረሱ ሳልመሰክር የረሳውት ካለ ይቅር ይበሉኝ በጸሎታቹ አስቡኝ ጆኒየ ላንተም ጸጋውን ያብዛልህ

=Selam Jonny endet neh sele abatachin lememesker nbr enate egruan le bizu gize amuat nbr enam abaten negryachew nbr ahun betam dena nat. Lela degmo betesebachen lay mesmamat alnbrem abaten lemgnachew yehew selamachin beztual. Keber le abatachin lelam lemgnalew endemisakam amnalew

=በስመ አብ ወውልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ አሜን ።ባለቤቴ ወደ ውጪ አገር ለስራ ጉዞ ነበራት እና ስሞኑን ትንሽ ያስላት ስነበር ኮረና እንዳይሆን ስትለኝ ለአባታችን በፀሎት ለመንኳቸው ኤዳ ስትመረመር ነፃ ተብላለች ክብር ምስጋና ለፃድቁ አባታችን ይሁን

=Selme yena wendme abte yregulgn lmmsekre nebr lewndma serwen kamiy endiyargut teykcwe nbre yekmiy werkte ferme tblo telkoltal enne yesmu entnme yesmchu amlke ecga yohanse yetmsegn yehun amn

=ስላምህ ይብዛ ወንድሜ ጆኒ ዛሬም የአቡነ እጨጌን ምስክርነት ልሰጥ ነው ልጄ የጆሮ ደግፍ በሽታ አሞት ለሊት ህመሙ አላስተኛ ብሎት ተጨንቄ ነበር በፃድቁ በአቡነ እጨጌ ገድል ሙሉ ሰውነቱን አሻሽቼ እንቅልፍ እንዲወስደው አድርጉልኝ ብዬ ለፃድቁ አባቴና ለእናቴ ቃጥላ ማርያምን ተማፅኜ አላሳፈሩኝም ተኝቶ ለሊቱን በሰላም አልፎልናል ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለናቴ ቃጥላማርያም ክብር ምስጋና ለአባቴ ለአቡነ እጨጌ እስከ መጨረሻው እንዲምሩልኝ በፀሎታቹህ አስቡኝ

፨፨፨፨የንግስ ጉዞ የጻድቁ አባታችን/አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ/ እረፍታቸው ሐምሌ ፳፱ 29
++++ የአመቱም የመጨረሻ ጉዞ ነው፤በክረምቱ ምክንያት ጸበሉም ሰለሚሞላ ዝግ ነው እስከ መስከረም 28/1/2015 ድረስ።
ጉዞ

ሐምሌ፳፰|፳፱ 28~29
ለበለጠ መረጃ የገዳሙ ኮሚቴ፦..
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
4/0901002929
470 views12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ