Get Mystery Box with random crypto!

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የቴሌግራም ቻናል አርማ johnnyaleme — አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ፨ ABUNE ECHUGE YOHANNES ZTGRO GEDAM Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
የሰርጥ አድራሻ: @johnnyaleme
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 10.54K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 68

2022-08-16 22:15:31 +++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
+++Facebook page
አናዥጋ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/
አናዥጋ-ቅዱስ-እግዚአብሔር-አብ-ገዳም-Johnny-alemeዮሐንስ-አለመ-105994748632235/
+++facebook page
ግፍት ቅድስት ማርያም ገዳም +Johnny aleme/ዮሐንስ አለመ/
https://www.facebook.com/.../%E1%8C%8D%E1%8D.../community/
ገዳሙ ጉዞ አዘጋጅቷል ሰሜንሸዋ መንዝ መዘዞ(ጠገሮ)
+++++(መዘዞ)አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ++++ ጉዞ 28\29/1/2015ተዘጋጅቷል።
መነሻ፦መስከረም28
መመለሻ፦መስከረም 29 ተባርከን መመለስ።
ለበለጠ መረጃ፦
1/0911190212
2/0911481388
3/0979986969
የሄደ ሁሉ በጻድቁ አባታችን መስቀላቸውና መቋሚያቸው ገድላቸው እንዳበሳል ፣ እንባረካል፣እንሳለማል ።የድንግል ማርያም ልጅ ፈቅዶላችሁ ገዳሙ ለመርገጥ ለመባረክ ያብቃችሁ!አሜን!!!!
Share በረከት እናግኛ፦ንገሩ አሳውቁ የሰው ልጅ ይዳን Share Share Share!
[ቦታው] ፦ከአ/አ ሰሜን ሸዋ ጣርማበር 180ኪሜ እንደደረስን ወደ ግራ ጻድቃኔ ማርያም ሲሆን ፤ቀጥታ አስፓልቱን ወደ ደሴ የሚወስደውን ትተን፤ ወደ ቀኝ ወደ መንዝ መንገድ 15ኪሜ /መዘዞ ከተማ/ ወይም ወደ ዘብር ገብርኤል አርባሐራ መድሃኒዓለም መንገድ ላይ መዘዞ ከተማ 195ኪሜ ከመዘዞ ከተማ እንደደረስን የ1ሰዓት የእግር መንገድ ስንመለስ 2ሰዓት የእግር መንገድ ጠገሮ አቡነ
እጨጌ ዮሐንስ ዘጸገሮ ገዳም ያስኪዳል።በረከታቸው የደርባችሁ!ለደጃቸው ያብቃችሁ!አሜን!
402 views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 22:15:31 3. Eje lay chirt neger wetobegne be abatachen siel ababeskut ena ahun betam betam be tinesh ken wust derkolegnal.

Mn albat reseche yalmesekerkut kale abaten tsadiku Abunechegen abzeche yikerta eteyekalehu. Yalugnen tyakewochem endemimelesulegne ena endemisakalegnem amnalehu.

Esachewen legna yaderege amlak ke enatu ke dingel mariam gar kibr ena misgana yigbaw.

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን የአቡነ እጨጌ ዬሐንስ ምስክርነት
1. ትምህርት ቤት የማቀርበው ስራ ነበረኝ አባታችን እንዳልፈራ ብርታትን ሰጥተውኝ በሰላም አስጨረሱኝ።
2. በትምህርቴ የተበላሹብኝ ውጤቶች ነበሩ አባታችን አስተካከሉልኝ።
ቅዱስ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፍፁም ፈጣን አባት ናቸው እጅግ አመሰግናለሁ ።

፨ስላም ወንድም ጆኒ ወለተ ስላሴ እባላላሁ አባቴ አቡነ እጨጌ ያደረጉልኝን ለመመስከር ነው
አዲስ ስራ ለመጀመር አስቤ አባቴን መጨረሻውን እንዲያሳምሩልኝ በመንገዴ ሁሉ እንዲከተሉኝ ተማፅኘአቸው ነበር ስራውም ጥሩ እየሄደልኝ ነው ሌላው ደሞ ቤቴ ውስጥ ሰላም የለም ባለቤቴ በሆነው ባልሆነው መጮህ ነው ስራው ቤት ውስጥ ፀብ አይጠፋም እሱንም ያስታግሱልኝ ልቦና ይስጡልኝ ብያቸው ነበር እናም ምልክት እያየው ነው ጨርሶ ይማርልሽ በሉኝ። አሁንም አባቴን የጠየኩዋቸው ነገር አለ ለምስክርነት ያብቃሽ በሉኝ። እናም ለእኔ የደረሰ መድሐኒአለም ክርስቶስ ለእናንተም ይድረስላችሁ። አይጠና ሆዷ እመአምላክ አመብዙሀን ክብር ለአንች እና ልጅሽ ይሁን።ፈጥኖ ደራሹ አባቴ አቡነ እጨጌ ክብር ለእርሰዎ ይሁን እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ።

፨አባቴ አቡነ እጨጌን ማታ እራሴን አሞኝ ግፊት አሞኝ በጣም ተጨንቄ ሰእል አድኗቸውን ከስልኬ ላይ አውጥቼ ደባበስኩ እና እንቅልፍ ወሰደኝ አሁን ተሽሎኛል አመስግኑልኝ

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ወንድሜ ዮሐንስ እንዴት ነህ? እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ፤ አባታችን ያደረጉልኝን ምስክርነት ለመስጠት ነው።
፦በሆነ ስብሰባ ሪፖርት አቀርብ ነበር ለመድረኩ አዲስ በመሆነ አባቴ የዛሬውን እርዱኝና በሌላ ቀን ልምድ ቀስመ አቀርባለሁ ብዬ ተማጽኛቸው ገባው አባቴ አላሳፈሩኝም ሳላቀርብ ቀርቻለው። ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ለወላዲተ አምላክና ለአባታችን ይሁን።

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ሁልጊዜ ከእኛ ቤተሰብ ጋር ናቸው። 1. ታላቅ እህቴ በሰላም ወደምትኖርበት አገር ተመልሳለች ። ቆይታዋም የተቃና ነበር። 2. በቤተሰቤ ዙሪያ የሚያስጨንቀኝን ነገር ሁሉ መፍትሄ ይሰጡኛል። 3. መንገድ ላይ ከሚገጥመኝ ችግሮች አሳልፈውኛል 4. እናቴና አክስቴ ለረጅም ጊዜ ተጣልተው ነበር በእግዚአብሔር ፈቃድ አሁን ታርቀዋል። አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የረሳሁት ነገር ካለ ይቅር በሉኝ። ፃድቁን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።

፨ሠላም ጆኒ አቡነ እጨጌ ያደረጉት ተአምር ይሔ ነው ከሱቅ ጓደኛዬን ይዤ ለሷ የፀሎት መፃፈ ለኔም የፀሎት መፅሐፍ ትንንሽ ስእለ አድሕኖ እና አንድ የተአምራቸውን መጽሐፍ ገዝቼ አብቤ ስጨርስ ለጓደኝዬ ሠጠኀት እሷም ስትጨርስ ለመስርያቤት የስራ ባልደረባዬ ስለ እሳቸዉ አዉርቼላት መጸሐፉን አስመጥቼላት ስሰጣት ያየችልጅ ውይ ብላ ስለእሳቸው ማውራት ጀመረች ከዛ መጽሐፉን እደያዘችው ነበር ከዛ ሳላስበው መጽሐፉን እላዬላይ ወረወረችው ከዛ መለፍለፍ ጀመረች በመጽሐፉ ደባብሼ ጓደኝዬ መጥታ መንፈሱን አስራላት አልቅሳ ሐምሌ 29/11/14ዊራ ሰፈር ሔዳ ተጠምቃ በ2ቀን ሔዳ ቅባቅዱስ ተቀብታ መጣች መንፈሱም መውለድ እንደምትችል ለፈለፈ ብቻ ታምራቸው ብዙ ነው የረሳሁትን ይቅር ይበሉኝ አሜን አሜን አሜን

፨በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱአምላክ ለይኩን
ሰላም ጆኒ ምስክርነት ለመስጠት ነው ለኔ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ያደረጉልኝ ተአምር 1. በአባድር ውሀ ታጥቤ ፊቴ በጣም ጠቆረብኝ እና ይሆንን ጥላሸት ከፊቴ ላይ አንሱልኝ ብዬ ፀበላቸውን ተቀባባውና ፊቴ ተመለሰልኝ 2. የእጄ ጣቶቼ ላይ በጣም ያለማቋረጥ እያሳከከኝ አብጦብኝ ነበር እናም ስህል አድኖአቸውን ይዤ ያመመኝ እጄ ላይ እሽትሽት አደረኩኝ ይኸው አባቴ ሳያሳፍሩኝ ምረውኛል አሁንም በሚስጥር የነገርኳቸውን እንደሚፈጽሙልኝ አምናለው እልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ያጎደልኩትን አባቴ አቡነ እጨጌ ዮኃንስ ዘጠገሮ ይቅር ይበሉኝ ለይኩን።

፨Selam Jonny endmin aleh? zarem abate yadergulignin tamir lememesker new..hamile 29 beneberew guzo tesatife neber ena sira endisetugn lemignalchew neber..
1,sira lijemir tenegagren endemidewililign negrogn gin sayidewililign erjim gize koye ke guzo ketmelsku behualal dewiliolign endijemir negrognal
2, ehite betam eytechenekech cheguarawanim betam yamat neber endimiruatim tseliyulign biye neber ahun betam dena hunalch ledejachew yabkut
3.timihirt bet lefetena metawkiya yizewibign neber ena fetenaw eskiyalk hule sigeba adera eyalku simachewin eyeterahu 1 ken sayaswetugn fetenayenim beselam cherishalehu
Lelaw guzo lay endalehu le interviw teterich neber enam meskire neber ketemelsku behualal interviw adrigiyalehu yesachew fikad huno mechersbawin endiyasamirulign tseliyoulign ..aderahin meskirilgn


======== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
381 views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 22:15:31 ፨፨ምስክርነት!
++++ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ ምዕራፈ ቅዱሳን
"አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ" ገዳም!
፨እልልልልልልልልል
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ፃዲቁን ካወኳቸው ጀምሮ ብዙ ተደረገልኝ ተመስገን ።ዛሬ በ6/12/2014 የወር አበባዬ ለ2ወር ሳይመጣ ቀረ እርግዝና እንዳልሆነ አውቃለሁ ሆስፒታል ማህፀኔን ልመረመር ሄድኩኝ እጢ ያሳያል ተባለኩ እና ሌላ ተጨማሪ ብዙ አይነት ምርመራ ታዘዘልኝ ለአቡነ እጨጌ ከምንም በሽታ ነፃ ሆኘ እጢ የተባለውም በመድሀኒት የሚጠፋ ቀላል ይሁንልኝ ብዬ ነገርኳቸው ሰሙኝ ተደረገልኝም ተመስገን። ክብር ለቅዱስ ኡራኤል, ክብር ለአቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ይሁን። ክብር ለቅዱስ መርቀሪዎስ ይሁን። የአቡነ እጨጌ ዩሐንስ አምላክ ይመስገን። ክብር ለቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይሁን። ክብር ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ። ተመስገን።ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን። እናቴ የኔ በረከቴ ጌጤ... ድንግልዬ እማዬ ተመስገኝልኝ።ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም። አለማትን ሰላም ያድርግልን።

፨Joney endet senbtk?ወ/ማርያም እባላለሁ አንዳንዴ ሁሉም ይገርመኛል መዳህኒያለም ልጆቹን ለማዳን በዙሪያችን የሚይገራርሙ የሚያስደምሙ ብቻ ለኛ ለሰው ልጆች ሳይገባል በረከታቸው እንዲ ሰጠን ይጠብቀናል እናም አቡነ ጨጌ አባቴ ብዙነገር አማክሪዋለሁ አጠገቤ ሁኖ እንደሚሰማኝ አቅፎ አይዞሽ እንደሚለኝ በእምነት ነገሬዋለሁ እናም በተሰጠው ቃልኪዳን ለኔም መልስ ነገሮኛል እና ሌሎችንም ችግሮቸን በጊዜው በስአቱ እንደሚያስወግድለኝ ባለ ሙሉ ተስፍ ነኝ፣ሁሌም እንዲጠብቁኝ ጎዶሎየን እኔ ሳላየው እነሱ ያይሉኛልና እግዚያብሄር ይመስገን ። ዛሬም ነገም በሂወታችን እንዲጠብቁን ዮሃንስ ንገርልኝ ፣እኔ ብዙ ማውራት መዘርዘር አልችልም፣አሞኝ መፍትሄ አግኝቻለሁ፣ተጨንቄ መልስ አግኝቻለሁ ፣ስለጎደኞቸ ቤተሰቦቸ ደርሰውልኛል፣ስራ አጥቸ አግኝቻለሁ እናም ስለተደረገልኝ ነገረም ወደፊት ስለሚሆነውም እግዚያብሄር ይመስገን!!

፨ሰላም jonney እንዴት ነህ 2 እህቶቼ ተጣልተው ተዘጋግተው ነበር እኔም ለእመቤቴ እና ለአባቴ አቡነ እጪጊ ዩሀንስ አልቅሼ ነገርኮቸው እመቤቴ እና አባቴ ፀሎቴን ሰምተው ተታርቀዎል 2, በሰራ ጉዳይ ያሳሰበኝ ነገር ነበር አባቴ ፀሎቴን ሰምተው አንዱን አስተካክለውልኛል ሌላውንም በቸርነታቸው እንደሚያስተካክሉ አምናለው ለእመቤቴ ለአባቴ ክብር ምስጋና ይድረሳቸው እሳቸውን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

፨ፀጋሕ ይብዛ ወንድሜ ለመመሥከር ነበር ትናንት ማታ ሆዴን ቁርጠት አሞኝ ነበርእና ለሠሜነሸ ኪዳነምህረት ለቅዱሥ ሚካኤል ለቅዱሥ ሩፋኤል ለአባቴ አቡነ ጨጌ ዮሐንሥ ነገርኋቸሁ ደነሁኝ ክብርመሥጋና ይድረሣቸወ

፨~በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ! ምስክርነት ለመስጠትነው

** አምላከ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ምስጋና ይድረሰው ? ?

1ኛ - የበር ቁልፍ ጠፋብ ቢፈለግ ጠፋ::
አባቴ አቡነ እጨጌ ዬሀንስ ፃዲቁ እርዱኝ አልኳቸው የማይሆን ………ያልነበርኩበት ያላስቀመጥኩት ቦታ አገኸሁት::
አባቴን ፃዲቁን አመስግኑልኝ ደረሱልኝ

2ኛ - የወንድሜ ልጅ ከእንቅልፉ ከነቃ በኃላ ፈዘዘ ምን ሆነ ብለን ስናገላብጠው አይሰማም አይለማም ፀጥ ፀጥ አለ አይተነፍስም የፃዲቁን ፀበል አደረግንለት::
ሆስፒታል ወሰድነው እየሄድን መንገድ ላይ ነቃ አሁን ኖርማል ሆነ ግን በጣም ለሁላችንንም እንቆቅልሽ ነው የሆነብን ሃኪሞቹም በጣም ገርሟቸዋል ምን እንደሆነ እስካሁን አልታወቀም ተመስጌን ጌታዬ ተርፎልናል ! አምላከ አቡነ እጨጌ ክብርና ምስጋና ይግባው! አመስግኑልኝ

፨Selam yegezabear beteseboch welete mariyam ebalalew betam tecenekea neber ecegea yohanes abatean deresulegn beyea meselacewen eyayew lemenkuachew ande ken sayader fesemulegn lenea endederesu lenatem yederesulachu

፨እንደምን ከረምክ ጆኒ አባቴ ያደረጉልኝ ለመመስከር ነው አንደኛዋ ልጄ የታይሮይድ መድሀኒት በየቀኑ ትወስዳለች እና ሀኪም ቤት በየሁለት ወሩ ቼክ አፕ ትሄዳለች እና ባለፈ ስትሄድ ለዛሬ የደም ዉጤት እና አልትራሳውንድ ተነስተሽ አምጪ ብሏት ነበር እና እኔም አባቴ የደሟንም የእልትራሳውንዱንም ውጤት ጥሩ አድርገው ይህን በየቀኑ የምትወስደውን መድሀኒት አስቀሩልኝ ብየ አንገታን እምነታቸውን እየተቀባች ለምኛቸው ነበር ይሄው ዛሬ ስንሄድ ለግዜው መድሀኒቱን አቁሚውና የዛሬ ወር ከንደገና እናየዋለን አላት አባቴን እጨጌ ዮሐንስን ቃጥላ ማርይምን መጥምቀ መለኮት ቅድስ ዮሐንስን አመስግኑልኝ እስከመጨረሻው አድነዋት ከመድሀኒት እንዲገላግላት ጸልዩልኝ ስለቱንም በአካውንት አስገባለው መስክርልኝ አደራ ወንድሜ እባታችንን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

፨በስመአብ ወወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
እንዴት ነህ ጆኒ አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝ ድንቅ ተአምር ለመመስከር ነበር
1 የምኖረው ከኢትዮጲያ ውጪ ነው ወደ ሀገር ቤት ስመጣ የአባታችንን አመታዊ ክብረ በአል ውስጥ ገብቸ ለማክበር በጣም ጏጉቸ ስለነበር ለአባቴ እባኮትን እርዱኝ ብየ አልቅሽ ነገርኳቸው ክብር ምስጋና ይግባቸው የኔን የአጥያተኛዋን ልመና ስምተውኝ በክብር ፀበላቸውን ተጠምቄ በአላቸን
አከበርኩኝ
2 ወንድሜ መጠጥ ይጠጣል አባቴን እባኳት ይህንን ነገር አንሱለት ብየ ፀለይኩኝ እናም ፀበላቸውን ለ7 ቀን ተጠመቀ አሁን ከንግዲህ መጠጥ የሚባል አልጠጣም አለኝ ሳምንት ሆኖታል ጠጥቶ አያውቅም አባቴ እስከመጨረሻው እንዲያስጠሉት ፀልዩልኝ
ሌላም ብዙ የነገርኳቸው ነገር አለ ሁሉንም እንደሚያስተካክሉልኝ እምናለሁ
3 እናቴ ያማታል አባቴን ፀበል ተጠምቃ ለውጥ አላት
እኔን የስሙኝ አባቴ እናንተንም ይስሟችው
አባታችንን የስጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገ
አሜን አሜን አሜን

፨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
ሰላም ወንድሜ ዮሀንስ እንዴት ነህ ... እባክህን ይሄን ምስክርነት አድርስልኝ

አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስ በጨነቀኝ ሰአት ሁሉ እንደደረሱልኝ ነው እናም ደጃቸው መጥቼ ሰው ያስፈልገኛልና የኔ የምለው ሰው እንዳገኝ እርዱኝ ብዬ ለመንኳቸው እሳቸውም አላሳፈሩኝም እረድተውኛል እስከመጨረሻው እንዲፀናልኝም አማላጅነታቸው አይለየኝ አሜን!

፨Hi Johnny, tikit negerochen lememesker new.

1. Wendeme aynun amot be abatachen siel aynun ashehulet ena ke sira befitm kebet siweta sielachewen eyetesaleme eyeweta bemigerm fitnet aynu lewt alew.

2. Ye abate mekina tegelbeto shuferun endiadnut ena ye insurance gudayem endialkelet le abate teyekiachew be teamer yan kemesele mekina adega adelem sew Mnem yiterfal bemaybalebet adega wust shuferum ya 1 guday yale kusel enkuan dinual. Ye insurance gudayem tiru eyehede new. Egziabher amlak be tiru endemichereselenem amnalehu.
388 views19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 21:59:40
568 views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 21:59:22
574 views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 21:55:38 ስለ ቅድስት ሰለ አዛኞቷ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤት እዩት......!share like አድርጉ ልጆቿ ይዩት?!
ይፋት በዕለት ስለት ሰሚዋ ጥንታዊቷ ይዛባ ቅድስት ማርያም በረከቷ ይደርባችሁ።አሜን!
እዩት ሰው በማረ ቤቱ ይኖራል የእናታችን የይዛባ ማርያምን ቤትን አይታችሁ ፍረዱ ያሳዝናል ያስለቅሳል.........ቤተክርስቲያንዋ አዝሞ ሊወድቅ ነው ቅድስቱ መቅደሱም ቤተክርስቲያኑም ለሁለት ተከፍሏል በመሬት መሸራተት ጥንታዊቱ አፀዶች ወድቀዋል ቤልሄሙም ደጀ ሰላሙም አፀዱ ወድቆበት ፈርሷል

share share በረከት እናግኝ ስለ ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም እንድረስላት!
<|በመሬት መንሸራተት| ቤተክርስቲያንዋ ለሁለት ፪የተከፈለው የተሰነጠቀው የይዛባ ቢዘ ብዙሃን ቅድስት ማርያም እንድረስላት!>

ንጉስ ነጋሴ ክርስቶስ የስብስትያኖስ አባት ይዛባ ቅድስት ማርያምን ተከለ።

በሰሜን ሽዋ በይፋት ከደብረሲና ከተማ የ፩አንድ ሰዓት የእግር መንገድ ይዛባ በሚባል አካባቢ የምትገኝ የእናታችን መዳኞችን ሁሉነገራችን የሆነች ጥንታዊ በ14ክ/ዘመን የተመሰረተች የይዛባ ቢዘ ብዙሃን ቅድስት ማርያም ፈርሳለች እንድረስላት አካባቢው ገበሬ አቅም ስለሌለን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ይማጸናሉ።

ቤተክርስትያንዋን ለመስራት ለመርዳት እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው፤መርዳት ለእግዚአብሔር ብድር ነው። ዋጋ አለው ቤቷን እንስራ።

ቤተክርስቲያንዋን ለመርዳት

Account no-1000079743783የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(Commercial Bank of Ethiopia)
Account name-የይዛባ ቢዘ ብዙሃን ቅድስት ማርያም
SWIFT CODE-CBETETAA

~~~ ገዳሟ ብዙ ቅርስ ይዛ ከአካባቢው ተወላጅ በስተቀር አጋዥ የላትም እናግዛቸው ቤቷን እንስራ የፈቀደችላችሁ በገዳሟ ባንክ አካውንት እንርዳ

ገዳሟ እርዳታ የሚያስፈልጋት

-ሲሚንቶ
-አሸዋ
~ድንጋይ
~ጠጠር
~ፌሮ ብረት
~ለሰራተኝ የሚከፈል
~ቆርቆሮ፨፨፨፨፨ይዛባ ቅድስ ማርያም ገዳም፨፨፨፨፨
400ሰው ሆነን እያንዳዳችን 1600 ብንገዛ ቆርቆሮ ገዘንላት ማለት ነው።

~ምስማር

ምስክሮችህ ድንቅ ናቸው፣ስለዚህ ነፍሴ
ፈለገቻቸው"መዝ•118/119÷129

-ፃዲቅን በፃዲቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን በረከት ይወስዳል።
ማቴ 10፥41
-እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል። ማቴ 10፥40

- እውነት እላችኋለው በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን
ስራ እሱ ደግሞ ያደርጋል ከዚህ የሚበልጥ ያደርጋል።
ዮሐ 9፥12

-"ፍቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው"
መዝ 15÷3

-"እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተገለጠ እወቁ "
መዝ 4÷3

-"የጻድቅ ሰው ስራ ለዘልዓለም ጸንቶ ይኖራል "
መዝ 111÷7

-"እኔ እግዜአብሔር አምላካችሁ ቅድስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ"
ዘሌ•19÷2

-"ከአገርህ ውጣ ከአባትህ ቤት ከዘመዶችህ ተለይተህ እኔ ወደ ማሳይህ ምድር ሂድ " ኦሪት ዘፍ 12

/ቅዱሳን በአፀደ ነፍስ ያማልዳሉ/
-ይህ ቁርበቴም ከጠፋ በኃላ ከዚያ ጊዜ ከስጋዬ ተለይቼ እግዚአብሔርን እንዳይ አውቃለሁ:: ኢዮብ 19÷26

/በዳዊት አማላጅነት ከተማዋ ከመጥፋ ትድናለች::/
-በ ዕድሜህ ላይ 15አመት እጨምራለሁ አንተና ይህችን ከተማ ከአሦር ንጉሥ እጅ እታደጋለሁ ስለ እኔም ስለ ባርያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ እጋርዳታለሁ " 2ነገስት 20÷6

-ከሰማይም ከእንግዲህ ወዲህ በጌታችን የሚሞቱ ሙታን ብፁአን ናቸው::መንፈስ አዎን ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል:: ራዕይ ዮሐ 10÷1

-የአለም ብርሃን ናችሁ!
-ቅዱሳን በአለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን 1ቆሮ6፥2

-የቅዱሳን ጸሎት በሥራዋ እጅግ ታላቅ ኃይል ታደርጋለች።
ያቆ5፥14-19

-ከመረጥኩት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ።
መዝ 88(89)፥3

- እናንተን የሚቀበል እኔ ይቀበላል፡ነብይን በነብይ
ስም የሚቀበል የነብዩን ዋጋ ይወስዳል።ፃድቅንም
በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ይወስዳል።
ምንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንድ ቀዝቃዛ ውሃ ብቻ
በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ እውነት እላችኋለሁ
ዋጋው አይጠፋበትም። ማቴ 10፥40-42

የቅድሳን ጸሎት (ምልጃ ) በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዳለው በቂ ማስረጃ ነው::

የምትከብረው/ንግስ ያለው/መስከረም21 ህዳር21 ጥር21 እና ሰኔ 21 ነው።

ቦታ +++++ሰሜን ሸዋ ይፋት ከደብረሲና ከተማ 8 ኪሜ ላይ የምትገኝው በ14 ክ/ዘመን የተመሰረተችው ስለት ሰሚዋ { የይዛባ ቢዘ ብዙሃን ቅድስት ማርያም}በረከቷ በያላችሁበት በረከቷ ይደርባችሁ። አሜን!

======== አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ ገዳም ምስክርነት እና ጉዞ ለመከታተል Share like like like
+++Fb Page~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny
aleme
https://www.facebook.com/profile.php?id=100044612041431
+++Telgeram~አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ+Johnny aleme +251911190212
https://t.me/JOHNNYALEME
+++Youtube-አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ +Johnny aleme
+++Fb~Johnny aleme(ዮሐንስ አለመ)
https://www.facebook.com/johnny.aleme.5
+++Instagram~Johnny aleme
https://www.instagram.com/p/CTIw18KoGAM/
...
573 views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 23:12:20
1.2K views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 23:12:12
1.1K views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-10 02:36:04
539 views23:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 22:56:37
743 views19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ